Telegram Web Link
እንኳን ደስ አላችሁ!!
ባንካችን አቢሲንያ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ እ.ኤ.አ. በማርች ወር ላይ ባካሄደዉ የሴቶች የተሰጥኦ ዉድድር ላይ ተሳትፈዉ ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል፡፡
በድምፅ ዉድድር ተሳትፈዉ ከነበሩት ተወዳዳሪዎች በአንደኛነት በአምላክ ጌትነት መወዳደሪያ ኮድ (M2) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ በሁለተኛነት ኢትዮጵያ ኢሳያስ መወዳደሪያ ኮድ (M6) (75,000) ሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት ብሩክታዊት ቱጂ መወዳደሪያ ኮድ (M5) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ያሸነፉ ሲሆን ዳኝነቱም የተካሄደዉ በያሬድ ትምህርት ቤት መምህራን እና በተመልካች ምርጫ ነበር፡፡
በቲክ ቶክ በነበረዉ ዉድድር ደግሞ በአንደኛነት ሜርሲ የቲክቶክ ስም (@enun088 ) (100,000) የአንድ መቶ ሺ ብር ተሸላሚ በሁለተኛነት ካልኪዳን የቲክቶክ ስም (@kal.baba10) (75,000) ሰባ አምስት ሺ ብር ተሸላሚ እንዲሁም በሶስተኛነት ያይኔአበባ የቲክቶክ ስም (@yayne_a ) (50,000) ሀምሳ ሺ ብር ተሸላሚ በመሆን ለማጠናቀቅ ችለዋል፡፡
የመዝጊያ መርሀግብራችንንም በቅርቡ የምናከናዉን ሲሆን ተወዳዳሪዎችን በድጋሚ እያመሰገንን አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ዝርዝር መረጃውን ላማየት ሊንኮቹን ይጠቀሙ
1. https://rb.gy/5yp52r
2. https://rb.gy/tgt570
3 https://rb.gy/bus73f
4 https://rb.gy/bq39te
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ደንበኞች እንዴት የአሜሪካ ቪዛ ክፍያ መክፈል ይችላሉ?

ሊንኩን በመጠቀም መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ!

ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking&hl=en&gl=US

ለአፕል ስልኮች  https://apps.apple.com/us/app/boamobile/id6463218765

ለሁዋዌ ስልኮች https://appgallery.huawei.com/app/C110106115
#BankofAbyssina #mobilebanking #boamobile #bankinginethiopia #banksinethiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ከዘመናዊ የATM ማሽኖቻችን ብር ለማውጣት ካርድዎን ወደ ማሽኑ በማስጠጋት እና የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት መገልገል ይችላሉ።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#BoAATM #ATM #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #contactless #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ወዳጅ ዘመድ ለበዓል የሚልክላችሁን ገንዘብ ከ900 በላይ ቅርንጫፎች እንዲሁም 24 ሰዓት በሚሰሩት 31 የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከላት ይቀበሉ።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን::
መልካም በዓል!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!


#Easter #fasika #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay #BankofAbyssinia #Banking #BankingService #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #የሁሉም_ምርጫ
ባንክ ሳይሄዱ የባንክ አካውንት መክፈት ይቻላል? አዎ! በአቢሲንያ ቨርቹዋል ባንክ ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ይቻላል።


አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን አቢሲንያ የእችላለሁ መርሐ ግብር አሸናፊ የሆኑ እንስቶችን ሸለመ፡፡

ባንካችን አቢሲንያ ማርች 8 አስመልክቶ ለ3ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው የእችላለሁ መርሐ ግብር በድምፅና በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ ከ1-3 ደረጃን ላገኙ እንስቶች እንዲሁም በሥራ ፈጠራ ተወዳድረው አሸናፊ ለሆኑ እንስቶች ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ ወለድ ያለዋስትና ብድር ያመቻቸበት ፕሮግራም በዛሬው እለት ተጠናቀቀ፡፡
የባንካችን ማህበራዊ ኃላፊነት አንድ አካል በሆነው በዚህ ዝግጅት አደይ እና ዘሀራ (ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑ እንስቶች) የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶቹን ከዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 ጋር በማያያዝ ሰፊ የማስተዋወቅ እና የሽያጭ ዘመቻዎችን ያከናወነ ሲሆን፣ ዘመቻው በመላው ሀገራችን የሚገኙ እንስቶችን እንዲያሳትፍ ተደርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. ከመጋቢት 8-31 ባሉት ቀናት ውስጥ በድምፅ፣ በቲክ ቶክ አጭር ቪዲዮ እና በሥራ ፈጠራ ለመወዳደር ፍላጎቱ ያላቸው እንስቶች የመወዳደሪያ ሥራዎቻቸውን እንዲያቀርቡ የተደረገ ሲሆን፣ በዘርፉ አንቱ በተባሉ ባለሞያዎች እና ከሕዝብ በተሰበሰበ ድምጽ አሸናፊዎች እንዲለዩ ተደርጓል፡፡
በዚሁ የሽልማት መርሐ-ግብር ላይ ከማየት ውሱንነት ጋር የሚኖሩ የሰባት ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሦስት መንታ ሕፃናትን በተደራራቢ ችግሮች ውስጥ እያሳደገች ያለችው ጀግና እናት ወ/ሮ ትዕግስት ካሳ በክብር እንግዳነት እንድትገኝ የተደረገ ሲሆን፡- እነዚህ ሕጻናት የውጭ ሕክምና ቢያገኙ የማየት እድላቸው ሰፊ እንደሆነ በቅድመ ምርመራ የተረጋገጠ በመሆኑ፣ ከተጠየቀው ከፍተኛ የሕክምና ወጪ አኳያ የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግሞችን እያካሄዱ የሚገኙ ሲሆን፣ ባንካችን አቢሲንያም የዚህችን ጠንካራ እናትና የሕጻናት ልጆቿ የወደፊት ሕይወት ቀና እንዲሆን ካለው ጽኑ ፍላጎት በመነሳት የበኩሉን ድጋፍ ማድረጉ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በእጅጉ እንዲወጣ የሚያደርገው በመሆኑ ለውጭ ሀገር የሕክምና ወጪያቸው የሚያግዛቸውን የብር 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ) ድጋፍ አድርጓል፡፡
 
አቢሲንያ ባንክ ኅብረተሰቡ ስለ ባንኩ ያለው አጠቃላይ ዕይታ ምን እንደሚመስል ለማጥናት አቅዷል፡፡ እርሶም ስለ ባንካችን ያልዎትን አመለካከት ያዘጋጀነውን መጠይቅ በመሙላት እንዲገልጹልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በአማርኛ የተዘጋጀውን መጠይቅ ለመሙላት ይህንን https://forms.gle/TKmn5g4fU3sK73TL6 ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ::
Bank of Abyssinia is conducting a study to evaluate the overall perception of the public towards the Bank. We kindly request you to express your opinion by taking a few minute to complete the provided questionnaire. Please use the following https://forms.gle/5RPCrdiDPDGcjusV7 link to fill out the online survey in English.
ገንዘብ ማስተላለፍ ሲፈልጉ ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት ክፍት በሆነው የቨርቹዋል ባንክ ማዕከሎቻችን ይጠቀሙ።

#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
The First Bank in Ethiopia to acquire PCI DSS v4.0 – Level 1

In its effort to elevate security and enhance customer safety, Bank of Abyssinia proudly announces its compliance with PCI DSS – Level 1 for the second consecutive year, in v4.0 this time. We are also a valued Visa Global Registry service provider. Acquiring PCI DSS in v4.0 makes Bank of Abyssinia the first in Ethiopia and among the few in East Africa, showcasing its commitment to securing your data. This certification, from the Payment Card Industry Council, ensures the security of sensitive card data and prevents fraud, promoting trustworthy transactions for our customers.
2024/05/20 02:48:11
Back to Top
HTML Embed Code: