Telegram Web Link
🔥 #ዳንግላ ‼️

ትናት አመሻሽ ላይ ነበልባሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም የቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ ውስን አባላቶች ዳንግላ በመግባት አስደማሚ ኦፕሬሽን አካሂደዎል።በዚህ ኦፕሬሽን በርካታ የጠላት ሀይል ሙት እና ቁስለኛ ሆኗል‼️


#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
         

ሚያዚያ 11ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
#አሳዛኝ ዜና

አንድ ሙሉ ባስ ሰው ሙሉ ታገተ!!
ከሞጣ ተነስተው ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ የነበሩ አንድ ሙሉ ታታ ባስ ሰዎች በሽመልስ አብዲሳ ሸኔ ሰራዊት ታገቱ። የታገቱት አባይ በርሃን ተጉዘው ጨርሰው ወደ ገዋ ፅዮን አቅጣጫ እየሄዱ ባለበት ወቅት ሲሆን አንድም ሰው አላስቀሩም። እናቶች፣ አረጋዊያን ፣ የሪፈር ታካሚዎች፣ ነጋዴዎች ወዘተ. መሆናቸው ታውቋል።


ሚያዚያ 11ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
"የአማራ ሕዝብ ወሰንና ማንነት ጉዳይ በሕልውና ትግሉ ሂደት ቀይ መስመር ነው!"
ፋኖ
🔥#ሰነዶች_ተቀባይነት_የላቸውም‼️

መልዕክት ከፋኖ !!
ለመላው የአማራ ህዝብና ለነጋዴ ወንድሞች !!

በሸዋ ባሉ ከተሞች ደብረብርሃን ፣ ሸዋሮቢት ፡መሃልሜዳ፡ አረርቲ :አጣዬ :አለምከተማና ሌሎች ከተሞች ፋሽሽቱ  የብልፅግና መንግስት አልገብርም ያለውን የአማራን ህዝብ በእጅ አዙር የጥይት መግዥ የህዝባችንን የውል መሬቶች በሊዝ ለሃብታሞች እየቸረቸረ ይገኛል ፋኖ በዚህ ታሪካዊ ጊዜ ላይ ሆኖ ለመላው ህዝባችን የሚያስተላልፈው ጥሪ ከ2015 ጀምሮ መንግስት የሚያወጣቸው ህጎችና ድንጋጌዎች እንዲሁም  የቤት መስሪያ  ካርታዎች እደማይፀድቁ ይህን ባደረጉና ባስተባበሩ ላይ ጠንካራ እርምጃ እደሚወስድ ማሳወቅ እንወዳለን ሲሉ  ገልፀዋል‼️


#ድል_ለአማራ_ፋኖ‼️
#ድል_ለአማራ_ህዝብ‼️
         

ሚያዚያ 11ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
አማራን በማስጨፍጨፍ እና በመጨፍጨፍ የአብይ አሕመድን ሙገሳና ክብር ለማግኘት የተሰለፉ ወታደራዊ ባንዳዎች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማራ ፋኖ የነጻነት ታጋዮች

ፋኖ የአብይ አህመድ ወታደሮች ከማረከ በኃላ ሰብአዊ ክብርን እና አለምአቀፍ ህጎችን አክብሮ እያስተናገደ ይገኛል:: ሸዋ ፋኖ ::

Amhara Fano Freedom fighters are the most disciplined and modest fighters. The video shows while Fano commander treating surrendered soldiers of Abiy Ahmed END forces during the recent war in the Amhara region.

Abiy Ahmed’s END forces have been waged full scale war in Amhara and have been killing civilians going door to door which is a part of a plan of an expansionist and extremist Oromo centered current Ethiopian government.

Fano’s are guarding civilians from massacres and attacks while fighting for the equality and freedom of the Amhara people.

#amhara #freedom #ethiopia #amharafano

💚💛❤️
#ሰበር

5 ወታደራዊ አዛዦች ተቀነደሹ!
የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገውምድር ክፍለ ጦር የወርቅ አባይ ብርጌድ ከፍተኛ ድል አስመዝግቧል። በአዊ ዞን በዚገም ወረዳ በተደረገ ውጊያ የወርቅ አባይ ብርጌድ አስደማሚ ጀብዱ መፈፀሙን ከዋና አዛዥ ከሻለቃ በላይ ዘለቀ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

በዚህም መሰረት 53 የአገዛዙ ኃይል አባላት ከምድር በታች መሆናቸው በተጨባጭ የተረጋገጠ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 5 ከፍተኛ የፖሊስና አድማብተና አዛዦች እንደሚገኙበት ከማዕረግ መለዮቸው ለማወቅ ተችሏል።

ከዚህም በተጨማሪ 173 የፋሽስቱ ኃይሎች ወደ የቻግኒና እንጅባራ ሆስፒታሎች እንዲሁም ቲሊሊ ጤና ጣቢያ ደንበኞች እንዲሆኑ መደረጉ ታውቋል።

ከላይ የተጠቀሰው እንዳለ ሆኖ 28 የአድማብተና አባላት በዚሁ የውጊያ ቀጠና እጃቸውን መስጠታቸው ታውቋል። 1 ብሬንን ጨምሮ በርካታ ክላሽንኮቭና ተተኳሾችም መማረካቸውም ታውቋል።

ሚያዚያ 13ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
የአማራ ንብረት ወደ መቀሌ እየተጫነ ነው!

በትህነግ ከተወረረው ራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ንፁሃንን አነጋግሮ ሰሜን ወሎ ዞን መረጃ አጋርቷል። ከእነዚህ መካከል፦

1) የትህነግ ታጣቂ በወረራ በያዛቸው የራያ ባላ፣ የራያ አላማጣ፣ የወፍላ ወረዳ እንዲሁም የአላማጣ እና የኮረም ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ የመንግስት እና የሃይማኖት ተቋማቶች ንብረት በመቅደድ፣በማቃጠልና ወደ መሃል ትግራይ ሲጭን ሰንብቷል።

ከሞቀ ቤታቸው ወጥተው በቆቦ ከተማ ተፈናቅለው ለሚገኙት ተፈናቃዮች የምግብ ዱቄት ይዘው የመጡት የአስተዳደሩ ተወካዮች ይህ ድጋፍ ለዚህ ህዝብ የሚመጥንና የሚገባ ሆኖ ሳይሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ ባዷችንን ከምንመጣ በማሰብ ሲሆን፣ የደሴ እና የኮምቦልቻ ህዝብ አምሳያው የሆነው የራያ እና የወፍላ ሕዝብ ወደ ቀየው እንዲመለስ አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል፡፡

2) የአርሶ አደሩን የአትክልትና የፍራፍሬ ውጤቶች የሚጫነው ተጭኖ ያልቻሉትን ማውደማቸውንና ማፈናቀላቸው ታውቋታውቋል።

3) ቤት ለቤት በመፈተሽ ወጣቶችን ባለፈው ጦርነት ተሳትፏል በሚል ግድያ እየፈፀሙ ስለሆነም ተጨማሪ መረጃዎች ወጥተዋል።

ትህነግ/ህወሓት ራያን መሬቱን እንጅ ህዝቡ የትግራይ እንዳልሆነ እንደማይክደው የሰሞኑ ክስተት ማሳያ ነው። ከራያ የህዝብ ንብረትን ዘፈው እያጓጓዙ ያሉት ወደ ራሳቸው ግዛት ወደ ትግራይ ነው። ራያ ግዛታቸው ስላልሆነ የሚዘረፍና የሚጨፈጨፍ ጠላታቸው አድርገው የፈረጁት ነው።

ሚያዚያ 13ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዳምጡት - የፋሽስቱ አብይ አህመድ ወታደሮች ምሬት!

ለጨቅላው አብይ አህመድ የምስኪን ድሃ ልጆች ነፍስ ቦሌ መንገድ ላይ ያለች አበባን እንኳን ያክል ዋጋ የላትም።

ወታደሩ ላለፉት 4 ዓመታት ለዚህ ጨቅላ ግለሰብ የደምና ስልጣን ጥማት ሲባል በገፍ አልቋል፤ ሚሊዮን ንጹሐንንም ጨፍጭፏል። አሁን ወታደሩ የሚለውን እንስማ "መረረኝ፣ የጥይት ድምፅ ላለመስማት የት ልሂድ" ! የዚህ ልጅ ንግግር አብዛኛውን ወታደር እንደሚወክል እናምናለን።
ፋኖ እና “ግልገል ፋኖ” ተብሎ የተከፈለው ህዝብ

በብልጽግና አገዛዝ አይን የአማራ ህዝብ ፋኖ እና “ግልገል ፋኖ” ተብሎ በሁለት ይከፈላል፡፡
ሚሊሻና አድማ ብተና ዘመዶች ያላችሁ የትግል ተከፍቷል፡፡

ይሄም የአገዛዙ ዋና ፖሊሲ መሆኑን በመረጃ ደረጃ ማረጋገጥና ደጋግሞ ማሳሰብ ያስፈልጋል፡፡

አገዛዙን የአማራን ህዝብ በሁለት ይከፍለዋል፡፡
1) ፋኖ፦ ዱርቤቴን ብሎ እየተፋለመ ያለው ሀይል
2) ግልገል ፋኖ፦ ወደፊት ፋኖ ሊሆን የሚችል ተብሎ የተፈረጀወ አካል ሲሆን በዋነኝነት አድማ ብተናና ሚሊሻ

አገዛዙ የዋናውን ፋኖ መጥፋት የሚፈልገውን ያህል በእርሱ አገላለጽ ግልገል ፋኖን መጥፋት ይፈልገዋል፡፡ ከኋላ ሆኖ ሁለቱም ሲጨራረሱ እንደ ድራማ ይመለከታል፡፡

ግልገል ፋኖው በአገዛዙ ሰራዊት ከኋላ ይመታል፡፡ ግልገል ፋኖው ሲ”ሞት አገዛዙ ቃል በቃል “ፋኖ ሞ*ተ” ነው የሚለው፡፡ አገዛዙ ከኋላ ሆኖ አድማ ብተናና ሚሊሻ ሲ*ሞት በደስታ “ፋኖ ሞ*ተ” ይላል፡፡ የሚዋደቁለት አገዛዝ ግልገል ፋኖ ብሎ ከመፈረጅ አልፎ ሲ*ሞ*ቱ “ፋኖ ሞ*ተ” ይላቸዋል፡፡

ግልገሎ ፋኖዎቹ ሲሞ*ቱ አገዛዙ በወጉ አያነሳቸውም፡፡ የቆሰሉትን ይጨርሳቸዋል፡፡ ቆስሎ የተመለሰ አድማ ብተናና የሚሊሻ አባል ካለ እያንዳንዱ ቤተሰቡን መጠየቅ ነው፡፡ ቆስሎ የሚገኝ ከሆነ በፋኖ እጅ ከወደቀ ብቻ ነው፡፡ ከዚያ ውጭ የአገዛዙ ሰራዊት ፋኖ “ሞተ” ብሎ ስለሚደሰት እና ለህክምና ወጭ አላወጣም በሚል ጨርሷቸው ነው የሚሄደው፡፡ “ይሄ እኮ ነገ ፋኖ ሆኖ የሚወ”ጋን* ነው ይሏቸዋል፡፡ ፈጽሞ አያምኗቸውም፤ አይወዷቸውም፤ እጅግ ይጠ*ሏቸዋል፡፡

አሁን አገዛዙ ፋኖን እና ግልገል ፋኖ ያለውን በማጫረስ ስራ ተጠምዷል፡፡ ከዚህ ጀርባ ድብቅ አላማም አለው፡፡ ድብቁ አላማ በአማራ ክልል ውስጥ አባት የሌላቸው ህጻናት ምድር እንዲሆን ወይም ቀጣዩ የአማራ ተተኪ ትውልድ ያለ አባት እንዲያድግ ማድረግ ነው፡፡

በእውነት አሁን ላይ ማንኛውም የአማራ ህዝብ ፋኖውን ጨምሮ እነዚህን ግልገል ፋኖ ተብለው ለአጥ*ፍቶ ጠፊ*ነት የተዘጋጁ ወገኖች ማግባባት እና ከወገናቸው ጋር እንዲቆሙ ማድረግ ነው ያለበት፡፡
-

Misganaw Andualem (phd)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከትላንት ጀምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ሲዘዋወር የተመለከትነው በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በምትገኘው ገጠራማ ቀበሌ ውስጥ ለ7 አመታት በ8.7 ሚሊዮን በመገንባት ላይ የነበረው ህንፃ ቤተክርስቲያን መመረቁን ተከትሎ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል ደስታውን በጥይት ተኩስ መግለፁ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬ ልጁ ትጥቁን አውርዶ እንዲታሰር ተደርጓል።

ከዚህ በፊት የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በተለያዩ የእምነት ተቋማት በመገኘት ከወታደራዊ ዲሲፕሊን ውጪ ሲሆኑ ተጠያቂ ሲሆኑ አይታይም ነበር።
የማይሰበረው የጦሩ ገበሬ ሻለቃ አበበ መልኬ ማን ነው?
የማይሰበረው አርበኛ አበበ መልኬ በደቡባዊ የጎንደር ክፍለ ሃገር ቀጠና የሚንቀሳቀሰውን የጀኔራል ኃይሌ መለስ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ነው:: ይህ አርበኛ ወደ ውትድርና የገባው ገና በ16 ዓመቱ ነበር::

በ1990 ዓ.ም ብዙ ወጣቶች የኢትዮ- ኤርትራን ጦርነት ተከትሎ ወደ አገር መከላከያ ሰራዊት መቀላቀላቸው ብዙ ሰው ያስታውሰዋል:: የ16 ዓመቱ አበበ መልኬም እድሜህ አልደረሰም ቢባል እንኳን ጠፍቶ በመሄድ ወደ አገር መከላከያ ሰራዊት  በመቀላቀል በብርሸለቆ ወታደራዊ ትምህርት ቤት የመደበኛ ውትድርና ስልጠናውን ውስዷል::

ከማሰልጠኛ እንደወጣም ወደ ባደመ ግንባር በማቅናት ኮሎኔል ብርሃኑ ጁላ በዋና አዛዥነትና አሳምነው ጽጌ በአስተዳዳሪነት ይመሩት ወደነበረው የ22ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀለ:: በየወቅቱ 22ኛ ክፍለ ጦር በባድመ: ሽራሮ: መንደፍራ ወዘተ ግንባሮች ስትዋጋ ወጣቱ አበበ መልኬ በጀግንነት በመዋጋ የተሰጠውን ግዳጅ በሚገባ ተወጥቷል::

የጦርነቱን መጠናቀቅ ተከትሎ በጦርነቱ ብልጫ ለነበራቸው ወታደሮች ይሰጥ የነበረውን የስልጠና  እድል ተጠቅሞ ወጣት አበበም ወደ ወለታ ገነት (ኃይሎም አርዓያ) ጦር ትምህርት ቤት ለደህንነትና የመገናኛ ሞያተኝነት 1 ዓመት ከ8 ወር ስልጣኖ ስልጥናውን ሲጨርስ በወቅቱ ባሕር ዳር መቀመጫውን አድርጎ የነበረው በብርጋዴር ጀኔራል ከማል ገልቹ ይመራ በነበረው 110ኛ ኮር ተመድቦ ከፍተኛ የወታደራዊ መገናኛ ባለሞያና የደህንነት ባለሞያ በመሆን የሱዳንን ቀጠና ይከታተል ነበር::

ይህንን ሲሰራ እንደቆየ ምርጫ 1997 ዓ.ም ይከሰትና ወደ ትግራ ሰራዊቱ ተቀይሮ ትግራይ ሲሄድ አቤም ወደ ትግራ ሄደ:: ትግራይ በነበረበት ወቅት ቅንጅትን ትደግፋለህ በሚል ከ8 ወር በላይ ከጏደኞቹ ጋር መሬት ውስጥ ባለ እስር ቤት ሽራሮ አካባቢ ቢያራ በሚባል ቦታ ታሰረ:: ከ8 ወር እስራት በሗላ በብጣሽ ወረቀት ከሰራዊቱ ያለ ምንም ጡረታ ይባረርና ወደ ትውልድ አካባቢው ደቡባዊ ጎንደር ክፍለ ሃገር ይመጣል:: ወደ ደቡባዊ ጎንደር ቀጠና ከመጣ በሗላ በጀኔራል ተፋራ ማሞ: ጀኔራል አሳምነው ጽጌና በመቶዎች የሚቆጠሩ መኮነኖች ጋር በመመሳጠር የመፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ከፍተኛ ስራ መስራት ጀመረ:: ይህን እይሰሩ እያለ ባንዳ መረጃውን ለጠላት አሳልፎ በመስጠቱ መፈንቅለ መንግስቱ ኮሽፎ እሱና ጏደኞቹ ከኮሎኔል አለበል አማረ ጋር በመሆኑ ወደ ኤርትራ በመሄድ ኤርትራ በረሃ ገቡ::

ኤርትራ በረሃ ከገቡ በሗላ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ( አዴኃን) ከ8 ጏደኞቹ ጋር በመሆን ኤርትራ ውስጥ መሰረተ:: አዴኃንን ከመሰርቱ በሗላ በሱዳን እያደረጉ ወደ ኢትዮጵያ ሰርጎ በመግባት ሰው ማደራጀትና በጠላት ላይ በምዕራብ ጎንደርና ቤንሻንጉልጉምዝ አካባቢ እየተንቀሳቀሱ እያለ ከመካከላቸው አሁንም አንዱ ከሃዲ ክህደት በመፈፀም ለጠላት መረጃ በመስጠት ጎንደር ውስጥ እሱና 8 ጏደኞቹ በጠላት እጅ ወደቁ:: በጠላት እጅ ከወደቁ በሗላ ወደ አዲስ አበባ ተወስደው የ25 ዓመት ፍርድ ተፈርዶበት  ለ 7 ዓመት ማዕከላዊ: ቅሊንጦ: ዝዋይ በመታሰር የሰው ልጅ በምድር ላይ ሊፈፀም ይችላል ተብሎ የማይታመን መከራን ተቀብሎ ጀግናው የአማራ ህዝብ በደረገው መራራ ተጋድሎ በ2010 ዓ.ም ከእስር ተፈታ::

ይቀጥላል👇
2024/05/19 06:04:37
Back to Top
HTML Embed Code: