Telegram Web Link
#Advertising

እንኳን ደህና መጣችሁ   
በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትንና ዝናን ያተረፈው ክሪስፒ እርጥብ ቤት ከቦታ መጥበብ የተነሳ አድራሻ የቀየርን መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን።

አዲሱ አድራሻችንም
ታክሲ ተራው ጋር ያሬድ ጁስ ቤት አጠገብ ያገኙናል።

@dbu11
@dbu111
👍9
የጨረታ ማስታወቂያ

@dbu11
@dbu111
ኢትዮ ቴሌኮም እዳቸውን የማከፍሉትን ፍርድ ቤት እገትራለሁ ብሏል ።

በፍርድ ሂደቲ ኢትዮ ቴሌ የሚያወጣውን ክፍያ (የዳኝነት:የጠበቃ አበል እና ሌሎች ወጪዎችን ጨምሮ)ከብድሩ ጋር ጨምሮ እንደሚያስከፍልም አስጠንቅቋል ።



@DBU11
@DBU11
👍9🤬5
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ❤️


@dbu11
@dbu111
👍28
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ፊርማ አካሂዷል። ይህ ስምምነት በህግ ትምህርት ፣ ተግባር ተኮር ልምምድ፣ ምርምርና ስልጠና መስክ ላይ የተመሰረተ ነው።

በስምምነቱም የተነሱ ነጥቦች

- ተማሪ ልምምድ፡ የ5ኛ አመት ተማሪዎች በፍርድ ቤት ውስጥ ተግባራዊ ልምምድ (internship) ያገኛሉ።
- ዳኞች እና መምህራን፡ ለዳኞች እና በስሩ ያሉ መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ይሰጣሉ።
- ምርምር እና ጥናት፡ በህግ ትምህርት ቤት የሚካሄዱ ምርምሮች በፍርድ ቤት ተመራማሪነት ይደገፋሉ።
- የሁለተኛ ድግሪ ትምህርት፡ የፍርድ ቤት ዳኞች በዩኒቨርሲቲው የሁለተኛ ድግሪ ትምህርት ተጠቃሚ ሆነዋል

@DBU11
@DBU111
👍7
መልካም የመስቀል በዓል!

@DBU11
@DBU111
👏20👍6😢4
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

አድርሷቸው ለተፈታኞች

@DBU11
@DBU11
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ?

በ 2023
በ2022
በ2021
በ2020
በ2019
በ2018
በ 2017

😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏

☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌

⚠️እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም

ማሳሰብያ :-

1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም

2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)

3. ቅድምያ Owner

📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር
👇
          
          @Grouppbuyerr
          @Grouppbuyerrr

@dbu11
@dbu111
👍4
DBU Daily News pinned «Hi👋 በሰፈር ከጓደኞች ጋር ለማውራት ለትምህርት ለስራ ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ? በ 2023 በ2022 በ2021 በ2020 በ2019 በ2018 በ 2017 😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏 ☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌 ⚠️እኔ…»
ለሁሉም የሆሄ ተስፍ ኪነ ጥበብ አባላት በሙሉ

እንኳን በደህና መጣችሁ እያልን እነሆ ወደ ጊቢ ከገባን አንድ ሳምንት አልፎናል በዚህም የምንገናኝበት እና ስራዎቻችንን የምናሳይበት ጊዜ ስለደረሰ ነገ ማለትም ማክሰኞ 11:00 ሰዓት የተለመደው ቦታችን SE 01 ተገናኝተን የኪነጥበብ ስራወቻችንን መከሸን እንድንጀምር ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ፍላጎት እና ክህሎቱ ላላቸው አዳዲስ አባላትም በራችን ክፍት ነው😊

ሆሄ ተስፋ የኪነ ጥበብ ቡድን

@DBU11
@DBU11td
👏15
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ(መሃልሜዳ ካምፓስ)

@DBU11
@DBU111
2025/10/20 10:53:40
Back to Top
HTML Embed Code: