Telegram Web Link
ዛሬ ከሁሉም የከተማችን የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተክለናል!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመትከል ማንሰራራት!
አዲስ አበባ የ2017 አረንጓዴ አሻራ ማኖር ጀምራለች!
ባለስልጣኑ በትምህርት ለትውልድ ኢኒሼቲቭ በ90 ቀን ካቀደው እቅድ መካከል የካራ ጋቢሳ ት/ቤት በግብዓት ለማሟላት የመስክ ምልከታ አደረገ፡፡

(ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የትምህርት ለትውልድ ኢኒሼቲቭ ንኡስ ቡድን ከተመረጡ የግል የአጠቃላይ ት/ቤት ባለቤቶች እና የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ባለቤቶች ጋር በጋራ በመሆን የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡

አቶ ያሬድ ሰለሞን የትምህርት ቤቱ ርዕሠ መምህር ስለ ት/ቤቱ አጠቃላይ ገለጻ በማድረግ የት/ቤቱን ምድር ግቢ ለቡድን አባላቱ አስጎብኝተዋል፡፡በጉብኝቱ ት/ቤቱ ያለበትን የግብዓት ችግር ቡድኑ ተመልክቷል፡፡

የባለስልጣኑ የትምህርት ለትውልድ ኢኒሼቲቭ ንኡስ ቡድን አባላት ከአጋር ተቋማቱ ጋር በመሆን ግብአቶችን ለማሟላት እቅድ በማውጣት ወደፊት የሚሰራ መሆኑን የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ምልከታውን አጠናቋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc-vaow
ቃል በተግባር !!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት እና በእርጅና ምክንያት በፈረሰዉ ህንፃ ምትክ ያስገነባውን ሁለገብ ህንጻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተገኙበት የምርቃት ስነስርአት ላይ ለቤተክርስቲያኗ አስረክበናል።

ሁለገብ ህንፃዉ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በተለምዶ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት በመባል በሚታወቀዉ የቤተክርስቲያኗ ይዞታ ላይ የተገነባ ነዉ።

በአስተዳደሩ በጀት ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ በዛሬዉ ዕለት የተመረቀዉ ህንፃ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ነዉ፡፡

ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የአ/አ/ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር በኤፍ ኤም 96.3 ዘወትር ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡00- 2፡30 "ጥራት ለትምህርትና ስልጠና" በሚል ርዕስ የሚተላለፈውን የሬድዮ ፕሮግራምን እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc-vaow
2025/07/02 03:41:01
Back to Top
HTML Embed Code: