Telegram Web Link
የዓለማችን ውዱ ፈሳሽ እንባ ነው! 1% ውሃን እና 99% ስሜትን ይዟል አንድን ሰው ከመጉዳትህ በፊት ደጋግመህ አስብበት !
#share #share #share
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ጦዘህ ኣከራይህ ጋር ትሄድና



😒
ከ ነገ ጀምሮ ቤት ፈልግ 😳😒😁

Join us
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ጓደኛዬን ምሳ ልጋብዛት ሆቴል ገብተን ሜኑ ይምጣልሽ ስላት... አረ እሱን ባለፈው በልቼዋለሁ ሌላ ምግብ አትልም 😂😂 ጎበዝ ከአስተናጋጁ ጋር ነፈርን🤣

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ተሳተፉበት ቀላል ጥያቄ ነው


ግሩፕ
👇👇👇👇👇👇
@ChewataGroup
@ChewataGroup

Join and share

Channel
👇👇👇👇👇👇👇
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
የዘንድሮ ፍቅር በጣሙን ተንዛዛ
ህፃን ሽማግሌው "i love you❤️" አበዛ🤧
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ሁሌ አስተማሪክ እ.በ.ጥ እያለ ሲያዝግክ
.
.
.
.
.
መቼ ነው ፈ.ን.ዳ የምትለኝ😳😳😳😳😳
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
For only genius
ተሳተፉ
👉 የትኛው ነው የሞተው ??
👉👉👉ለምን???

መልስ 👉ግሩፕ
👇👇👇👇👇👇
@ChewataGroup
@ChewataGroup

Join and share

Channel
👇👇👇👇👇👇👇
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ሀብታሙ ሰውየ ስለስኬቱና ስላሳለፈው መከራ ለልጁ ሲያጫውተው
.
.
የምበላው አጥቼ በርገር ፍለጋ በቪትዝ የተንከራተትኩትን መቼም አልረሳውም😔😔
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
#BEING_ሰገጤ

#እሱ : ለምን አረፈድሽ
#እሷ: ቆንጆ ሴቶች እኮ ከቤት ለመዉጣት ጊዜ እንደሚወስድባቸዉ አታዉቅም
#እሱ : እሱንስ አዉቃለዉ አንቺ ለምን አረፈድሽ ነዉ ያልኩት 😂

😂😂😂🤦
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ቀን በቀን #ቸከስህ እንዴት ናት የሚልህ ጀለስ ዛሬ አልጠይቅህ ሲል😂😂
.
.
.
.
.
#ስማ_ቸከሴ_እንዴት ናት 😳😂

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ቡና እየጠጣው በጣም ጮክ ብዬ ፉት ስል ሰምቶ 😋.......

አንዱ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው 🗣...
.
.
.
ማነው በኖኪያ ስልክ ስኔክ ጌም ሚጫወተው

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
#For_Only_Genius

መልስ ከነማብራሪያው አስቀምጡ።

ግሩፕ
👇👇👇👇👇👇
@ChewataGroup
@ChewataGroup

Join and share

Channel
👇👇👇👇👇👇👇
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
መረሳት የሌለባቸው ቀልዶች


አንዲት ሞልቃቃ የዛ ሰፈር ልጅ😜 ለመጀመሪያ ጊዜ ከአባቷ ጋር ወደ ገጠር እየሄደች እርሻ የሚያርሙ ሰዎች ታያለች. . . .

ልጅቷ፦ "አባቢ ምን እየሰሩ ነዉ?"🤔

አባት፦ "እያረሙ"🙄

ልጅቷ፦ "ወይኔ ጉዴ የገጠር ደብተር ምን ያክላል!😳😂😂😂😂
SHARE SHARE👇👇

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
EBS የሚለውን እብስ ብለህ ያነበብከው ልጅ EMS የሚለውን ምን ብለህ እንደምታነበው ሳስብ🤣🤣

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ከቤታችን_ጀርባ_ክፍል_2
ተለቀቀ 👏👏👏
ጥራቱ ተሻሽሎ በምርጥ ሳውንድ ትራክ ታጅቦ ትረካ ሁለት በድምፅ ተለቋል 👏👏👏
Subscribe 🙏🙏🙏
https://youtu.be/l4OGE122Q3A
https://youtu.be/l4OGE122Q3A
የ12 አመት ህፃን እና የ86,አመት አዛውንት በምን እንደሚለያዩ ታውቃላችሁ😳
.
.
.
በእድሜ ነዋ😂😂😂

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
ብሮ ምግብ ማብሰል የምትችል ሴት አግባ! ምክኒያቱም ፍቅር ያልቃል፣ ዉበትም ይጠፋል፣ ረሀብ ግን ዘላለማዊ ነዉ!

#ብሎ_መከረኝ 🤣😂

@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
2025/06/28 13:46:28
Back to Top
HTML Embed Code: