Telegram Web Link
😢 አላህ ቀብራቹን ያብራላቹ

የአራሂሙን ቤተሰብ በመሆን ለአመታት ከጎናችን የነበሩ ሁለት አባቶቻችን

የበኩላችሁን ድርሻ በመወጣት ከየቲሞችና መሳኪኖች ጎን እንደቆማቹ :- በጀነት የረሱልን ጉርብትና ይወፍቃቹ።

በዱዓ አትርሷቸው !!
😢 አላህ ቀብራቹን ያብራላቹ

የአራሂሙን ቤተሰብ በመሆን ለአመታት ከጎናችን የነበሩ ሁለት አባቶቻችን

የበኩላችሁን ድርሻ በመወጣት ከየቲሞችና መሳኪኖች ጎን እንደቆማቹ :- በጀነት የረሱልን ጉርብትና ይወፍቃቹ።

በዱዓ አትርሷቸው !!
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
ለዚህ ታላቅ አሻራ 100ብር ብቻ የሚሰጠን 750 ሰው እንፈልጋለን።
በዚህ እስላማዊ ማዕከል የበለጠ ተጠቃሚ ሚሆኑት

👉የቲሞች እና መሳኪኖች
👉ህፃናት እና ሴቶች
👉የከተማው ሙስሊም ተማሪዎች በመሆኑ የዚህ ኸይር ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ
❗️ሰበር ዜና

#በአዳማ_ከተማ

የመጀመሪያው እስላማዊ ወጣቶች ማዕከል እና ቤተመፅሀፍት

ከ 7 አመታት በላይ በአክፍሮት ሀይላት እጅ የነበረውን ቤተ-መፅሀፍት በእጃችን ለማስገባት ጥቂት ጊዜያቶች ቀሩን

አልሃምዱሊላህ ከብዙ አመታቶች በኋላ በሁሉም ተማሪዎች ልብ ውስጥ እንደ ቁጭት እና ምኞት ሲነሳ የነበረውን '' የሙስሊም ወጣቶች እስላማዊ ማዕከል '' በአላህ ፍቃድ ለአዳማ ህዝብ እውን ሊሆን 2 ወራቶች ብቻ ቀሩት።

እናም ይህንን ስራ እውን ለማድረግ ብዙ ጥረት ያደረግን ሲሆን ከብዙ ጥረት በኋላ በእጃችን የገባ ሲሆን ይህንን ቦታ የ6 ወር ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ለመረከብ እና አንዳንድ የላይብረሪ ቁሳቁሶችን ለማሟላት 75,000 ብር ብቻ ስላስፈለገን በዚህ ሰደቀቱል ጃሪያ ስራ ላይ የበኩልትን አሻራ ይጣሉ።

ለበለጠ መረጃ :- 09 88 96 75 45 / 09 34 13 32 37 ደውለው ያነጋግሩን።


📮የባንክ አካውንት ቁጥር

🔻1000 3095 47431

👉ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@Arra_himuun
🌸ARRAHIMUN CHARITY ORGANIZATION
🌱እኛ እያለን ወላጅ አልባ ህፃናትና አቅመ ደካሞች አይቸገሩም

🌿........ኑ በአንድነት አቅም ለሌላቸው አቅም እንሁን......

"ደስተኛ ሰው ማለት እስትንፋሱ ከቆመ ቡሀላ መልካም ስራው የማይቆም ነው።ከእስትንፋስህ የበለጠ መልካም ስራህ እንደሚያስፈልግህ እወቅ።እስትንፋስህ የምትቋረጥ ሲሆን መልካም ስራህ ግን ሁሌ ዘውታሪ ናት።"

በቀን 27/10/2013.....በአይነቱ ልዩ የሆነ ዚያራ.....
#የአራሂሙን_ቅርንጫፍ_አዲስአበባ

🌿ሰደቃ በመስጠት የአጅሩ ተካፋይ መሆን ለምትፈልጉ....

📲0995980270 ወይም
📲0954384032 ይደውሉ....

እንዲሁም በአቅማችሁ መሳተፍ ለምትፈልጉ.......
*መኮረኒ
*ፓስታ
*ሩዝ
*ዘይት
*ስኳር
*ዱቄት
#እና በሌሎች ነገሮችም መሳተፍ ትችላላችሁ።

🌸ለመልካም ነገር ግዜ ሳንሰጥ እንሽቀዳደም,,,,,,,,!!!

🌴#አራሂሙን_በጎ_አድራጎት_ድርጅት
አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
አድራሻ፦ጀሞ2 ወሊፈን ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

🌴እኛ እያለን ወላጅ አልባ ህፃናት እና አቅመ ደካሞች አይቸገሩም...።
As wr wb

የፊታችን እሁድ ነሀሴ 2/12/2013 ታስቦ እና በዝግጅት ላይ የነበረው በአዲስ አበባ ስንጠብቀው የነበረው ፕሮግራም....በዛው እለት በ 2/12/2013 በሚካሄደው ሀገር አቀፍ የ መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ እና ሰላማዊ ሰልፍ ስላለ ይህንን ምክንያት በማድረግ አዘጋጅተን የናንተን መምጣት ብቻ ምንጠብቀውን ፕሮግራም ወደ ሳምንት ማለትም ነሀሴ 9/12/2013 ያዘዋወርን መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለል።።

#የአዲስ_አበባ_አራሂሙን_በጎ_አድራጎት_ድርጅት_ቅርንጫፍ_ቢሮ
Assalaamualeykum warhmatullaahi wabarakaatuh Alahamdulillaah Dhaabbanni Arraahimuun Akkuma Hundi keenna Beekknu Dhaabataa Tola Ooltummaa Ta'uu isaa waliin Dhaabbata Hojii Uumee Bu'aa Hojii sanirraa Argamuun Haraka Qalleeyyii Gargaaruun beekkamuudha Maarree Akkuma Baratame Guyyaa Fuuldura Keennaa Gaafa Guyyaa Harbaa (Roobii) ziyaaraa Bifa Addaa Ta'e godhuuf deema Maarree Nutis Waan Rabbi Nuuf Laaffisseen ziyaaraa Tanarraa Qooda Haa fudhannuu jennee waamicha isiniif goona
Nanni Gosaan Niyyachuu barbaaddan
Sukaara
Zaytii
Buna .......fi Kanneen biroo
Odeefannoo Dabalataatiif
09 85 31 70 04
09 54 38 40 32

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አልሃምዱሊላህ አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት የበጎ ስራዉን የሚሰረዉ የስራ እድል በመፋጠር እና ከስራዉ በሚገኛዉ ገቢ ለተቸገሩ ወገኖቹ የሚደርስ ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል እናም ከፊታችን ባለዉ እለተ እሮብ ዝያራ ስለሚኖረን አላህ ያገራላችሁ ሰዎች መነየት ይቻላል ።
በአይነቱ መነየት የምትፈልጉ
መኮረኒ
ፓስታ
ሩዝ
ስኳር
ቡና
ዘይት........ሌሎችንም
ለበጠ መረጃ 09 85 31 70 04
09 54 38 40 32
🔹አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ🔹
Kunoo Ijoolleen Arraahimuun Homtuu Hojii Tola Ooltummaa irraa Nu hin Dhaabu jedhanii Hamileen Dubaatti hin deebineen ka'anii Jimaata Dhufu Saganataa Galii sassaabuu Taasisuuf Deemu saganataan Galii sassaabuu kun ...ka raawwatamu
Dandii fii iddoo Birootti Kophee Haxaawudha Maarree saganataa Kana waliin haa Qoodamnuu isiniin jenna .

🔹ምንም ላይበግራቸዉ ሰዉን የመርዳት አላማ ሰንቀዉ የተነሱት የአራሂሙን ልጆች የፊታችን አርብ"እየተጠቀምን እንጥቀም" በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም አለ ።
የገቢዉ ማሰባሰብያ ሁኔታም ጎዳዎችና ሌሎች ቦታዎች ላይ ጫማ በመጥርግ ይሆናል ። እና ለመሳተፋ መንገዱ ክፍት ነዉ ።
🔹የአራሂሙን አባላት ሁሌም በ ትብብራችሁ አትለዩን እንላለን።
🌸አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
2024/05/21 19:33:20
Back to Top
HTML Embed Code: