''✍️አትጠላሉ፣ አትመቀኛኙ፣ ጀርባ አትሰጣጡ፣ የአላህ ባሪያዎች ወንድማማቾች ሁኑ»።
{ረሱል ﷺ }💜

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
የአላህ መልክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنِ استغفَرَ للمؤمنينَ وللمؤمناتِ، كتَبَ اللهُ لَهُ بِكُلِّ مؤمِنٍ ومؤمنةٍ حسنةً﴾

“ለወንድ እና ለሴት አማኞች ምሕረት የለመነ ‘እስቲግፋር ያደረገ’ አላህ በሁሉም ወንድ እና ሴት አማኞች ልክ መልካም ምንዳ ‘ሐሰናት’ ይፅፍለታል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 5906

اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، وَالمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ
ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዲህ አሉ

اتَّقِ الله حَيۡثُمَا كُنۡتَ وَاتۡبِعِ السَّيِّءَۃَ الۡحَسَنَۃَ تَمۡحُحَا.
((የትም ቦታ ብቶን አላህን ፍራ))። በመጥፎው ስራህ ላይ መልካምን ስራ አ ስከትልበት እንድታጠፋልህ (እንድትሰርዝልህ)።
#ዑስማን #ኢብን #ዐፋን ( ረዲየሏሁ ዐነሁ) የዒባዳን ጥፍጥና በአራት (4 ) ነገሮች አግኘው
አሉ :-

➊አላህ ያዘዘውን ግዴታ በመፈፀም ::

#አላህ ከከለከለው ሐራም ካደረጋቸው ነገሮች
በመራቅ ::

#አላህ በመልካም ያዘዘውን በመፈፀም ::

➍አላህ የሚጠላውን ነገር መሥራት የአላህን ቁጣ
ስሊሚያመጣ ፈርቶ በመተው ናቸው ::

#ኢብኑ #ዑመር የአላህ መልዕክተኛ :
( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ትከሻዬን ያዝ በማድረግ " በዚህች ዓለም ስትኖር እንደ መንገደኛ
ሁን " አሉኝ ማለቱ ተዘግቧል ::

#አራት #ነገሮች አሉ ላዩን ስናያቸው ምንዳ ያላቸው
ውስጡን ስንመለከታቸው ግን ግዴታ መሥራት
ማድረግ ያለብን ነገሮች ናቸው ::-
እነሱም :-
➊ከአላህ ሰዎች ጋር አብሮ መኖር

#ቅዱስ #ቁርአንን መቅራት

➌ቀብርን መጎብኘትና

➍የታመመ ሰው መጠየቅ ናቸው ።
http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
🍂ስለ ችግሮቼ ላወራህ ሱጁድ እወርድና ያደረክልኝ ነገሮች ከአቅሜ በላይ ሲሆኑ ....

        እንደምወድህ ብቻ ነግሬህ እነሳለሁ...... ❤️

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
وعَلَيكَ بقِلَّةِ الكَلامِ يَلِينُ قَلبُكَ ، وعَلَيكَ بطُولِ الصَّمتِ تَملِكُ الوَرَعَ ،
👅 ንግግር በማሳጠር ላይ አደራህ, ቀልብህን ይለሰልሳል፣
ዝምታን አብዛ, ጥቡቅነትን ትወርሳለህ(ትላበሳለህ)‼️

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
#በዚች ምድር ላይ እደረሱል ያፈቀረ እደሳቸው የተፈቀረ የለም ወደፊትም አይኖርም ሀቢብና #Sallallahu_Alaihi_Wasallam🕌🥰
የጁምአ ቀን

ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ)እንዲህ ብለዋል፦
{አርብ(ጁመዓ) ቀን ገላውን ታጥቦ መላ ሰውነቱን አፀዳድቶ ቅባትና ሽቶ ከተቀባ በሗላ ጁመአ ለመስገድ ቀደም ብሎ ወደ መስጊድ በመሔድ ሌሎች ሰዎችን ሳይገፋና ሳይረብሽ በፀጥታ ቦታውን ለሚይዝ ከዚያም የቻለውን ያህል (ሱና) ከሰገደ በሗላ በፀጥታ ኹጥባን ለሚያዳምጥ ሰው ከዚያ ጁመዓ ጀምሮ እስከሚቀጥለው ጁመአ ድረስ በመካከል ያለው ሐጢያቱን አላህ ይተውለታል፡፡}

ነብዩ ሰ,ዐ,ወ ስለ ጁምአ ቀን ታላቅነት ሲናገሩ የጁምአ ቀን የቀኖች ሁሉ ኑጉስ ነው እነዚህ አምስት ነገሮች በጁምአ ቀን ተከስተዋል ብለዋል። እነሱም፦

1, አላህ አደምን የፈጠረው በጁመአ ቀን ነው፣

2, አደም ከጀነት የወጡት በጁምአ ቀን ነው፣

3, አደም የሞተውም በጁመአ ቀን ነው፣
4, ቂያማ የምትቆመውም በጁመአ ቀን ነው፣

5, በጁምአ ቀን የሆነች ሠአት አለች።አንድ የአላህ ባሪያ የጠየቀውን ነገር ይሠጠዋል፣ያቺን ሠአት ካገኛት ሀራም ነገር እስካልሆነ ድረስ አላህ ይቀበለዋል።
በሌላ የሀድስ ዘገባ አንድ ሰው ታጥቦ ያለውን ጥሩ ልብስ ለብሶ ሽቶ ተቀብቶ ወደ መስጂድ ሄዶ ማንንም አዛ ሳያደርግ ኢማሙ ኹጥባ ሲያደርጉ ዝም ብሎ ከሠማ ጁማአውን ከሰገደ አላህ ካለፈው ጁምአ እሥከ አሁኑ ጁምአ ያለውን ወንጀሉን ያብስለታል።
በሌላም የሀድስ ዘገባ የጁምአ እለት በመጀመሪያ ሠአት ወደ መስጅድ የገባ ግመል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ የቀንድ ከብት ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ በግ/ፍየል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ ዶሮ ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ እንቁላል ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታላ።
ኢማሙ ሚንበር ላይ ሲወጡ የሚመዘግቡት መላኢኮች የኢማሙን ኹጥባ ለመስማት መስጂድ ይገባሉ።

የአላህ መላእክተኛ(ሰ,ዐ,ወ) እንድህ ብለዋል፦
{የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላወትን ማውረድ አብዙ፣ማንኛውም ሠው የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላዋት አያወርድም ሠላዋቱ ቢቀርብልኝ እንጅ።}
(አልባኒ ሶሂህ ብለውታል)

አላህ ሱ.ወ እንዲህ ብሏል፦
‌“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ። መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ።(9)፤ ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ። ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡(10)" ((62:9_10)

የጁመአ ቀን ሱናወች ~~~~~~~~~

~ገላን መታጠብ
~ ጥሩ ልብስ መልበስ
~ሽቶ መቀባት ለወንዶች
~ ሲዋክ
~ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
~ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰ፣ዐ፣ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ።

‌ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
Audio
አንዳንድ የጅሙአ ቀን አህካሞች

🔻ሁሌ ጅሙአ ሙባረክ መባባል
🔻በኹጥባ ሰአት መነጋገር
🔻ድምፅን ከፍ አድርጎ ኣሚን ማለት
🔻ጅሙአ ሶላት ላይ ማርፈድ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
http://www.tg-me.com/+TOuxbrki5gY2iIpt
قُلْ يَا عِبَادِ الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ لِلَّذِينَ أَحْسَنُوا فِي هَٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةٌ ۗ وَأَرْضُ اللَّهِ وَاسِعَةٌ ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ

(ጌታችሁ) «እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ለነዚያ በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ለሠሩት መልካም ምንዳ አላቸው፡፡ የአላህ ምድርም ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው» (ይላል) በላቸው፡፡


[ሱረቱ ዙመር : 9-10]
🔰 وكُن رَحِيمًا تَكُن مُحَبَّبًا إلى النَّاسِ ، وارضَ بِمَا قَسَمَ اللهُ لَكَ مِنَ الرِّزقِ تَكُن غَنِيًّا ، وتَوَكَّل عَلى اللهِ تَكُن قَوِيًّا ،
🔼አዛኝ ሁን, ሰዎች ዘንድ የተወደድክ ትሆናለህ፣
አላህ አካፍሎ የሰጠህ ሪዝቅ ውደድ የተብቃቃ(ሀብታም) ትሆናለህ፣
በአላህም ላይ ተመካ ጠንካራ ትሆናለህ💜
*ሱራህ 4, አያህ 157*
وَقَوْلِهِمْ إِنَّا قَتَلْنَا ٱلْمَسِيحَ عِيسَى ٱبْنَ مَرْيَمَ رَسُولَ ٱللَّهِ وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ وَلَٰكِن شُبِّهَ لَهُمْ ۚ وَإِنَّ ٱلَّذِينَ ٱخْتَلَفُوا۟ فِيهِ لَفِى شَكٍّۢ مِّنْهُ ۚ مَا لَهُم بِهِۦ مِنْ عِلْمٍ إِلَّا ٱتِّبَاعَ ٱلظَّنِّ ۚ وَمَا قَتَلُوهُ يَقِينًۢا
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
👉አላህ በቂያችን ነዉ !!
~

لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ

ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡

فَإِن تَوَلَّوْا فَقُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ ۖ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ

ቢያፈገፍጉም አላህ በቂዬ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ እርሱም የታላቁ ዐርሽ ጌታ ነው በላቸው፡፡💜
جَالِس أهلَ الوَرَعِ وأهلَ التُّقَى يُصلِحِ اللهُ أمرَ دِينِكَ ، وشَاوِر في أمرِ دِينِكَ الَّذِينَ يَخشَونَ اللهَ ،
📝 ጥቡቅ የሆኑና አላህን የሚፈሩ ሰዎች ተቀማመጥ, አላህ ዲንህን ያሳምርልሀል፣
በዲንህም ጉዳይ እነዝያ አላህን የሚፈሩ ሰዎች አማክር 💜
◾️ሶላት ላይ ስትሆን ልብህን ፈልገው


💦قال ابن قدامة رحمه الله:
🔻ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【"فمتى رأيت قلبك لا يحضر فى الصلاة،
فاعلم أن سببه ضعف الإيمان، فاجتهد فى تقويته "】

ሶላት ላይ ቆመህ ልብህ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቅ። ስለዚህ ልብህ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገለው ይገባል።

📚 مختصر منهاج القاصدين (ص30)
"የፈለግከውን መልካም ስራ ብትሰራ በስራህ አትደነቅ። ባንተ ላይ ካለው የአላህ ሐቅ አንፃር ስራህ ትንሽ ነው።"
ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን
[ሸርሑ ሪያዲ አስሷሊሒን: 1/575]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
سورة الكهف Al-Kahf - عبد الودود حنيف Al-Haramien HD
قناة القرآن الكريم Al Haramien
➡️ ሱረቱል ካህፍ

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
2024/05/10 09:34:19
Back to Top
HTML Embed Code: