በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከተሰማሩ ተቋማት የመረጃ ማሰባሰብያ መጠይቅ
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ‘የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዳታ አስተዳደር ሥርዓት (Ethiopian Construction Data Management System (ECDMS))’ ለማዘጋጀት ያለመ ፕሮጀክት እያሰራ ይገኛል። የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ የኮንስትራክሽን
ኢንደስትሪ መረጃዎችን በፌዴራል፣ በክልል፣ በከተማ/ወረዳ እንዲሁም ከግል ድርጅቶች በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን እንዲሁም በተቀናጀ ድረ-ገጽ ላይ የተመሰረተ አሰራርን በመጠቀም ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ ያለመ ነው። የፕሮጀክቱ የመጨረሻ ውጤት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን አፈፃፀም እና ተወዳዳሪነት ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል።
ለዚህም የሚኒስቴር መ/ቤቱ (MUI) ፕሮጀክቱን ክአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ አርክቴክቸር፣ ሕንጻ ግንባታእና ከተማ
ልማት ኢንስቲትዩት (EiABC – AAU) የፕሮጀክት ጥናትና የምክር አገልግሎት ስምምነት ፈጽሟል።
EiABC - AAU ከመንደር ኢንፎርሜሽን አርኪተክቸር ሶፍትዌር ዲዛይን (MinArc)፣ አልሚው ድርጅት ጋር በመተባበር ጥናቱን በማካሄድ እና
የመረጃ ሥርዓቱን በመንደፍ ላይ ናቸው።
ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው በEiABC - AAU የፕሮጀክቱ ጥናትና ዲዛይን ቡድን ሲሆን አላማውም ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ
ተዋናዮች መረጃ ለመሰብሰብ ነው፡፡ ለሁሉም ጥያቄዎች ምላሽ እንድትሰጡ እና በተቋማችሁ ከግንባታ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን
(ማለትም ከህንፃዎች፣ መሠረተ ልማት፣ የግንባታ እቃዎች እና የማሽነሪ ግብአቶች፣ የግንባታ ባለሙያዎች ጋር የተያያዙ
መረጃዎችን) ለመሰብሰብ የምትጠቀሙባቸውን ቅጾች፣ ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) እና ሰነዶች (ሶፍት ኮፒ እና/ወይም ሃርድ ኮፒ) እንድታቀርቡ በአክብሮት ለመጠየቅ ነው። የምታቀርቧቸው የመረጃ ቅጾች እና የግንባታ ተዛማጅ መረጃዎች
ለዳታቤዝ ሲስተም ልማት ፕሮጀክት ጠቃሚ ግብአቶች ይሆናሉ።
ለምታደርጉልን ትብብር በቅድሚያ እናመሰግናለን።
የካቲት 2016
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት እና ተጨማሪ መረጃ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ የጥናት ቡድኑን የወከለውን ባለሙያ ማግኘት ይችላሉ።
(አቶ ባህሩ ሰለሞን ቴሌ፡ 09 16 05 50 16)
https://forms.gle/tPkNzKmQ7JDqDUQZ8

Google Docs
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከተሰማሩ ተቋማት የመረጃ ማሰባሰብያ መጠይቅ
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ‘የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዳታ አስተዳደር ሥርዓት (Ethiopian Construction Data Management System (ECDMS))’ ለማዘጋጀት ያለመ ፕሮጀክት እያሰራ ይገኛል። የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ መረጃዎችን በፌዴራል፣ በክልል፣ በከተማ/ወረዳ እንዲሁም ከግል ድርጅቶች በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን እንዲሁም በተቀናጀ ድረ…
#ኤቫሾው_ክፍል_2 ላይ የተነሱ
አነጋጋሪ ጉዳዮች
👉የከተሞችን ስታንዳርድ የማይጠብቁ 👉ቤቶች መፍረስ አለባቸው
👉ባንኮች ለኮንስትራክሽን ዘርፍ ብድር አይሰጡም
👉ስቴዲየም ሪል ስቴት ነው
👉ኢኮኖሚያችንን በቅጡ አለማወቅ
👉የመሬት ፖሊሲ ካልተቀየረ የቤት ዋጋ አይቀንስሞ
👉መካከለኛ ገቢያ ያላቸወሰ ዜጎች መግዛት የምትችሉት መች ነው?
👉ዶላሩ ወዴት እየገባ ነው?
👉ሪልስቴት ትርጓሜው አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል
ሙሉ ፕሮግራሙን አድምጠው አስተያየት ይስጡ ለሚመለከታቸው ሼር ያድርጉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtu.be/WwUSKmJ4HbY?si=AdN5BCbhVcHSEEm0

YouTube
#Evashow_Part_2 #ዶላሩ_የት_እየገባነው? #አክሱምሀውልት_ሪልስቴት_ነው #አፍሪካ_ውስጥ_መሬት_የግለሰብ_ነው #ከህዝቡ_ገንዘብ_ሰብስበው_እየነገዱ_ነው
@evashow10 በሀገራችን የኮንስትራክሽን ዘርፍና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ከከፍተኛ ባለሙያዎች ጋር ውይይት የሚደረግበት ፕሮግራም ነው።
#ምርቶንና_ድርጅቶን_በማስተዋወቅ በጋራ እንስራ
#ምርቶንና_ድርጅቶን_በማስተዋወቅ በጋራ እንስራ
Forwarded from Ministry of innovation and technology (MinT)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከመጋቢት 27 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም በሳይንስ ሙዝየም በሚካሄደው የኢትዮጵያ ስታርታፕ ታላቅ ብሄራዊ ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
በዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ የሚቀጥለውን ቅደም ተከተል በመጠቀም ይመዝገቡ፡-
🎥 ከዚህ ፖስት ጋር የተያያዘውን የምዝገባ ቪዲዮው ይመልከቱ
👉 የመመዝገቢያ ገጹን ለማግኘት ይህንን ሊንክ[http://www.nest.gov.et/] ይጎብኙ።
🖋 የመመዝገቢያ ቅጹን በተቀመጠው መሰረት ይሙሉ።
📧 ምዝገባዎን ያስገቡ እና የማረጋገጫ መልዕክት ኢሜይል ለማግኘት የኢሜልዎን መልዕክት ሳጥንዎ ይከታተሉ።
በዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ የሚቀጥለውን ቅደም ተከተል በመጠቀም ይመዝገቡ፡-
🎥 ከዚህ ፖስት ጋር የተያያዘውን የምዝገባ ቪዲዮው ይመልከቱ
👉 የመመዝገቢያ ገጹን ለማግኘት ይህንን ሊንክ[http://www.nest.gov.et/] ይጎብኙ።
🖋 የመመዝገቢያ ቅጹን በተቀመጠው መሰረት ይሙሉ።
📧 ምዝገባዎን ያስገቡ እና የማረጋገጫ መልዕክት ኢሜይል ለማግኘት የኢሜልዎን መልዕክት ሳጥንዎ ይከታተሉ።
Forwarded from Ministry of innovation and technology (MinT)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Register Now for the Startup Ethiopia Grand National Event 2024!
From April 5th to April 28th
Exciting news! Registration is now open for the most anticipated event in Ethiopia's startup scene. Follow these simple steps to secure your spot:
🎥 Watch the registration video with this post
👉 Visit [http://www.nest.gov.et/] to access the registration page.
🖋 Fill out the registration form with your details.
📧 Submit your registration and keep an eye on your inbox for a confirmation email.
#StartupEthiopia #Innovation #Entrepreneurship
From April 5th to April 28th
Exciting news! Registration is now open for the most anticipated event in Ethiopia's startup scene. Follow these simple steps to secure your spot:
🎥 Watch the registration video with this post
👉 Visit [http://www.nest.gov.et/] to access the registration page.
🖋 Fill out the registration form with your details.
📧 Submit your registration and keep an eye on your inbox for a confirmation email.
#StartupEthiopia #Innovation #Entrepreneurship
Forwarded from Ministry of innovation and technology (MinT)
በከፍተኛ ጉጉት እየተጠበቀ ያለው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚያዘጋጀው ሀገርአቀፍ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢኖቬሽን እና ዲጂታል ኤከስፖ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችለውን የቴክኖሎጂና የምርምር ጽንሰ ሃሳብ (Abstract) በማዘጋጀት መሟላት ያለባቸውን ጉዳዮች ቀጥሎ በተቀመጠው ሊንክ ላይ በመመልከት በውድድሩ መመዝገብ እና ስራዎቻችሁን ማመልከት ትችላላቸሁ!
የውድድር ማቅረቢያ ጊዜ ከመጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ድረስ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ያዘጋጃችሁትን የምርምር ውጤት ፅንሰሃሳብ(Abstract) ገጾችን
ቀጥሎ ያለውን Application Link በመጠቀም ይላኩ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfvAuEoOv_1xZUP2glgQP1g_yVvWyrJVANM_YJgpg6WyQtOIA/viewform?

የ Hackathon ውድድር ጥሪ
የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር ገንቢዎች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ Reboot the Earth Ethiopian Chapter hackathon ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን።
ይህ ልዩ ፕሮግራም የአካባቢ እና ዓለም አቀፋዊ የአየር ንብረት እና የዘላቂ ልማት ጉዳዮችን ለመፍታት ያለመ ነው።
አሸናፊዎች በጁላይ 9 እና 10፣ 2024 የጉዞ ወጪያቸው ተሸፍኖ በኒውዮርክ ከተማ የኢኖቬሽን ሃሳባቸውን ያቀርባል፤ የአሸናፊዎ አሸናፊ
በ#Youth Lead Impact Fund አማካኝነት የገንዘብ ድጋፍ (እስከ 10,000 ዶላር) ያገኛሉ።
የመመዝገቢያው ቀን እስከ አፕሪል 20 2024 ሲሆን፤ ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ ከላይ ባለው QR ኮድ ወይንም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤
https://docs.google.com/forms/d/137G-pH2XF6QcRqEg3LVFLLW5qjA5Of5p1gEA-vsLMVM/edit?ts=661a99f0
ለተጨማሪ የሚኒስቴሩ መረጃ
Website www.mint.gov.et
Facebook
https://www.facebook.com/MInT.Ethiopia?mibextid=ZbWKwL
LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/ministry-of-innovation-and-technology-ethiopia/
(X) Twitter
https://x.com/MinistryofInno2?t=kM3bILU4XM7m0GVjnahnwA&s=09
YouTube channel https://www.youtube.com/@MinistryofInnovationandTechnol
TikTok
https://www.tiktok.com/@ethiopianministryofinnov?_t=8krS5C2c7kL&_r=1

Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from Ministry of innovation and technology (MinT)
Are you between 18 and 30 years old?
Do you believe that technology, A.I., and other innovative tools can propel the SDGs forward? If so, join us in Rebooting the Earth.
Reboot The Earth is a dynamic social coding event uniting young computer programmers, administrators, architects, scientists, and other enthusiasts to enhance existing or create new software solutions addressing the pressing climate crisis.
Who should participate?
Reboot the Earth is dedicated to fostering diversity and inclusivity. As stewards of our planet, it's vital for young minds to engage in this pivotal initiative. We welcome aspiring and seasoned computer programmers, developers, administrators, architects, and agricultural science students, particularly those passionate about leveraging technology to advance the SDGs.
When: June 3rd & 4th 2024
Where: Innobiz -K Incubation Center
Application Deadline: May 23rd, 2024
You are the solution.
Let’s reboot the earth!

"BIM TALKS"
CDE INTEGRATING WITH BIM AND REVIT SCHEDULE STRATEGIES
Join us for an insightful session focusing on Building Information Modeling (BIM) at our BIM Talks Series for Professionals in Ethiopian AEC industry.
Registration is Mandatory
To attend the event please register on:
https://cutt.ly/Bw5O4Dmt
Free Event with Refreshments
Saturday, Afternoon
April 27, 2024
02:00 pm - 05:30 pm
@EiABC Campus
#AEC #EBIMS #BIM #EiABC #CDE

BIM TALKS
CDE INTEGRATING WITH BIM AND REVIT SCHEDULE STRATEGIES
@ EiABC
@ EiABC
Forwarded from Ministry of innovation and technology (MinT)
የ Hackathon ውድድር ጥሪ
የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር ገንቢዎች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ Reboot the Earth Ethiopian Chapter hackathon ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን።
ይህ ልዩ ፕሮግራም የአካባቢ እና ዓለም አቀፋዊ የአየር ንብረት እና የዘላቂ ልማት ጉዳዮችን ለመፍታት ያለመ ነው።
አሸናፊዎች በሐምሌ 2 እና 3 ፣ 2016 ዓ.ም የጉዞ ወጪያቸው ተሸፍኖ በኒውዮርክ ከተማ የኢኖቬሽን ሃሳባቸውን ያቀርባል፤ የአሸናፊዎ አሸናፊ በ#Youth Lead Impact Fund አማካኝነት የገንዘብ ድጋፍ (እስከ 10,000 ዶላር) ያገኛሉ።
የመመዝገቢያው ቀን እስከ ግንቦት 15 ቀን 2016 ሲሆን፤ ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤