Telegram Web Link
ገና አይኔን ስገልጸው
ግራቀኜን ሳየው
መሰለኝ የሆንኩኝ የሁሉም የበላይ ከላይ ባዶ ሆኒ ከስሬ ብዙ ሳይ ፈጣሪ ነኝ አልኩኝ ሳጣ ከኔ በላይ የስሬ በለጠኝ ወደኩ ከማማው ላይ ከላይ መሆን ብቻ አያረግም የበላይ
Anonymous Poll
71%
ወድጄዋለው
29%
አይነፋም
የሰው ልጅ ጭንቅላት
ስራው ሲሆን ጭንቀት
ተግባሩ ከእንስሳ ሲአቅትው መለየት
እሱ ጨርሶ አስቦ
የሃገሬን ሰው አሳስቦ
መግቢያ መውጭውን ከቦ
ሰላምን አባሮ ጦርነትን ስቦ
ዛፎቹን ጨርሶ
ችግኙን ቀንጥሶ
ቅቤውን አርሶ
ሰላምን ለማጥፋት ሆብሎ ተነስቶ
በድንጋይ ተመክሮ ድንጋይን አንስቶ
ሰላሙን አዝንበው ከላይ
ዱላውን አጥፋው ካገሬላይ
ድንጋዩን ክተተው ባህሩላይ
እረ ፍቅርን ስጠን ከላይ
አሜን

@shottyaregegnal
❤️
አንቺ ቆንጆ እኮ ነሽ
ሁሉም የሚውድሽ
ሁሉም ተስቦ በውጪ ውበትሽ
ከላይ ብቻ አይቶ ሁሉም ሚከትወልሽ
እኔ ግን እንደነሱ ከውጪሽ አደለም
ከላይብ ብቻ አይቼ እኔ አልወደድኩሽም
በውስጥ ውበትሽ በዛ ተስቤ ነው
ኪዩ እመኚኝ እኔ የምሬን ነው
ካላመንሽ ልንገርሽ
ፎቶ ስልኪኝ ከላይ ባዶ ሆነሽ
ውስጥሽን ያየሁት ያኔ ነው ባይገርምሽ
ለዛ ነው የወደድኩሽ


@shottyaregegnal
abhh.m4a
2 MB
@shottyaregegnal


ዎሬ ብቻ
Forwarded from Rano ET
abhh.m4a
2 MB
@shottyaregegnal


ዎሬ ብቻ
ገንዘብ ባይኖር ኪሴ
ብዙ ቢሆን ሱሴ
Redu_ ሐበሻ
AudioTrim
ሐበሻ ነን
ብዙ ታሪክ ያለን
@shottyaregegnal
ግራ ገባኝ
ግራ ጎኔን ሳላገኝ
ቀኜ ጠፋኝ
እስዋን እስዋን ስመኝ
ዛሬ እሱዋን ባገኛት
ግራ ጎኔ ምላት
ቀኜ ርቆኝ ሄደ እሱአን እሱአን ሳያት
ትዳሬ እሳት ሆነ ቀኜን አጥቼባት
ግራዬን መርጬ ተንገነገብኩላት
ከግራዬ የውሰዳት በምክንያት
እንድትሆን ለሃጥያቴ ቅጣት
ውይ ሄዋን ማለት
እሳት እሳት እሳት
Rano ET pinned Deleted message
እኩል ልሁን ብዬ
ኩሌን ተኳኩዬ
ዱቄቴን ነስንሼ አበባ መስዬ
ከቀጠርከኝ ቦታ ስሄድ ተቻኩዬ
ይሃፅያትአች ብዛ ከተራው ገዝፎ
ሰናፍጭዋ ጠፍታ ሃፅያት እኛን አቅፎ
እንኩአን የፈጠርከን ሞትህ እኛን ያኖርከን
በሩሩዋ እናትህ በሁሉም ቅዱሳን
የሃፅያታችን ብዛት ለምልጃ እንኩአን ማይሆን
እረ ቶሎ ናና ፍርዳችንን ስጠን
ሁለቴ ከሚሆ ሞታችን
ወይ እንደ ሰማይ ዝናብ በምህረት እጠበን
አንተው ነው የፈጠርከን
ማን አለን ማን አለን
ሰላም
ሰላም ጤዛ ሆንዎል
ሲሞቀው ይተናል
ሲነኩት ይረግፋል
አስመሳይን ንቆ ራሱን ያሸሻል
እንደትኩስ ሽሮ መአዛው ይስባል
እየጠገብ እንኳን ካልበላው ያስብላል
የራበው እያለ ምግብ ምግብ የሚል
በጠገምው እጅክ አንዴ ለነካህው
ያጣፋጩ ሽሬ እጅ እጅ ነው ሚለው
ሰላምም እንዲ ነው
ለጠገን አይሆንም ለራበው ብቻ ነው
2/12/12
ቅኔው ፍቅርሽ
ሰሙ ወርቅ ሆኖብኝ
ለማንጠር ኳተንኩኝ
ቅኔው ፍቅርሽን በእሳት ማገድኩኝ
ወርቁን ላገኝ ብዬ መውደቅን ተማርኩኝ
ቃልሽ አበረታኝ
አንቺን መፈለጌ እራሴን እንዳገኝ
መስራትን ተማርኩኝ
ኪስ ኪሴን ስታዪኝ
መቀበልን እንጂ መስጠትን መጥላትሽ
ብርቱ አድርጎኛል አምጣ አምጣ ማለትሽ
ተማርኩ በቅኔው ፍቅርሽ
ከሌለኝ እንደ ሌለሽ
ከሰራው ከለፋው ሁሌ ከኔጋ ነሽ
ገንዘብን እንዳገኝ ምክንያቴ አንቺ እኮ ነሽ
ለፋለው እንዳላጣሽ
ኢትዮጵያን እስኪ ግለጽልኝ ?
ኢትዮጵያ ማለት ለእኔ አይኔ ናት ምቾትን ማጣትን ድሎትን ብሶትን ሁሉን የማይባት ማግኘት ማጣትንም ሁሉንም የማየው በአይኔም በሃገሬም ነው። ሃገሬ አይኔ ናት ሁሉን የማይባት ደሞ አይን ብቻ እኮ ነው በደስታም በሃዘን እንባ የሚያፈሰው አይን ብቻ እኮ ነው ምስክር ማይሻው ጋራ ሸንተረርዋን ወንዝ ተራራዋን ምስኪኑን ሃብታሙን የማየው በአይኔ ነው ሲነኳት የሚአመኝ አይኔን የማፈጠው ስታዝን አዝኜ እንባዬን ማፈሰው ሃገር ማለት ሰው ነው ሁል ግዜ የማያት ስጨፍን ስገልጸው ሃገሬ አይኔ ናት ወይም ኩላሊቴ ወይ ልቤ ልበልሽ ወይ ደሞ አንጀቴ ብቻ ሃገሬ ናት አንድዋ አከላቴ ለምንም ካላቹ ሃገሬ እናቴ ናት ሃገሬ ሚስቴ ናት ወይ ደሞ ልጄ ናት ብለው የሚሏቹ የውሸት እኮ ነው ለበቀል አስበው ?
ሃገሬ እናቴ ናት ብሎ የሚለው ሰው እናቱ የተወችው በእንጀራ እናት አድጎ የእናት ፍቅርን ማያቅ እናቱን የጠላ እሱ እኮ ነው ሚላት ሃገሬ እናት ናት ፤
አንዱደሞ ሚለው ሃገሬ ሚስቴ ናት የሚወዳት ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋ ተኝታ ያገኛት ሴት እሚባል ነገር ሚጠላ ለማየት እሱ እኮነው ሚለው ሃገሬ ሚስቴ ናት ፤
ሃገሬ ልጄ ናት ደሞ እኮ የሚለው አረገዝኩ ብትሌው አስወርጂ ብሎ ልጁን የገደለ እመን ደሞ ሲባል የኔ አደለም ያለ ወይ መውለድ የማይችል መሃን የተባለ የልጅን ፍቅር ጣእሙን ያለየ እሱ ደሞ ይላል ሃገሬ ልጄ ናት ሰው እያታለለ፤
ለበቀል አስቦ ቅድሞ የሰየማት እናቱን ይገላል እያለ ሀገሬ ናት ፤ ያደሞ የሚለው ሃገሬ ሚስቴ ናት ሴትን ያሰቃያል ወይደሞ ይደፍራል ለመበቀል ብሎ ሃገሩን ሰይሞአል
ልጆችን ይገላል ልጆችን ይደፍራል የልጅን ጣእም እሱ የት ያቀዋል፤
ምትወዳት ከሆነ ሃገርህን የእውነት ካአካላትህ ማህል በአንዱ ሰይማት ያኔ ነው ሚገባህ የሃገርህ ስሜት፤ እግርህ እንኳን አርገህ አንተ ብትሰይማት እንቅፋት ሲመታህ እንዴት ነው ያለው ስሜት ሃገር ማለት ሰው ነው የወገንህ ህመም ላንተ የሚሰማው አንተንም ሲያምህ ነው ። RANO ET REDU
Telegram code: 11690

You can also tap on this link to log in:
https://www.tg-me.com/login/11690
2024/03/29 05:17:18
Back to Top
HTML Embed Code: