Telegram Web Link
Audio
🎧 ክፍል ስድስት የድምፅ ትምህርት
ሐጅ ላይ ያለ ሰው የዐረፋን ቀን መጾም ይወደድለታል
Anonymous Quiz
29%
እውነት
71%
ሐሰት
የእርድ ቀን የሚወረወሩት የጠጠር ብዛቶች
Anonymous Quiz
97%
7
3%
8
📢 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

📮 ማስታወቂያ ለውድ ተማሪዎቻችን

📚 ትምህርቱን በተመለከተ የተዘጋጀ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም

📌 ፕሮግራም አቅራቢ
🎙️ሸይኽ፡ ሙሐመድ ዘይን ዛህሩዲን

📆 ነገ ሀሙስ 2024 ዓ.ል
ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
📟 ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ቀጥታ በቴሌግራም ቻናል ይሆናል።


🔗 መግቢያ ሊንክ ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ቴሌግራም ቻናል ላይ ይለቀቃል

🍃 አላህ በመልካም ነገር ሁሉ ስኬትን ይስጣችሁ የሙስሊሞችንም ክፍተት የምትሞሉ ያድርጋችሁ።
Audio
🎧 ክፍል ሰባት የድምፅ ትምህርት
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የአፍሪካ አካዳሚ የሐጅ አደራርግ ኮርስ ተከታታዮች ማታ ከ ሸኽ ጋር በሚኖረን ቆይታ እስከዛሬ ትምህርቱን ስትከታተሉ ግር ያላችሁ ወይም ያልተብራራላችሁ ነገሮች ካሉ ለመጠየቅ ያመቻችሁ ዘንድ የምትጠይቁትን ነገር ከወዲሁ ማስታወሻ እንድትይዙ ለማስታወስ እንወዳለን።
የተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የሚቀሩት

እንዘጋጅ 👇
ሃሳባችሁን በፅሁፍ መስጠት ትችላላችሁ
ተማሪዎች ጥያቄያችሁን ቶሎ ለማቅረብ ሞክሩ
የኡዱሒያን እርድ የዒድ ቀን ከሶላት በፊት መፈፀም ይፈቀዳል
Anonymous Quiz
13%
እውነት
87%
ሐሰት
ምስጋና ለአላህ ይገባውና ማታ የመጨረሻውን ትምህርት አጠናቀናል።
ፈተናው ከነገ ቅዳሜ ቀን 8/2016 ምሽት 12 ሰአት ጀምሮ እስከ ቀጣይ ቅዳሜ ቀን 15/2016 ድረስ ክፍት ይሆናል።

ትምህርቱን በአግባቡ ለተከታተለ ሁሉ ፈተናው ቀላል እና ምቹ መሆኑን እንገልፃለን ።
2024/06/15 05:49:29
Back to Top
HTML Embed Code: