Forwarded from Hulu brands
ሩጫዉን ጨርሶ በክብር ወደሚወደዉ ጌታ ተሰብስቦዋል😭🙏

🗣ለመላዉ የክርስቶስ ተከታዮች መፅናናትን እንመኛለን!
@Gospel_116
@Gospel_116
Forwarded from .
“እንግዲህ ያለ እርሾ እንዳላችሁ አዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7
The spirit of Easter is all about hope, love, and joyful living. May you have a blessed day! Warmest thoughts to you and your family on this holiday. Happy Easter!
🚩 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!

"ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 1:21)

መልካም በዓል 🙏🙏
2024/05/21 04:07:56
Back to Top
HTML Embed Code: