Telegram Web Link
መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ የቁኣን ሒፍዝ ማዕከል ለ2018 ዓ.ል  የትምህርት ዘመን በ አዳሪና  በተመላላሽ መርኃግብር  ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግቱን አጠናቆ  በምዝገባ ላይ ይገኛል።

የአዳሪ መርኃግብር
ጾታ፡  ለሁለቱም (ለወንድም ለሴትም)
እድሜ: ለወንድ ከ10 - 25 ዓመት
              ለሴት  ከ 10 አመት በላይ

የሚሰጥበት አድራሻ: አንፎ ድልድይ በሚገኘው ዋናው ማዕከል።

የተመላላሽ መርኃግብር፡
ፆታ: ለሁለቱም
እድሜ: ከ 4 አመት በላይ ለሁሉም የእድሜ ክልል 
የሚሰጥበት አድራሻም: በሁሉም ቅርንጫፎች

ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ፡

➡️አንፎ ቅርጫፍ፡
+251913939993 /+251928844757
➡️ቦሌ ቅርንጫፍ፡
+251911119260 /+251930547776

✈️የቴሌግራም አድራሻ
https://www.tg-me.com/merkezabumussa1
https://www.tg-me.com/merkezabumussa1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
📌  አዲስ ትምህርት
 
🔹  الدرس الحادي عشر

🔹 ክፍል / 11

📚 
#كلمة_التوحيد_لا_إله_إلا_الله (فضائلها ومدلولها وشروطها ونواقضها)
لفضيلة الشيخ أ.د.  عبدالرزاق بن عبدالمحسن البدر
          
📚
#የተውሒድ_ንግግሯ_ላኢላሃኢለላህ
(ትሩፋቷ ፣ የምታመላክተው መልእክት ፣ መስፈርቶቿ (ቅድመ ሁኔታዎቿ ) ፣ አፍራሽ ነገሮቿ)

በሸይኽ አብደረዛቅ ኢብኑ  አብደ ሙህሲን አል- በድር 
      
🔹 مدلول ومعنى كلمة التوحيد -٤، وأسباب حصول شفاعة النبي صفحة ٤٣ إلى ٤٤.

🔹
#ላኢላሃኢለላህ_የምታመላክተው መልእክት-4

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://www.tg-me.com/AbumuslimAlarsi/13225
            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•      
🗓 በአዳማ ከተማ፣ በቦሌ (ኸዲጃ) መስጂድ, ሰኞ ረጀብ 13/1446 ሂጅሪ, (ጥር 05 ,2017), እና በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ የተሰጠ ትምህርት ነው!!!
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
               📌 የኪታቡ pdf ነው

https://www.tg-me.com/AbumuslimAlarsi/12383
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)  

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

🌐
https://www.tg-me.com/AbumuslimAlarsi
إنا لله وإنا إليه راجعون
اعظم الله اجركم وغفر الله لسماحة الشيخ عبدالعزيز ال الشيخ
2025/10/31 09:43:21
Back to Top
HTML Embed Code: