ይሄንን ቪዲዮ እዚህ ላይ ሼር ላደርገው ነበር.. ላድርገው ወይስ ይቅር..??😁😁 ያው ቆንጂትን እናበረታታት እስቲ ደግሞ
https://vm.tiktok.com/ZMSUysv81/
—-
https://vm.tiktok.com/ZMSUysv81/
—-
ይህ የምታዩት ጽሑፍ የሙሉ ወንጌል መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት የአስተማሪዎች መማሪያ ነው..
“በጥምቀት እና በጌታ ራት ውስጥ የሚገኝ የተለየ ጸጋና በረከት የለም።” ይላል።
ብዙ ፕሮቴስታንቶች አሁን ላይ ሚዲያው ላይ ጭንቅ ሲላቸው በነዚህ ምስጢራት ውስጥ ጸጋን እንቀበላለን ሲሉ ነበር ግን ደግሞ ሙሉ ወንጌል ወፍ እያለች ነው😭 😭
ወደ ክርስትና እስክትመለሱ ድረስ ይኬድባችኋል ስልህ ሎል
“በጥምቀት እና በጌታ ራት ውስጥ የሚገኝ የተለየ ጸጋና በረከት የለም።” ይላል።
ብዙ ፕሮቴስታንቶች አሁን ላይ ሚዲያው ላይ ጭንቅ ሲላቸው በነዚህ ምስጢራት ውስጥ ጸጋን እንቀበላለን ሲሉ ነበር ግን ደግሞ ሙሉ ወንጌል ወፍ እያለች ነው
ወደ ክርስትና እስክትመለሱ ድረስ ይኬድባችኋል ስልህ ሎል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጣም የገረመኝ አንድ ነገር.. አስተውዬው ማላውቀው ነገር ማለት ነው.. “የክርስቶስ ደም ስለ እኛ ይጮሃል” የሚለው አገላለጽ ለመጀመሪያ ጊዜ በእኛ ቤተ ክርስቲያን ነው የተነገረው..
አንዳንድ ሰዎች ቃሉን ከኛ አሳቡን ከራሳቸው ባያደርጉብንና ቃላቱን በነጻነት ብንጠቀምበትስ..??😁😁
አንዳንድ ሰዎች ቃሉን ከኛ አሳቡን ከራሳቸው ባያደርጉብንና ቃላቱን በነጻነት ብንጠቀምበትስ..??😁😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TikTok
TikTok · 7ቱ ጎረምሶች ☦︎
7327 likes, 307 comments. “AI 🫣 @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @gadisa @N𝖆𝖆𝖙𝖆𝖆𝖓𝖊𝖊𝖒”
በጣም በድፍረት ከተሞሉ ንግግሮች ውስጥ አንዱን ላጋራችሁ.. የማጋራችሁ የፕሮቴስታንት ጀማሪ ከሆነው ከዝዊንግሊ ነው.. ያው የሪፎርምድ ቴዮሎጂ ጠንሳሽ ማለት ይቻላል.. ሪፎርምድ ቴዮሎጂው የሚመዘዘው በዝዊንግላዊያኑ እና በካልቪኒስቱ ውሕደት ነው..
እና ይህ መናፍቅ ዝዊንግሊ ቃል በቃል እንዲህ አለ፡
"ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ ያሉ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት(አባቶች) 👉ሁሉ ጥምቀት ላይ ስተዋል"
[zwingli, of baptism]
@Apostolic_Answers

አሳባችሁን እስቲ ልወቀው..
የሴቶች እና ሕጻናት ጥቃት ላይ ሚሠራ የራሳችን ክርስቲያናዊ የሆነ ስብስብ ቢኖረንስ..?? መልካም ሥነምግባር ያላቸው ሰዎች እንዲበዙ ሃሪፍ ከሆነ.. እና ደግሞ ከክርስቲያን ሰዎች ሲሆን ደግሞ ተቀባይነትም ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም እምነታቸውን በማይጋጭ መልኩ ስለሚያደርጉት..
- በዛው ደግሞ አንድ በጣም ጥቅም ያለው ነገር ቢደረግ ብዬ ማስበው.. አንዳንድ እህቶች በቤተ ክርስቲያን ሰዎች አላስፈላጊ ነገር ሲደርስባቸው በማፈርም ዝም ነው ሚሉት እና ለሚኖረን ግሩፕ የሚናገሩ ይሆናል.. ግሩፑ ደግሞ ወደ ቤተ ክርስቲያንም ወደ ሕግም መሄድ ካለበት እንዲሄድ ያደርጋል.. ይህ ነገር እንዳለ ከተሰማ ይህንን ድርጊት የሚፈጽሙ የቤተ ክርስቲያን ሰዎችም አርፈው ይቀመጣሉ ብዬ አስባለሁ.. በዚህም እንጥቀም እስቲ የምንችል ሰዎች..
ያው ግን እስቲ ሚሆን ከሆነ እዚህ ጉዳይ ላይ በጣም መሥራት የሚፈልጉና ባለሙያ የሆኑ ሰዎች ያስፈልጉናል ያው እኔ እዚህ ላይ ምንም ልሰራ አልችልም ምናልባት የክርስትናን ነገር ከማስተማርና እነሱን ከማስተዋወቅ ውጪ

ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ወንጌል ክፍል:
“ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም..”
[ዮሐንስ 14: 18]
ጌታችን ኢየሱስ ሊሞት በሚቃረብበት በዛን ወቅት ተከታዮቹን ሲያጽናና “ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም..” አላቸው.. ስለዚህም ሞቶ አይቀርም ይልቁንም ተነሥቶ ተመልሶ ወደ እነርሱ ይመጣልና ነው..
ከዛ በኋላም ግን ወደ አባቱ ይሄዳል ያርጋል.. ያኔስ ተከታዮቹን ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች ተዋቸው..?? በፍጹም “ለዘላለም ከእናንተ ጋር ይኖር ዘንድ መንፈስ ቅዱስን እልክላችኋለሁ” አላቸው.. ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን ሁሌም ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ ከኢየሱስ ጋር ትኖራለች..
ጌታ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው..
መልካም የጌታ ቀን

አንድ ሰው ስለ ስእል እንዲህ አለ..
“ጌታችን መሰቀሉን በአእምሮዬ ሳስበው በልቤ ላይ እንደተሰቀለ ሆኖ መሳሉ አይቀርም.. በልቤ ላይ እንዲያ መሳሉ ሃጢአት ካልሆነ በዓይኔ ፊትም ተስሎ ማየቴ ሃጢአት ሊሆን አይችልም..”
ማን ቢል ጥሩ ነው ይሄንን..??😭 😭
The one and only.. ኧኸ..?? ዶክተር ማርቲን ሉተር ነው.. ይመቸው😁😁 [against the heavenly prophets]
“ጌታችን መሰቀሉን በአእምሮዬ ሳስበው በልቤ ላይ እንደተሰቀለ ሆኖ መሳሉ አይቀርም.. በልቤ ላይ እንዲያ መሳሉ ሃጢአት ካልሆነ በዓይኔ ፊትም ተስሎ ማየቴ ሃጢአት ሊሆን አይችልም..”
ማን ቢል ጥሩ ነው ይሄንን..??
The one and only.. ኧኸ..?? ዶክተር ማርቲን ሉተር ነው.. ይመቸው😁😁 [against the heavenly prophets]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ በጌታ አንዷ እህት ምን ብትል..??
“ከቤተሰቡ ያልተላቀቀ ወንድ እንኳን ላገባ አልጠብስም ራሱ”😭 😭
እየወጣን ወንድሞች
“ከቤተሰቡ ያልተላቀቀ ወንድ እንኳን ላገባ አልጠብስም ራሱ”
እየወጣን ወንድሞች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ እቺ ልጅ ማን ናት..??😁😁 በቃ ለፕሮቴስታንት አቃብያነ እምነት እንዲህ ያሉ እህቶቻችን አሉ እኛ ሌላ ነገር እንጀምር ሎል
https://vm.tiktok.com/ZMSPcLc3U/
https://vm.tiktok.com/ZMSPcLc3U/
TikTok
TikTok · 🤍ልጇ ነው አምላኳ 🤍
346 likes, 39 comments. “#😁 ”
ኢየሱስ ማን ነው..??
ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው።
- ክርስቶስ ነው ማለት ይጠበቅ የነበረው መሲሕ ነው.. የዳዊት ዘር ነው.. የሁሉ መደምደሚያ ነው።
- ክርስቶስ(መሲሕ) ደግሞ አንድ መልእክተኛ የዳዊት ዘር ብቻ ሳይሆን የአብ የባህሪ ልጁም ነው። ስለዚህም እርሱ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው እንላለን።
ይሄንን የማያምን ዓለምን አያሸንፍም።
“ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?”
[1ኛ ዮሐንስ 5: 5]

ጌታችን ኢየሱስ ሆይ..
“እኛ ግን ፈራን በአንተም ታመንን”
[መዝ 56(55):3]
መልካም ውሎ እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች የክርስቶስ ቤተሰቦች
@Apostolic_Answers
“እኛ ግን ፈራን በአንተም ታመንን”
[መዝ 56(55):3]
መልካም ውሎ እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች የክርስቶስ ቤተሰቦች
@Apostolic_Answers
የዘይቱኗ እመቤት መነጋገሪያ ሆናለች ደግሞ ሰሞኑንም😁😁
በዘይቱን የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ከ50 ዓመት በፊት አካባቢ እመቤታችን ለ3 ዓመት ሙሉ በተከታታይ መገለጧ እና በቦታው በነበሩ ሙስሊሞችም ጭምር የተመሰከረለት የፈውስ እና ሌሎችም ተአምራት ምናምን መፈጠሩ እጅግ አነጋጋሪ ነው.. በሰዓቱ የነበሩ የዓይን ምስክሮች አሁንም ድረስ አሉ.. እና ሰዎች ከዚህ ነገር 2 ነገሮችን እያስቀመጡ ነው:
1. ክርስትና እውነትና ሕያው መሆኑን አስረጂ ከሆኑ ብዙ ምስክሮች ውስጥ አንዱ መሆን ይችላል ይሄ.. ያው የተገለጠችው የጌታ እናት እንጂ ሙሃመድ አይደለምና.. እና ኤቲስቶችንም አፍ ያስይዛል ተብሎ ይታሰባል..
2. ከክርስትናም ደግሞ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ የጌታ ቤተ ክርስቲያን ለመሆኗ አንዱ ማሳያም ጭምር ነው ይህ የሆነው በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ላይ ነውና..(ያው እኛም በግብጽ በኩል ስለሆነ የመጣነው ፍትት በሉ ሎል)
ይህንን ተአምር ካቶሊካውያኑ ሳይቀር ተቀብለውታል በነገራችን ላይ.. ያው መርማሪዎችን ልከው አጣርተው ምናምን ማለተው ነው። እንዲህ ዓይነት የገነነ ተአምር በነገራችን ላይ የትም ያለ አይመስለኝም በካቶሊክም በኢስተርን ኦርቶዶክስም..