Telegram Web Link
የዓይን ሞራ ግርዶሽ ላለባችሁ ማህበረሰብ በሙሉ

  በደብረብረሀን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከህዳር 15 እስከ 21/2018 ዓ.ም ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና እና የአይን ቆብ ቅንደላ ስለሚሰጥ በተለይ እድሚያችሁ ከ 50 በላይ የሆናችሁ የማህበረሰብ ክፋሎች በአቅርቢያችሁ በሚገኙ ከታች በተዘረዘሩት  የወረዳ ጤና ተቋማት በመሄድ በነፃ በልየታ ፕሮግራሙ  ተገኘተው  ምርመራ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል!

''ዓይነ_ስዉርነትን መቀነስ-ድህነትን መቀነስ ነዉ''
ደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

@Dbu11
@dbu111
👍8
የአዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን 👆👆

@DBU11
@DBU1
👏16
የመሃልሜዳ ካምፓስን በተመለከተ ላቀረባችሁልን ጥያቄ

ባለፈው ዓመት ላይ ሬሚዲያል ተማሪዎች በምደባ በመሃል ሜዳ ካምፓስ እንደተማሩ ይታወቃል።

በዘንድሮም ዓመት በመሃል ሜዳ ካምፓስ የሚማሩት ተማሪዎች እነዚያው ባለፈው ዓመት የጀመሩት በዚያው የሚቀጥሉ ሲሆን

አዲስ ገቢ ሬሚዲያል እና ፍረሽማን ተማሪዎች ሁሉም በዋናው ግቢ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ይሆናል።

@DBU11
@DBU111
👌10😢3
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ወደ ግቢ ሲመጡ ምን መያዝ ይጠበቅባቸዋል?

• 3*4 የሆነ ፎቶ ግራፍ
•አጠቃላይ የትምህርት ውጤት ዶክመንታቸውን
•የቀበሌ መታወቂያ(የታደሰ) እና የፈተና አድሚሽን ካርድ
•የቀበሌ መታወቂያ የሌላችሁ ባርኮዱ ስካን የሚያደርግ ናሽናል አይዲ ወይም አድሚሽን ካርድ በራሱ በቂ ነው። ለምዝገባ መረጃ እንዲረዳችሁ ያህል ነው።

@DBU11
@DBU111
👍7
በተጠቀሱት የስፖርት አይነቶች ለመሳተፍ አቅሙ ያላችሁ ተማሪዎች ከላይ በተያያዘው መረጃ መሰረት በተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ

@DBU11
@DBU111
👏2
GC Birthday

ለ2018 ዓመተ ምህረት ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ እያልን ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ ለGC BIRTHDAY የሚሆኑ በዓላችሁን ለየት ብላችሁ የምትዩበትን የተለያዩ የቲሸርት እና የዲዛይን አማራጮች ይዘን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።

ለማንኛውም መረጃ እና ትዕዛዝ ቢሯችን በመምጣት ወይም
በ +251940219376
+251904238625 በመደወል ማዘዝ ትችላላችሁ።

አድራሻችን፥ ከተማ ሰማያዊ ህንፃ ፊትለፊት ኬብሮን ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ላይ እንገኛለን።

@DBU11
@DBU111
👌8👏2
የሃዘን መግለጫ

ለአቶ ይታገሱ ደባይ ባልደረቦች እና ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን።

@DBU11
@DBU111
😢46👍2
#NGAT ውጤት ተለቋል::ከዚህ በታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ገብታችሁ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ።

https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username

@DBU11
@DBU111
🤬2
ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ።

የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል።

ታላቁ የሃይማኖት አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል።

DBU DAILY NEWS ለመንፈሳዊ ልጆቻቸውና ቤተሰቦቻቸው በሙሉ መፅናናትን ይመኛል።

@DBU11
@DBU111
😢89🤔1
👍14🤬6😢1
የስብሰባ ጥሪ

ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን የዓመቱ የመጀሪያውን ስብሰባ ስለ አጠቃላይ የቡድኑን አሰራር እና አፈፃፀም ከጠቅላላ የቡድኑ አባላት ጋር ነገ ማክሰኞ ከ12:00 ጀምሮ በ Se-01 2ኛ ፎቅ ላይ ስለሚካሄድ የቡድኑ አባላት እንዳትቀሩ ጥሪውን አስተላልፏል.

ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን
@Dbu11
@dbu111
👍13🤔1
ማሳሰቢያ ለሁሉም የዩንቨርሲቲያችን ተማሪዎች፦

ውድ ተማሪዎች፣ ሁላችሁም እንደምታውቁት
ዩንቨርሲቲያችን በተማሪዎች ውጤት አያያዝ ላይ አዲስ የውጤት አያያዝ ለመከተል በዝግጅት ላይ እንደነበር ይታወቃል። ይህም ደግሞ

አንድ ተማሪ ኮርሱን ለማለፍ በኮንቲኒየስ አሴስመንት(continuous assessment) ቢያንስ 20 ከ50 እና  በፋይናል ፈተና(final exam) ቢያንስ 20 ከ 50 ማምጣት እንደሚጠበቅበት መግለፁ ይታወቃል።
ነገር ግን ይህ ለውጥ በብዙ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት እና ቅሬታ ፈጥሯል። በምላሹም የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንቱ እና ሌሎች የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች በጉዳዩ ላይ ትናንት ከክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል።

በዚህም ምክንያት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በሚቀጥለው ሳምንት አዲሱን የምዘና ዘዴ እንደገና እንዲገመገም እቅድ ተይዟል እና የመጨረሻውን ውሳኔ ከስብሰባው በኋላ ያሳውቃል።

👉 ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ እንደተለመደው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በጥብቅ አሳስበዋል።

                የደ/ብ/ዩ ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

@DBU11
@DBU111
🤬16👍11😢2
ለሁሉም የአስራት ወልደየስ ጤና ካምፓስ ተማሪዎች

እስከ ጥቅምት 21 ድረስ የፋይዳ ቁጥር እና የግብር ከፋይነት ቁጥር (FAN and TIN) እንድታሟሉ አሳስቧል።

@DBU11
@DBU111
አዲሱ  የምዘና ዘዴ እንደገና ለመገመገም የዩኒቨርሲቲው ሴኔት  እቅድ ይዟል ተባለ ።

ዩንቨርሲቲው በተማሪዎች ውጤት አያያዝ ላይ አዲስ የውጤት አያያዝ ለመከተል በዝግጅት ላይ እንደነበር ይታወቃል ።

ይህም ደግሞ አንድ ተማሪ ኮርሱን ለማለፍ በኮንቲኒየስ አሴስመንት(continuous assessment) ቢያንስ 20 ከ50 እና  በፋይናል ፈተና(final exam) ቢያንስ 20 ከ 50 ማምጣት እንደሚጠበቅበት መግለፁ ይታወቃል።

ነገር ግን ይህ ለውጥ በብዙ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት እና ቅሬታ ፈጥሯል። በምላሹም የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንቱ እና ሌሎች የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች በጉዳዩ ላይ ትናንት ከክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል።

በዚህም ምክንያት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በሚቀጥለው ሳምንት አዲሱን የምዘና ዘዴ እንደገና እንዲገመገም እቅድ ተይዟል እና የመጨረሻውን ውሳኔ ከስብሰባው በኋላ ያሳውቃል።

👉 ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ እንደተለመደው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በጥብቅ አሳስበዋል።

መረጃው 👉የደ/ብ/ዩ ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ነው

@DBU11
@DBU11
👏8👍1
በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ በአስደማሚ የኪነ ጥበብ ስራዎች የሚታወቀው የሆሄ ተስፋ የኪነ ጥበብ ቡድን ስራወቹን የሚያጋራበትን ይፍዊ የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ።
👇👇👇
https://www.tg-me.com/hoheartclub

በጥበባዊ ስራወች ሀሴት እየደረጋችሁ ተሰጦኦዋችሁን ለማጋራት ቡድኑን ይቀላቀሉ።

@DBU11
@DBU111
👏2
ለድህረምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች የወጣ የምዝገባ ማስታወቂያ

@DBU11
@DBU111
👍4
2025/10/21 19:22:34
Back to Top
HTML Embed Code: