የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" የሚል መሪ ቃል የተሰጠው ነው።
የአረንጓዴ ዐሻራ እጅግ ዘርፈ ብዙ ትርፋቶችን ያስገኘ ስራ ነው። በዚህ ዓመት ከሚተከለው ችግኝ ጋር ከ47.5 ቢሊየን ገደማ እንደርሳለን። ይህም በሚቀጥለው ዓመት ከምንተክለው ጋር ሲደመር 54 ቢሊየን ልንደርስ ያስችለናል።
በዚህ መርሃ ግብር ያመናችሁ፣የተሳተፋችሁ እጆቻችሁ ጭቃ የነካ፥ የተከላችሁ፥ የተንከባከባችሁ ኢትዮጵያውያን፣በኢትዮጵያ የምትገኙ ዲፕሎማቶች፣ይህንን ህልም የደገፋችሁ የየትኛው ሃገር ዜጎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፥ እንኳን ደስ ያለን ልላችሁ እወዳለሁ።
ከነገ ጀምሮ በየዕለቱ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍልና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ባለስልጣኑ ከከተማ አስተዳደሩ በተዋቀሩ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በበጀት አመቱ ባከናወናቸው ተግባራት ላይ ድጋፍና ክትትል ተደረገለት።
(ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከከተማ አስተዳደሩ በተዋቀሩ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በበጀት አመቱ ባከናወናቸው ተግባራት ላይ ድጋፍና ክትትል ተደረገለት። የሱፐርቪዥን ቡድን አባላቱ ባለስልጣኑ በ2017 ዓ.ም መሪ እቅድ፣በመልካም አስተዳደር፣ በአገልግሎት አሰጣጥና በቅንጅታዊ አሰራር እንዲሁም በፓርቲ ስራዎች ላይ የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት ቀርቦ ተመልክቷል፡፡
የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ባለስልጣኑ ያከናወናቸውን ተግባራት በመንግስትም ሆነ በፓርቲ ስራ ቀረበውን ሪፖርት መሰረት በማድረግ ሰነዶችን በጥልቀት የተመለከቱ ሲሆን ማብራሪያና ግልጽነት በሚያስፈልጋቸው ሀሳቦች ላይ ከባለስልጣኑ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ዳይሬክተሮች ማብራሪያ ተሰጥቶበታል፡፡ የሱፐርቪዥን ቡድኑ አባላት የሰነዶችን መረጃ በጠልቀት ከተመለከቱ በኋላ አስተያየቶችን ሰጥተዋል፡፡በዚህም ባለስልጣኑ እያከናወነ ያለውን መልካም ተግባራት አጠናክሮ መሄድ እንዳለበት የጠቆሙ ሲሆን በክፍተት የታዩትን ማረም እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡ አያይዘውም የሱፐርቪዥኑ አላማ አቅም ለመገንባትና ችግሮችን ለመፍታት መሆኑን ገልጸዋል፡፡

አቶ ኢዘዲን ሙስባህ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ በመርሃ-ግብሩ ላይ እንደተናገሩት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ክትትልና ድጋፍ ማድረጉ ተቋሙ ውጤታማ ስራን ማከናወን እንዲችልና ክፍተቶችም ካሉ ማረም እንዲያስችለው በመሆኑ ክትትልና ድጋፉ በቀጣይ ቀሪ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል።
የሱፐርቪዥን ቡድን አባላቱ በቀጣይ በባስልጣኑ ቅ/ጽ/ቤት ላይ ምልከታ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc-vaow

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ባለስልጣኑ የወርቃማ ሰኞ ማለዳ የማነቃቂያና የእውቀት ሽግግር መርሃ-ግብር አካሄደ፡፡
(ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የወርቃማ ሰኞ መርሃ-ግብር ተካሄደ፡፡
የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የእውቅና ፍቃድ እድሳት ባለሙያ የሆኑት አቶ ግዛት መኮንን የአየር ንብረት ለውጥ በአዲስ አበባ ያመጣቸው ተዕፅኖ በሚል ርዕስ ጉዳይ የመማማሪያ ሰነድ አቅርበዋል፡፡
አቶ ግዛት እንደገለጹት በአዲስ አበባ ያለውን የተፈጥሮ ሃብት በአግባቡ በመጠቀም የአየር ንብረት ለውጥን መከላከል እንደሚቻል የገለጹ ሲሆን በከተማ ያለው የአየር ንብረት ለውጥ ለማስተካከል በአሁኑ ወቅት የሚሰሩት የአረንጓዴ ልማት ስራዎች እና የኮሪደር ልማት ስራዎች አበረታች ለውጥ በቀጣይ እንደሚያመጡ ተናግረዋል፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ ለመከላከል አካባቢን መንከባከብ እንደሚገባ የተናገሩ ሲሆን በሰነዳቸው ላይም የተለያዩ አካባቢዎችን በምስል አሳይተው ለአየር ንብረት ያለውን ተፅዕኖ ማብራሪያ ሰጥተውበታል፡፡
አቶ ኢዘዲን ሙስባህ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ በመርሃ-ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት የተመረጠው የመወያያ ርዕስ ወቅታዊ መሆኑ ጥሩ ሲሆን በማብራሪያው ላይ እንደተገለጸው ችግኝ መትከል የአየር ንብረት ለውጥ ለማስተካከል እና ለልማት ስራዎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አመሠራረት እና አሠፋፈር የተወሳሰብ በመሆኑ በወንዝ አካባቢ ያለው የልማት ስራ ሲሰራ ከቆሻሻ ፍሳሽ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለስራ አስቸጋሪ እንደነበረ አስታውሰዋል፤ በመሆኑም የኮሪደር ልማት ስራዎች ሕብረተሰቡ በምቹ ቦታ እንዲኖርና ከተማዋም ለመኖሪያ ተስማሚ እንድትሆን አድርጎታል ብለዋል፡፡
ሆኖም የሚሰሩ የልማት ስራዎች የችግኝ ተከላ ጨምሮ አበረታች በመሆናቸው የከተማችንን ብክለት በመከላከል ሁሉም የራሱን የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባዋል ብለዋል፡፡
በዕለቱ በቀረበው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሃሳብና አስተያየት ተሰጥቶበት ውይይት ተደርጎበታል፡፡