Telegram Web Link
📢 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

📮 ማስታወቂያ ለውድ ተማሪዎቻችን

📚 ትምህርቱን በተመለከተ የተዘጋጀ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም

📌 ፕሮግራም አቅራቢ
🎙️ሸይኽ፡ ሙሐመድ ዘይን ዛህሩዲን

📆 ነገ ሀሙስ 2024 ዓ.ል
ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
📟 ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ቀጥታ በቴሌግራም ቻናል ይሆናል።


🔗 መግቢያ ሊንክ ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ቴሌግራም ቻናል ላይ ይለቀቃል

🍃 አላህ በመልካም ነገር ሁሉ ስኬትን ይስጣችሁ የሙስሊሞችንም ክፍተት የምትሞሉ ያድርጋችሁ።
Audio
🎧 ክፍል ሰባት የድምፅ ትምህርት
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የአፍሪካ አካዳሚ የሐጅ አደራርግ ኮርስ ተከታታዮች ማታ ከ ሸኽ ጋር በሚኖረን ቆይታ እስከዛሬ ትምህርቱን ስትከታተሉ ግር ያላችሁ ወይም ያልተብራራላችሁ ነገሮች ካሉ ለመጠየቅ ያመቻችሁ ዘንድ የምትጠይቁትን ነገር ከወዲሁ ማስታወሻ እንድትይዙ ለማስታወስ እንወዳለን።
የተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሩት

እንዘጋጅ 👇
ሃሳባችሁን በፅሁፍ መስጠት ትችላላችሁ
ተማሪዎች ጥያቄያችሁን ቶሎ ለማቅረብ ሞክሩ
የኡዱሒያን እርድ የዒድ ቀን ከሶላት በፊት መፈፀም ይፈቀዳል
Anonymous Quiz
12%
እውነት
88%
ሐሰት
ምስጋና ለአላህ ይገባውና ማታ የመጨረሻውን ትምህርት አጠናቀናል።
ፈተናው ከነገ ቅዳሜ ቀን 8/2016 ምሽት 12 ሰአት ጀምሮ እስከ ቀጣይ ቅዳሜ ቀን 15/2016 ድረስ ክፍት ይሆናል።

ትምህርቱን በአግባቡ ለተከታተለ ሁሉ ፈተናው ቀላል እና ምቹ መሆኑን እንገልፃለን ።
🎙🎙ማሳሰቢያ
👌👌
👇👇👇👇👇👇

📖 ፈተናውን መውሰድ የሚችለው ድረገፃችን ላይ የተመዘገበ እና ትምህርቱን ሙሉ በሙሉ የተከታተለ ብቻ ነው። ያልተመዘገባችሁ የፈተና ሰአት ከመድረሱ በፊት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ

🔗 ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net

📄 ሰርተፊኬት የሚወስደው 80% እና ከዚያ በላይ ያመጣ ተማሪ ብቻ ነው

📂 ሰርተፊኬት ላይ የሚቀመጠው ስም ዌብ ሳይት ላይ ስትመዘገቡ ያስገባችሁት ስም ነው፣

ፈተናው ዛሬ ተከፍቶ እስከ ቀጣይ ቅዳሜ ድረስ ይቆያል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆👆👆
ፈተናውን እና ሰርተፊኬት በምን መልኩ እንደምንወስድ የሚያሳይ ቪዲዮ
የፈተና ሰኣት ስለደረሰ ይህንን ሊንክ ተጭነው ወደ ፈተናው መግባት ይችላሉ

ወደ ፈተና መግቢያ ሊንክ

🔗 https://shorturl.at/vsud0


📖 ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገብ ግድ ስለሆነ ያልተመዘገባችሁ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ

🔗 ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ በዐል አደረሳችሁ።ዒዱ የደስታ ፣ የሰላም ፣ አላህን የማመስገን የተቸገሩትን ማስታወሻ ዕለት ያድርግልን።

#አፍሪካ_አካዳሚ
2024/06/16 02:10:20
Back to Top
HTML Embed Code: