Telegram Web Link
⛺️Camping Trip Awash park & doho lodge
ጉዞ ወደ አዋሽ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ

የጉዞ ቀን :- ግንቦት 5-6 ቅዳሜ እና እሁድ

🗓የ ቆይታ ጊዜ :-1 ምሽት እና 2 ቀናት

💵 ጥቅል ዋጋ በሰዉ :-4500

መነሻ ቦታ :- ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
መገናኛ ሰዓት :-11:45
መነሻ ሰዓት :- 12:00

የጉዞ ወጪ የሚያካትተው
🚍 ቱሪስት ስታንዳርድ ባስ
🍤🍱 2ቁርስ,2ምሣ,1እራት
🔥🍸 የካንፋየር (የፍየል ጥብስ ) እና ኮክቴል
🏊‍♀🏊 ለጤና ፈዋች በሆነ ፍልዉሀ መታጠብ እና መዋየት
⛺️ የድንኮን(Tent)
🏞 የፓርክ እና ዶሆ ሎጅ መግቢያ
🚶የአስጎብኝ(guide fee)
👮‍♂የፓርክ ጠባቂ
📸የፎቶግራፍ (professional photo)

:ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
BOOK NOW
📞:-0966687071 or
@Fafud_i

=acc no for deposit
:-1000256442349 feysel abdu

👉ማሳሰቢያ
:- የመመዝገብያ ቀን ከ አሁን ጀምሮ ያለን ቦታ እስኪሞላ ድረስ
:- ለመመዝገብ የከፈሉበትን ደረሰኝ ፍቶ መላክ ይኖርባችኋል
AB PHOTOGRAPHY @abiy_yemaryamle
#አርምሞ ውስጣዊ ጉዞ

....ፍቅር እኔን ከእኛ ውስጥ የማግኘት አራድነት ነው::

ፍቅር ከሙሉ ምቾት መሰዋትነትን ማስቀደም ነው::

ፍቅር ሁልጊዜም ይቅር ማለት ነው::

ሞት እኮ ድንገት የሚመጣብን ዝምታ ነው::

ለካ ማለዳ ተነስቶ ወደ ስራለመግባት ከዛሬ የሚሻል ነጋዊ ተስፋ ያስፈልጋል::

ተስፋና ንዋይ ከሌለህ የእኔ የምትለውም ሣይቀር ይጠላሃል::

ግሪኮች ፍቅርን ለመግለፅ ብዙ ቃላትን አበጅተዋል...

አጋፔ ማለት ምላሽንየማይፈልግ ፍፁም ፍቅር ነው::

ስቶርጅ ደግሞ ከዚያኛው ወገን የሚገኝን ውዴታና ጥቅም ተመርክዞ የሚለገስ ፍቅር ነው::

#አርምሞ

#ዶ/ር_ኤልያስ_ገብሩ_አዕምሮ
j #wat a #beautyful #picture

#street_photography

#best #awesome #timing

#our #lovely😍 #Ethiopia
"መኑ ዘይክል ነቢበ ዕበይኪ"
ክብርሽን ገናንነትሽን መናገር የሚቻለው ማነው...ይላሉ ሊቃንቱ እሷ በመወለዷ አለም እንደገና አበራች እኛም እንደሰውም ተቆጠርን እንኳን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ
AB PHOTOGRAPHY @abiy_yemaryamlej
"መኑ ዘይክል ነቢበ
ክብርሽን ገናንነትሽን መናገር የሚቻለው ማነው...ይላሉ ሊቃንቱ እሷ በመወለዷ አለም እንደገና አበራች እኛም እንደሰውም ተቆጠርን እንኳን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ ገናንነትሽን መናገር የሚቻለው ማነው...ይላሉ ሊቃንቱ እሷ በመወለዷ አለም እንደገና አበራች እኛም እንደሰውም ተቆጠርን እንኳን ለዚች ታላቅ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ

#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት
#ትንሳዔከ_ለእለ_አመነ_ብርሃንከ_ፈኑ_ዲቤነ
#ቦሌ_መድሐኒአለም

#ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ
#ፅጌ_ፀዓዳ
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን

#street_photography

#best #awesome #timing

#photoshoot

#our #lovely😍 #ethiopia
2025/10/22 21:16:00
Back to Top
HTML Embed Code: