Telegram Web Link
If you are working on your product and you want help in making it a reality, creative hub is a good place to start. Only 3 days left for the deadline.
AddisCode pinned «.NET Conf in Addis 2021 https://www.eventbrite.com/e/net-conf-in-addis-2021-tickets-226779211727»
ባንኩ ያለካርድ ከኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ደንበኞች ከሲቢኢ ብር ሒሳባቸው ያለካርድ ከኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበትን አሠራር ባንኩ ተግባራዊ ማድረጉ ተገልጿል፡፡ በዚህ አገልግሎት ደንበኞች ከራሳቸው በተጨማሪ ለሚፈልጉት ሌላ ግለሰብ ያለካርድ በኤቲኤም ማሽን አማካይነት ከሲቢኢ ብር ሒሳባቸው ገንዘብ እንዲያወጣ…

https://www.fanabc.com/ባንኩ-ያለካርድ-ከኤቲኤም-ማሽን-ገንዘብ-ማ/
Forwarded from Ethiopian Business Daily
Ethio Telecom Garnered 28 Billion Br in Revenue

In the first 6 months of this budget year, Ethio Telecom has garnered a total of 28 Billion ETB revenue, which is 86.4% of the target and 6.7% increment from the previous budget year similar period.

@EthiopianBusinessDaily
Forwarded from Ethio Fm 107.8
የማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት የመረጃ ባንክ /ዳታ ቤዝ/ ስርዓት አልዘረጋም ተባለ፡፡

ይህም ማለት በየዘርፎቻቸዉ የሚያስተባብሩ የመንግስት አስፈጻሚ አካላት የመረጃ ቋት በቅንጅት የሚሟላበትን ስርዓት እና የሚተሳሰሩበትን ስርዓት አለመዘርጋቱን ያሳያል፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት የዘላቂ ልማት ግቦች የ2012/13 የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት በገመገመበት ወቅት ኤጀንሲዉ የመረጃ ባንክ /ዳታ ቤዝ/ ስርዓት አልዘረጋም የተባለ ሲሆን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ ይገዙ ምላሻቸዉን ሰጥተዋል ፡፡


ዋና ዳይሬክተሩ የሃገሪቱን የዘላቂ ልማት ግቦችን የማስተባበር፣ የመምራት ፣ የመገምገም እና አጠቃላይ ሁኔታዎች ሪፖርት የሚያቀርበዉ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ሲሆን የኛ ሃላፊነት ደግሞ የስታትስቲክስ መረጃ አቅርቦትን በሚመለከት ብቻ ነዉ ብለዋል፡፡

ይህም በ3 ዓይነት መንገድ የሚካሄድ ሲሆን አንደኛዉ የመረጃ ምንጫቸዉ ያልታወቀዉን በናሙና ጥናት ፣ አጠቃላይ ቆጠራ በማካሄድ እና ከአስተዳደራዊ መዛግብት ዉስጥ መረጃዎችን በመሰብሰብ ጥራቱንም በማረጋገጥ የምንሰራ ሲሆን በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ስርዓት ዉስጥ አገልግሎቱ የማይቆጣጠራቸዉ የተለያዩ ተቋማት አሉ የነዚህንም እኛ ጥራታቸዉን ከመቆጣጠር ዉጭ ሌላ መረጃ አንሰበስብም ብለዋል፡፡

በሌላ በኩል ቋሚ ኮሚቴዉም የመረጃ ምንጭ ተብለዉ ከተለዩ 50 ሴክተሮች የ 45ቱ መረጃ የኦዲት ሪፖርቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ አለመሰብሰቡ ለምን እንደሆነ ባነሳው ጥያቄ ምላሽ ተሰጥቶበታል ፡፡

ዋና ዳይሬክተሩ ምላሽ ሲሰጡ በዋናነት የአቅም ችግር መሆኑን አንስተዋል የአቅም ችግሩ ከሰዉ ሃይል ፣ ከቴክኒክ ወይስ ከፋይናንስ ለሚለዉ ጥያቄ ግን በቂ ምላሽ አልሰጡም፡፡

እስከዳር ግርማ
ጥር 23 ቀን 2014 ዓ.ም
2025/07/10 22:59:04
Back to Top
HTML Embed Code: