ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ፊርማ አካሂዷል። ይህ ስምምነት በህግ ትምህርት ፣ ተግባር ተኮር ልምምድ፣ ምርምርና ስልጠና መስክ ላይ የተመሰረተ ነው።
በስምምነቱም የተነሱ ነጥቦች
- ተማሪ ልምምድ፡ የ5ኛ አመት ተማሪዎች በፍርድ ቤት ውስጥ ተግባራዊ ልምምድ (internship) ያገኛሉ።
- ዳኞች እና መምህራን፡ ለዳኞች እና በስሩ ያሉ መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ይሰጣሉ።
- ምርምር እና ጥናት፡ በህግ ትምህርት ቤት የሚካሄዱ ምርምሮች በፍርድ ቤት ተመራማሪነት ይደገፋሉ።
- የሁለተኛ ድግሪ ትምህርት፡ የፍርድ ቤት ዳኞች በዩኒቨርሲቲው የሁለተኛ ድግሪ ትምህርት ተጠቃሚ ሆነዋል
@DBU11
@DBU111

👍7
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
✅በ 2023
✅በ2022
✅በ2021
✅በ2020
✅በ2019
✅በ2018
✅ በ 2017
😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏
☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
⚠️እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም
ማሳሰብያ :-
1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም
2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)
3. ቅድምያ Owner
📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር👇
@Grouppbuyerr
@Grouppbuyerrr
@dbu11
@dbu111

👍4
DBU Daily News pinned «Hi👋 በሰፈር ከጓደኞች ጋር ለማውራት ለትምህርት ለስራ ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው የቆየ Old Telegram Group አለህ ? ✅በ 2023 ✅በ2022 ✅በ2021 ✅በ2020 ✅በ2019 ✅በ2018 ✅ በ 2017 😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏 ☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌 ⚠️እኔ…»
🟢 የአረንጓዴ ትራንስፖርት
መስከረም 19/2018 ዓ.ም፣ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በአረንጓዴ ትራንስፖርት፣ በተለይም በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ፈርመዋል።
🤝 የትብብር አላማዎች
- የኤሌክትሪክ መኪኖች ትግበራን ማስፋፋት
- የመረጃ ስርዓትን በጥናት እና ምርምር ማገዝ
- የተሽከርካሪ ስታንዳርድ እና የባትሪ አያያዝ ስራዎች
- የሰው ሀበት ልማት እና የማህበረሰብ ግንዛቤ መፍጠር
🧠 የምርምር እና ሙያዊ እገዛ
ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ዴኤታ ባረኦ ሀሰን ከዩኒቨርሲቲዎቹ ጋር በቅርበት መስራት የኢትዮጵያ አረንጓዴ ትራንስፖርት እውነተኛ እንዲሆን አስፈላጊ ነው ብለዋል።
🏫 የዩኒቨርሲቲዎቹ አስተያየት
- ዶ/ር ለሚ ጉታ፣ አዳማ ዩኒቨርሲቲ፣ የቀድሞ ትብብር ላይ የተመሠረተ የተሻሻለ ስምምነት ነው ብለዋል።
- ዶ/ር አሰማረ መለሰ፣ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ላይ የተሰራው ስራ አሁን በትኩረት ይቀጥላል ብለዋል።

🤬4😢3👍1
የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል።
አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ገልጿል።
ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል።
አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ [email protected] በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል።
የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አስገንዝቧል።
#MoE

ngat.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
#MoE
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።
በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል።

👍8