Telegram Web Link
37 A+ በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚዋ ፈቲሃ አሕመድ

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 359 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዷ የሆነችው ፈቲሃ አሕመድ የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡

ተማሪ ፈቲሃ ከኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል 37 A+ በማምጣት ነው በ4 ነጥብ የዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ እና ከሴት ተመራቂዎች አሸናፊ የሆነችው፡፡

ሽልማቱ የልፋቴ ውጤትና የስኬቴ መጀመሪያ ነው የምትለው ተማሪ ፈቲሃ ፥ አላማን ለማሳካትና ከግብ ለመድረስ በትኩረት መስራት ይገባል ብላለች፡፡

በትምህርቷ ጠንክራ በመቀጠል ለሀገሯ የተሻለ አስተዋጽኦ ለማበርከት እንደምትሰራም ነው የተናገረችው።

ተማሪ ፈቲሃ ለስኬት እንድትበቃ እገዛ ላደረጉ መምህራን እና ቤተሰቦቿ ምስጋና አቅርባለች።

@DBU11
@DBU111
👍44👏30🤔4
እንኳን ደስ አለህ ተመራቂ የቻናላችን አድሚን እንቻለው መኮንን 💪💪


እንቻለው መኮንን ተስፉ የሕግ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ነው ።

በቻናላችን ለ1 አመት የሚያህል ግዜ አድሚን በመሆን አገልግሏል ።

በትምህርቱ እንዲሁም በቻናላችን ጥሩ ግዜን አሳልፏል ።

ባልደረባችን እንቻለው  መረጃን ለቻናላችን ቤተሰቦች መረጃዎችን ለማድረስ ግዜው ቀንሶ አያሌ ግዜያት ጥረት አድርጓል ።

ለመልካም ተግባርህ ሁሉ DBU DAILY NEWS ያመሠግንሀል ።

@DBU11
@DBU111
👏47👌3
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ተመራቂዎች እና የተመራቂ ቤተሰብች ፤all academician ሰናይ የምርቃት ማግስት እየተመኘን ትላንት በመመረቂያ አዳራሽ እና እካባቢ የጠፋ ወይን ጠጅ በጥቁር ከለር የትምህርት ክፍል የጋውን ሪቫን እና በርገንዴ ከለር በጎልደን ህትመት የግል ሪቫን ያገኛችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠ ስልክ ደውላችሁ ብታገኙኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ይላችሗል ተመራቂ ወንድማችሁ።


🩸ስልክ 0964017407
telegram username @Logikos12

@dbu11
@dbu111
👍9😢5
18/10/2017ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ
በዩኒርሲቲያችን ከ19_25/10/2017ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ በልዩ ሁኔታ ወደ ዩኒሸርሲቲ እንዲገቡ ከተፈቀደላቸው ሰራተኞች ውጪ ከ19/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ጀምሮ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ :- ስልክ እንዲይዙ ከተፈቀደላቸው ውጪ ስልክ መያዝ አይቻልም።
ደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ
😢10🤬4🤔1
ማስተካካያ

@DBU11
@DBU111
🤔2
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ከሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ከአርብ ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡

@DBU11
@DBU1
👍9
Call for project Proposal

@DBU11
@DBU111
🤔2
ለውድ የጥበብ አፍቃሪያ ታላቅ የምስራች .....🙋


       የዘንድሮውን የክልልና የዞን የቲያትር ውድድር በማሸነፍ ተሸላሚ የሆነው ቲያትር ቅዳሜ በ 28 / 10 / 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9: 30 በደብረብርሃን ከተማ ሲኒማ አዳራሽ በድምቀት ተመርቆ ለእይታ ሊቀርብ ነው ....

  ታዲያ እርሶ በተጠቀሰው ሰአት እና ቀን ተገኝተው እንዲታደሙ ተጋብዘዋል .....

አዘጋጅና አቅራቢ - ደብረጥበብ የቲያትር እና ስነጽሑፍ ቡድን .....

የመግቢያ ትኬት ለማግኘት 0953982544 / 0703727205 ይደውሉልን ....

      /// ናርቫስ \\\
👍6👏1👌1
ለደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ተማሪዎች

@DBU11
@DBU111
👍2
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
በ2022
በ2021
በ2020
በ2019
በ2018
በ 2017

😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏

☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏

ማሳሰብያ :-

1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም

2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)

3. ቅድምያ Owner

📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር
👇
          
          @Grouppbuyerr


          @Grouppbuyerrr

# For trust issue👇
             
              https://www.tg-me.com/Trusttbusiness


@DBU11
@DBU111
👍3🤔1😢1
DBU Daily News pinned «Hi👋 በሰፈር ከጓደኞች ጋር ለማውራት ለትምህርት ለስራ ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ? በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት በ2022 በ2021 በ2020 በ2019 በ2018 በ 2017 😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏 ☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ…»
በቅርቡ ከግቢያችን እንዲሁም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በጥያቄያችሁ መሠረት የስራ መፈለጊያ ቴሌግራም ቻናሎችን ከብዙ በጥቂቲ እንጠቁማችሁ።

1/ @afriworkapplicantbot
👉ይህ ቻናል ሁሉም አይነት ማለትም በዲግሪም ያለ ዲግሪም የሚሰሩ ስራዎች የሚወጡበት ነው። ለመልስ ትንሽ ይዘገያሉ በትዕግሥት ተከታተሉ
2/ @Geezjobs_bot
👉ጥሩ ጥሩ ቦታዎች ላይ የሚወጡ የስራ ዕድሎች በዚህ ቻናል ይገኛል
3/@effoyjobs
👉በሁሉም ቻናሎች በተሻለ በ0 አመት ልምድ የሚሠሩ ስራዎች ይገኙበታል።
4/https://hahu.jobs
👉ይህ ቻናል ስራን በስራ ፈላጊ ጋር ከማገናኘት በተጨማሪ  የክረምት ስልጠናዎችን እየሰጡ ስለሆነ ዕድሉን ተጠቀሙበት።
5/https://www.tg-me.com/mikijobsmj
👉ይህ ቻናል እንደሌሎቹ የስራ ዕድሎችን በየጊዜው ባያቀርብም በውስጡ ጥሩ ዕድል ያላቸው የስራ ዕድሎች  ይገኙበታል።
6/https://www.tg-me.com/ethiojobsofficial
👉አብዛኞቻችን ጋር ያለ ሲሆን ከ ቴሌግራሙ ይልቅ website መጠቀም የተሻለ ነው።

ከነዚህ በተጨማሪ እየተጠቀማችሁባቸው ያሉ ስራ መፈለጊያ ቻናሎችን አጋሩን።
በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትሹት መረጃ ካለ @hatersata14 ,@gazetegnaw_1 እንዲሁም @tsimuluneh ይጠቁሙ።

@dbu11
@dbu111
👍6🤔3😢2🤬1
የሀዘን መግለጫ
===========
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባለደረባና በዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ አመራርና መምህር የነበሩት ታምሬ ዘውዴ (ዶ/ር) ባደረባቸው ህመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሀምሌ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በባልደረባችን ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

@DBU11
@DBU111
😢36🤔6
ከአምቦ በመቀጠል ከ አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የምትገኘው የዞን ከተማ ደብረብርሃን በኮሪደር ልማት ላይ ጥፋት ፈፅመዋል የተባሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶችን እየቀጣች ነው
በአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን በደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ ክፍለከተማ ገብርኤል ቀበሌ በኮሊደር ልማት ላይ ለውበት የተተከለን ሳር የቆፈረው ራዳ ኮሌጅ 52 ሺሕ ብር ተቀጥቷል
ከቀናት በፊት በዚሁ ኮሪደር ልማት ላይ በእግረኛ መንገድ ላይ ሳይክል ያሽከረከሩ ሶስት ግለሰቦች እያንዳዳቸው 1000 ብር መቀጣታቸውን አዩ ዘሐበሻ ዘግቧል።

ይከተሉን ታማኝ እና ወቅታዊ መረጃን ከ DBU daily news ያገኛሉ።

@dbu11
@dbu111
😢9👍5🤬3👏1
''ሁሉም ሰራተኛ ከ04/11/2017 ወደ መደበኛው ስራችሁ እንድትመለሡ ይሁን '' ደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ


@DBU11
@DBU11
👍3
2025/10/26 08:16:51
Back to Top
HTML Embed Code: