GC Birthday
ለ2018 ዓመተ ምህረት ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ እያልን ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ ለGC BIRTHDAY የሚሆኑ በዓላችሁን ለየት ብላችሁ የምትዩበትን የተለያዩ የቲሸርት እና የዲዛይን አማራጮች ይዘን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
ለማንኛውም መረጃ እና ትዕዛዝ ቢሯችን በመምጣት ወይም
በ +251940219376
+251904238625 በመደወል ማዘዝ ትችላላችሁ።
አድራሻችን፥ ከተማ ሰማያዊ ህንፃ ፊትለፊት ኬብሮን ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ላይ እንገኛለን።
@DBU11
@DBU111

👌8👏2
#NGAT ውጤት ተለቋል::ከዚህ በታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ገብታችሁ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ።
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username
@DBU11
@DBU111
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username
@DBU11
@DBU111
result.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
🤬2
😢89🤔1
ማሳሰቢያ ለሁሉም የዩንቨርሲቲያችን ተማሪዎች፦
ውድ ተማሪዎች፣ ሁላችሁም እንደምታውቁት
ዩንቨርሲቲያችን በተማሪዎች ውጤት አያያዝ ላይ አዲስ የውጤት አያያዝ ለመከተል በዝግጅት ላይ እንደነበር ይታወቃል። ይህም ደግሞአንድ ተማሪ ኮርሱን ለማለፍ በኮንቲኒየስ አሴስመንት(continuous assessment) ቢያንስ 20 ከ50 እና በፋይናል ፈተና(final exam) ቢያንስ 20 ከ 50 ማምጣት እንደሚጠበቅበት መግለፁ ይታወቃል።
ነገር ግን ይህ ለውጥ በብዙ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት እና ቅሬታ ፈጥሯል። በምላሹም የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንቱ እና ሌሎች የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች በጉዳዩ ላይ ትናንት ከክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በዚህም ምክንያት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በሚቀጥለው ሳምንት አዲሱን የምዘና ዘዴ እንደገና እንዲገመገም እቅድ ተይዟል እና የመጨረሻውን ውሳኔ ከስብሰባው በኋላ ያሳውቃል።
👉 ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ እንደተለመደው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በጥብቅ አሳስበዋል።
የደ/ብ/ዩ ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
@DBU11
@DBU111
🤬15👍10😢2
አዲሱ የምዘና ዘዴ እንደገና ለመገመገም የዩኒቨርሲቲው ሴኔት እቅድ ይዟል ተባለ ።
ይህም ደግሞ አንድ ተማሪ ኮርሱን ለማለፍ በኮንቲኒየስ አሴስመንት(continuous assessment) ቢያንስ 20 ከ50 እና በፋይናል ፈተና(final exam) ቢያንስ 20 ከ 50 ማምጣት እንደሚጠበቅበት መግለፁ ይታወቃል።
ነገር ግን ይህ ለውጥ በብዙ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት እና ቅሬታ ፈጥሯል። በምላሹም የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንቱ እና ሌሎች የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች በጉዳዩ ላይ ትናንት ከክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በዚህም ምክንያት የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በሚቀጥለው ሳምንት አዲሱን የምዘና ዘዴ እንደገና እንዲገመገም እቅድ ተይዟል እና የመጨረሻውን ውሳኔ ከስብሰባው በኋላ ያሳውቃል።
👉 ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ እንደተለመደው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በጥብቅ አሳስበዋል።
መረጃው 👉የደ/ብ/ዩ ተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ነው
@DBU11
@DBU11
ዩንቨርሲቲው በተማሪዎች ውጤት አያያዝ ላይ አዲስ የውጤት አያያዝ ለመከተል በዝግጅት ላይ እንደነበር ይታወቃል ። ይህም ደግሞ አንድ ተማሪ ኮርሱን ለማለፍ በኮንቲኒየስ አሴስመንት(continuous assessment) ቢያንስ 20 ከ50 እና በፋይናል ፈተና(final exam) ቢያንስ 20 ከ 50 ማምጣት እንደሚጠበቅበት መግለፁ ይታወቃል።

👏1