Telegram Web Link
BOOS 2025

ፋሽን እና ሞዴሊንግ አፍቃሪ ለሆናችሁ የተዘጋጀ ግሩፕ

እዚህ ላይ እየገባችሁ ፎቶዎቻችሁን post አድርጉ 👋

👇👇👇👇👇
https://facebook.com/groups/284640698679471/
በአዶት ሞዴሊንግ የሚሰራ ሶሻል ሚዲያ ላይ አክቲቭ የሆነ እና ፍላጎት ያለው ሰው እንፈልጋለን ።

ሞዴሎች
ተዋንያን
ፎቶ ግራፈር
ዲዛይነሮች
ሜካፕ አርቲስቶች
በአጠቃላይ የሞዴሊንግ እና የፋሽን ኢንዱስትሪ ላይ መቀላቀል የምትፈልጉ በሙሉ አዋሩን
👇👇

@adot_Community
@adot_Community
💢 በጣም ትልቅ ለሆነ Event ሞዴሎች እፈልጋለው 💢
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
For ፦ October 19

🔸ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ እንግዶችን መቀበል
🔸የ 4 ቀን ስራ ነው
🔸ፈረንሳይኛ ፣ እንግሊዘኛ ወይም አረቢኛ አቀላጥፋቹ መናገር የምትችሉ

▫️ ተፈላጊ 12 ሴቶች
▫️ እድሜ ከ 20 - 25
▫️ ጥሩ መልክና ቀጠን ያላቹ ( የሞዴል አቋም ያላቹ )
▫️ ቁመት 1.68 እስከ 1.72
▫️ ጥሩ ስነምግባር ያላቹ

🗯 በጣም አሪፊ በሆነ ክፍያ 💰💰💰

👇👇👇👇👇

@Dani_Adot
@Dani_Adot
ሞዴሎች ሊያደርጓቸው ከሚገቡ ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ነገር ፖርቲፎሊዮ ማዘጋጀት ነው ።

ሞዴሊንግ ላይ ለካስቲንግ ወይም ለማንኛውም ስራ ፎቶዎችን ላኩልኝ ስትባሉ እንደዚህ ያሉ ፎቶዎችን አዘጋጅታችሁ ላኩ ።

ማንኛውም ጥያቄ መጠየቅ የምትፈልጉ
👇👇👇👇👇
@Dani_Adot
@Dani_Adot
2025/07/02 03:08:48
Back to Top
HTML Embed Code: