Telegram Web Link
King of premier league

@aguerofans
👑ሰርጂዮ አግዌሮ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በገጠማቸው ክለቦች ከቦልተን ዋንደርስ በስተቀር ሁሉም ላይ ጎል ማስቆጠር ችሏል። 🤯

@aguerofans
👑ሰርጅዮ

🗣||"በትላንትናው እለት ሳስብበት ነበር፣በድጋሚ እግርኳስ የምጀምር ያህል ተሰምቶኝ ነበር፣ኢንተር ሚያሚ ቡድን ውስጥ እንድጫወት ጥያቄ ቀርቦልኝ ነበር፣ግን አልተቀበልኩም፣በቀጣዮቹ 2 አመት?እስቲ እጫወት አልጫወት አብረን እናያለን"

VIA TyC Sports

@aguerofans
#ልክ_በዚህች_ቀን

👉🏽|| #ልክ_በዚህች_ቀን ነበር ከ 1 አመት በፊት ክለባችን #ማንችስተር_ሲቲ #ሰርጅዮ_ኩን_አግዌሮ ከክለቡ እንደሚለቅ ያስታወቁት🥺💙

The day we don't want to remember.....😭💙.

@aguerofans
🔖ማስታወሻ

🔱 👑አግዌሮ ለተጨማሪ 2,520 ደቂቃዎች በፕሪሜይር ሊጉ ጎል ሳያገባ እንኩዋን ቢጫወት በፕሪሜይር ሊጉ በትንሽ ጨዋታ ብዙ ጎል ያገባ የሚለዉን ረከርድ(minutes per goal ratio record ) ከሱ የሚነጥቀው አይኖርም : :

👑ኩን ይለያል💙
@aguerofans
👑Sergio nexet to the world cup ❤️

@aguerofans
Group photo of👑 sergio and former football legendes and stars

@aguerofans
👍1
ዛሬ 6 ተጫዋቾች የፕሪሚየር ሊጉ ዝነኞች የክብር መዝገብ ላይ ተቀላቅለዋል።

🏅 ኢያን ራይት
🏅 ፒተር ሽማይክል
🏅 ፖል ስኮልስ
🏅 ዲዲዬ ድሮግባ
🏅 ቪንሰንት ኮምፓኒ
🏅 ሰርጂዮ አጉዌሮ🤟🤟👑

@aguero
👍1
2025/10/24 07:39:59
Back to Top
HTML Embed Code: