Telegram Web Link
💦ሸይኽ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል


🔻"
#ስትጠም መንገድ የሚያመላክቱህ ሲጠፋህ የሚጠቁሙህ፣
👉
#ስትረሳ የሚያስታውሱህን፣ #ያላወቅክ ከሆነ የሚያስተምሩህን #ምርጥ ሰዎችን ለመጉዳኘት #ጥረት ይኑርህ።"

[ሸርሕ አልቡኻሪ:(1/62]


http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
www.tg-me.com/Quran_Mp3_Collection

1 @mishary_rashid_al_afasi
2 @Yassen_Al_Jazairi
3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri
4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan
5 @Abdulbasit_Abdussamed1
6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais
7 Ali_Al_Huzaifi
8 @Khalifah_At_Tonaeijy
Ahmad_Al_Ajmy
10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi
11 Emad_Al_Mansary
12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar
13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami
14 @Abdulhadi_Kanakeri
15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly
16 @Sheikh_Adel_Rayan
17 @Khalil_Al_Hussary
18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub
19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany
20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi
21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi
22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi
23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim
24 @Yasser_Al_Dosarii
25 @Muhammad_Al_Kurdi1
26 @Fares_Abbad1
27 @Sheikh_Salah_Bukhatir
28 @Imad_Zuhair_Hafez
29 @Muhammad_AbdulKareem
30 Ahmad_Misbahi
31 @Abdulaziz_Az_Zahrani
32 @Ibrahim_Al_Asirii
33 @Abdulbosit_Qobilov1
34 @Abdullah_al_Matrood1
35 @Afzal_Rafiqov1
36  Hani_Ar_Rifai
37 @Abdullah_Ali_Jaber
38 @Sheikh_Muhammad_Jibril
39 Jazza_Alswaileh
40 Bandar_Balila
41 @Mohammad_Al_Tablawi
42 Wadee_Al_Yamani
43 @Ghassan_Al_Shorbajyi
44  Zaki_Dagistan
45 Ahmad_Al_Lahdan
46 @Abdullah_Xalif
47 @Yasser_Al_Qureshi
48  Nabil_Al_Rifai
49  Salah_Al_Hashem
50  Shirazad_Taher
51 @Tawfeeq_As_Sayeghh
52  Rashid_Al_Arkani
53 @Sheikh_Mustafa_Ismail
54  Ali_Yakupov
55 Abdullah_Kamel
56 @Mahmud_Ali_Albanna
57 @Sheikh_Idris_Abkar
58  Hassen_Saleh
59  Moeedh_Al_Harthi
60  Ahmed_Naina
61  Waleed_Al_Naehi
62 Saber_AbdulHakam
63 @Mohammad_Saleh_Shah
64 @AbdulMuhsin_Qasim
65 Salah_Al_Budair
66  Akram_Alalaqimy
67  Jamaan_Alosaimii
68 @Abdulmohsen_Harty
69 @Abdul_Wadood_Haneef
70 @Mohammad_Al_Abdullah
71  Yahya_Hawwa
72 @Hasanxon_Yahyo_Abdulmajid
73 Khalid_Al_Jaleel
74 @Noreen_Muhammad_Siddique
75 @Ahmad_Al_Shalabii
76 @Alzain_Muhammad_Ahmad
77 @Abdulmohsin_Al_Obeikan
78 @Ibrahim_AlAkhdar
79 @Rahmatulloh_qori_Obidov
80 @Muhammadloiq_qori_Aminov
81 @Shayx_Alijon_qori_Haydarov
«ምኞትህን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጠው ፣ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም»💜

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
መልካምነት መልክ ቢኖረው ኑሮ
ረሱልን ይመስል ነበር ﷺ
💜

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የጎዳና ላይ ዳዕዋ ውጤታማ እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ!
...
(ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 17/2016)
...
የራህማ የጎዳና ላይ ዳዕዋ ዱዐቶች በሀዋሳ እና በዙሪያዋ ላይ እያደረጉት ያለው ዳዕዋ ውጤታማ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚሁ ምክኒያት ብርሀን ወደሆነው ሀይማኖት 15 ሰዎች በአንድ ቀን ወደተፈጥሯዊ ሀይማኖታት መመለሳቸው ተሰምቷል።
..
በተጨማሪ በዛው ሲዳማ ክልል ወንዶገነት  ባደረጉት ዳዕዋ ላይ 4 ወንድሞቻች ከነበሩበት ፅልመት ወጥተው ወደ እስልምና ብርሀን እንዲቀላቀሉ መደረጉ ድርጅቱ ገልጿል።
...
ራሐማ ኢስላማዊ ድርጅት እያደረገ የሚገኘው የጎዳና ላይ ዳዕዋ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚቀጥል ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ድርጅቱን በማገዝ ዳዕዋውን እንዳጠናክር ጥሪ ቀርቧል።
...
©ሀሩን ሚዲያ

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
◼️ጥሩ ጓደኛ ካለህ አጥብቀህ ያዘው‼️


💦ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለአላህ ብሎ መዋደድና ጓደኛ የመሆን ምሳሌው ልክ እንደ እጅና አይን ምሳሌ ነው። አይን ስታለቅስ እጅ እምባዋን ታብሳለች። እጅ ስትታመም ደግሞ በሷ ህመም አይን ታለቅሳለች። ወደ መልካም የሚመራህና በአላህ ትእዛዝ ላይ የሚያግዝ ጓደኛ ካለህ እንዳይለይህ አጥብቀህ ያዘው። ምክንያቱም በአሁን ሰአት መልካም ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ከመልካም ጓደኛ መለየት ግን በጣም ቀላል ነው።
📖|{حِلْيَةُ الْأَوْلِيَاء ١٠١/٤}|

http://www.tg-me.com/Sadik_Ibnu_Heyru
ሁለቱ ቆንጆ ባህሪያት!

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿عليْكَ بحسْنِ الخلُقِ، وطولِ الصمْتِ، فوالذي نَفْسِي بيدِهِ ما تَجَمَّلَ الخلائِقُ بِمِثْلِهِما﴾

“በመልካም ስነምግባር እና በረጅም ዝምታ ላይ አደራችሁን። ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከፍጡራኖች በእነሱ (በሁለቱ ባህሪያት) እንደተዋበ አይነት ሰው ማንም የለም።”

📚 አልባኒ በሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሀሰን ብለውታል: 4048

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
وعَلَيكَ بكَثرَةِ ذِكرِ اللهِ يُزَهِّدكَ اللهُ في الدُّنيَا ».
📖 አላህን ማውሳትን አብዛ, አላህ ዱንያ ላይ ዛሂድ ያደርግሀል(ከማይጠቅምህ ልፋት ይጠብቅሀል

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
🌹እውነተኛ ጓደኝነት ምሳሌው
ልክ እንደ አይን እና እጅ ነው
🍂እጅ ሲታመም አይን ያለቅሳል
አይን ሲያለቅስ ደግሞ እጅ
       እንባን ያብሳል!

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
صلوات ربي وسلامه عليك حبيبي يارسول الله
‏صلى الله عليه وسلم
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💰ቢትኮይን እና መሰል ዲጂታላዊ ገንዘብ በኢንተርኔት መስራት በሸሪዓ እንደት ይታያል?

👤ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሓይሊ
=
www.tg-me.com/AbuSufiyan_Albenan
------------【أَقْـسَـامُ الـفـَرَحِ】 -----------
              ------------【የደስታ አይነቶች】 ------------

✍🏻🔺 قـال الـعلامة الـمفسـر عبدالـرحمن بن سعدي  رحمه الله تعالى - :
🔺✍🏻 ታዋቂው የቁርአን ተፍሲር ሊቅ የሆነው አብዱረህማን ቢን ሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

📌♻️الـفرح ورد في الـقرآن محمـوداً مـأموراً به في مثـل قولـه :
📌♻️ ደስታ በቁርአን ውስጥ የተወደሰና የታዘዘ ሆኖ መቷል ለምሳሌ አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል

۞ {{ قُـلْ بِفَضْـلِ اللّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَلِكَ فَلْيَفْرَحُواْ هُـوَ خَيْرٌ مِّمَّـا يَجْمَعـُونَ }[ يونس٥٨]
۞ {{በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡ በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡ እርሱ ከሚሰበስቡት ሀብት በላጭ ነው» በላቸው}}

👈 فهـذا فـرح بالـعلم ، والـعمل بالـقرآن والإسـلام ،
👉 ይህ ከላይ የታዘዘው ደስታ በኢልም ላይ፣ ቁርአንን በመተግበር ላይና በኢስላም አማካኝነት እንድንደሰት ነው

📌♻️وكذلك قولـه :
۞ {{ فَـرِحِينَ بِمـَا آتَاهـُمُ اللّهُ مِـنْ فَضْلِـه}} [آل
عمران١٧٠]
📌♻️ በሌላም ቦታ አላህ እንዲህ ይላል
{{አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ነገር ተደሳቾች ናቸው።}}
⇦ فهـذا فَـرَحٌ بِثَـوَابِ اللّٰهِ ،
👉 እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት የደስታ አይነቶች የተፈቀዱና በአላህ ምንዳ መደሰትን የሚያሳዩ ናቸው

-------------------------------🔺🔺-----------------------------------------------------------------------------------------------------

📌♻️ وورد منْهيـًا عنه مذمومـا ، مثل : الـفرح بالـباطل  وبالـرِّياسات ، والـدنيا الـمشغلة عـن الـدين
📌♻️ በሌላ ቦታ ደሞ ደስታን የተወቀሰና የደከለከለ ሆኖ መቷል። ለምሳሌ
🔺በባጢል መደሰት
🔺በስልጣን መኩራትና መደሰት
🔺ከዲን ቢዚ በሚያደርግ ዱንያ መደዘትን ይመስል ተወግዘዋል። አላህም እንዲህ ብሏል።

📌♻️ في مثـل قولـه تعالى :
۞ {{ إِنَّـهُ لَـفَرِحٌ فَـخُـورٌ }} [ هود١٠]

📌♻️ ልክ አላህም በቁርአኑ እንዳለው
۞ {{እርሱ ተደሳች ጉረኛ ነውና፡፡}}

📌♻️ وقولـه عـن قـارون :
۞ {{ قـَالَ لَـهُ قَوْمُـهُ لَا تَفْـرَحْ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحـِبُّ الْـفَرِحِينَ }} [ القصص٧٦]
📌♻️ አላህ ስለፊርአው ሲናገር እንዲህ ብሏል
۞ {{ወገኖቹ ለእርሱ ልክ ያለፈ ደስታ በመደሰት አትኩራ፤ አላህ ኩራተኞችን አይወድምና አሉት}}

❂ ومـا أشْـبـَه ذلك ،
❂ ሌሎችም ይህን የመሳሰሉ የተከለከሉ ደስታዎችን የሚያወግዙ አንቀፆች አሉ።

《فصـار الـفَرحُ تبعًـا لِمَـا تعلّـق بـه ، إن تعلـق بالـخير وثمـراته فـهـو محمـود ، وإلاّ فـهـو مـذمـوم》

በአጠቃላይ ደስታ ሊወገዝና ሊወደስ የሚችለው ከሱ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች አማካኝነት ነው። ደስታው ከመልካም ነገራቶችና ከምንዳቸው ጋር ተያያዥነት ካለው የተፈቀደውና የተወደሰው ደስታ ሲሆን ከዚህ በተቃራኒ ከሆነ ደሞ የተከለከለውና የተወገዘው ደስታ ይሆናል》

▣[ تيسير اللطيف المنان (صـ٣٢٩-٣٣٠) ]
2024/06/03 02:15:48
Back to Top
HTML Embed Code: