✍ #የሞሪንጋ #ቅጠል #ወይም #የሽፈራው #ቅጠል #የጤና #በረከቶች #እነሆ…….
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
⏩ #የተከበራችሁ የገጻችን ተከታታዮች በዛሬው እጥር ምትን ያለ ጽሁፋችን ይዘንላችሁ የቀረብነው የሞሪንጋ ቅጠል ለጤና ያለውን ጥቅም ልናስገነዝባቹ ወደናል ተከታተሉን፡-
📌 ሞሪንጋ አልሚ ምግብነት ይዘት አለው
📌 በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ይቀንሳል
📌 የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል
📌 ሰውነታችን ውስጥ ያለውን የቅባት መጠን ያስተካክላል
📌 አስም እንዳይባባስ ያደርጋል
📌 ኤች አይ ቪ በደማቸው ውስጥ ያለ ሰዎች የሰውነት ክብደት መጠን ያስተካክላል ነገር ግን የመከላከል አቅምን አያስተካክልም
📌 የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ላለባቸው ጠቃሚ ነው
📌 በማረጥ ምክንያት የሚመጡ ድንገተኛ ሙቀት ስሜት እና እንቅልፍ የማጣት ችግርን ጤናማ ያደርገዋል
📌 የደም ማነስ ላለባቸው ተመራጭ ነው
📌 የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች
👉👉 #ማን #መውሰድ #የለበትም?
📌 ነፍሰ ጡር ሴት ምክንያቱም የሆድ ቁርጠትን ስለሚያመጣ ውርጃን ያስከትላል
📌 የሚያጠቡ እናቶች ምክንያቱም ሞሪንጋ ጨቅላ በሆኑ ህፃናት ላይ ሊፈጥረው ስለሚችለው ነገር በቂ ጥናት ስለሌለ ባይጠቀሙ ይመረጣል

#ሴት #ልጆች #ላሏችሁ #ወላጆች!!
#ከአለርጂ #ነፃ #የሆኑ የልጆች የጆሮ ጌጦችን መግዛት ሲፈልጉ ብቸኛዉ የልጆች ጆሮ ጌጥ አምራች የሆነዉን አለም አቀፍ እዉቅና ያለዉን #Skillus #Addis ይጎብኙ!!
ስኪለስን የሚመርጡበት ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ከብዙ በጥቂቱ፣
♥በ18 ካራት ወርቅ የተለበጡ መሆናቸዉ
♥አያቆስልም፣
♥አያሳክክም፣
♥እንዳይቆረቁራቸዉ ተደርጎ የተሠራ ነዉ፣
♥ማታ ማታ ማዉለቅ አይጠበቅቦትም!
♥በጆሯቸዉ ቅጠል ልክ ዲዛይን የተደረገ ነዉ
♥ሲቆሽሹ ይታጠባሉ እንጂ በፍፁም አይለቁም
♥ልጅ ልጅ ያስመስላቸዋል
ጆሮዋቸዉን ያልተበሱ ልጆች ካሏችሁ ጥራቱን በጠበቀ መብሻ በስተን ከማድረቂያ መድሀኒት ጋር እንሰጦታለን !! የልጅዎ ጆሮ በፍፁም አይቆስልም !!
Skillus #የብልህ #ወላጆች #ምርጫ!! በጥራት ለሚያምኑ!!!
ስኪለስ የልጆች ብቻ ሳይሆን የአዋቂ ጌጣጌጦችም አስመጪ ነዉ !! ግድ የሎትም ብቅ ይበሉ ይደመማሉ!!
አድራሻ: 📍 ቦሌ መድሀኒያለም ሞል አንደኛ ፎቅ ቁጥር 107
📍: ወሎ ሰፈር ጋራድ ሲቲ ሴንተር ሞል ምድር ላይ ቁጥር G07
♥♥ጥራት ምርጫቸዉ ለሆነ Skillus 1ኛ♥♥
ለበለጠ መረጃ 0911799754 ይደዉሉ

✍ #በተደጋጋሚ #በሆድ #ጥገኛ #ትላትል #እጠቃለሁ #ምን #ይሻላል?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
⏩ #የሆድ ጥገኛ ትላትሎች በየትኛዉም የእድሜ ክልል የሚከሰቱ ሲሆኑ በዋናነት ክብ እና ጠፍጣፋ በመባል በሁለት ይከፈላሉ፡፡የሆድ ጥገኛ ትላትሎች ወደ ሰዉነት የሚገቡት በቆዳ፣ በአፍንጫ እና በአፍ በኩል በእንቁላል መልኩ ሲሆን ወደ ሰዉነታችን ከገቡ በኃላ በአንጀታችን ላይ ይራባሉ፡፡
⏩ #ለሆድ #ጥገኛ #ትላትል #መንስኤዎች
🔹 በንፅህና ያልተዘጋጁ ምግቦችን መመገብ
🔹 የተበከለ ዉሃ
🔹 በደንብ ያልበሰለ ምግብ መመገብ
🔹 በባዶ እግር መሄድ
🔹 የግል ንፅህና አለመጠበቅ
🔹 የበሽታ መከላከል አቅም መቀነስ
🔹 በጥገኛ ትላትሎች ከተያዙ የቤት እንስሳ ጋር መኖር
⏩ #ምልክቶች
🔹 የሆድ ድርቀት ወይም ተቅማጥ
🔹 የምግብ ፍላጎት መቀነስ/መጨመር
🔹 ማቅለሽለሽና ማስመለስ
🔹 የሆድ ህመም/ቁርጠት
🔹 በሰገራ ላይ የሆድ ጥገኛ ትላትሎችን መታየት
🔹 የሆድ መነፋት እና ጋዝ መብዛት
🔹 በፊንጢጣ ወይም ብልት ዙሪያ ማሳከክ
⏩ #የሆድ #ጥገኛ #ትላትሎችን #መከላከል #መንገዶች
🔹 ፍራፍሬዎች ከመመገብ በፊት በደንብ ማጠብ
🔹 ከመመገብ በፊት ምግብን በደንብ ማብሰል
🔹 ፈልቶ የቀዘቀዘ ወይም የተጣራ ዉሃ መጠቀም
🔹 ንፅህና መጠበቅ
🔹 ከመመገብ በፊት፣ ምግብ በሚያበስሉበት ወቅትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ እጅን በዉሃና ሳሙና መታጠብ፤ እንዲሁም የቤት እንስሳዎችን ከነኩ በኋላ እጅን በደንብ መታጠብ፡፡
🔹 በባዶ እግር አለመሔድ እና ንጽህናዉ በተጠበቀ/በታከመ ገንዳ ዉስጥ መዋኘት
⏩ #ህክምና
🔹ለሆድ ጥገኛ ትላትሎች መኖራቸዉ በሰገራ ምርመራ ከተረጋጋጠ በኋላ ለተገኘዉ የትላትል አይነት መድሐኒት እንዲወስዱ ይደረጋል፡፡
👉 👉 የሆድ ጥገኛ ትላትሎች በአግባቡ ካልታከመ እና አመጋገብ ካላስተካከልን ከፍተኛ የአንጀት ጉዳት ያስከትላል፡፡

✍ሀብት ጨዋ አያደርግም.. ድህነትም ለባለጌነት ምክንያት አይሆንም።
✍አዕምሮ እንዲሰራ ተሰጠን እንጂ ተሰርቶ አልተሰጠንም።
✍ከቻልክ የምትወደውን ስራ፤ ካልቻልክ የምትሰራውን ስራ ውደድ። ለመጥላት ምክንያት ከምትፈልግ ለመውደድ ምክንያት ፈልግ።
✍መቀየር ያለብን ነገር ቢኖር የምናየውን ነገር ሳይሆን የምናይበትን መንገድ ነው።
✍ያጣነውን ትተን ያለንን እንቁጠር።
✍በህግ ፣ በምግባር ፣ በትምህርት ፣ በጥበብ የተገነባ ህሊና ክፉ አስተስሰብ አይኖረውም።
✍ፍቅር ውበት ነው። ውበት ደግሞ የልዩነት ውህደት ነው። ጠንካራ ፍቅር በልዩነት የሚሳል ኢትዮጵያዊነት ነው። ድክመት የጥንካሬ ሸራ ሲሆን በፍቅር ይሸፈናል።
✍ ወሳኙ የምንኖርበት ቦታ ሳይሆን አኗኗራችን ነው። ከጠባቡ ብቸኝነታችን ወደ ሰፊው ና ጠቅላላው የሰው ልጅ ምልከታ ከፍ እስካላልን ድረስ ኖርን አንበል። ለምን? የሰው ልጅ ትልቁ ጠላቱ አስተሳሰቡ ነውና።

✍️ #ወተት #መጠጣት #ምን #ጠቀሜታ #አለው?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
👉👉 ወተት መጠጣት ለልጆች እንጂ ለአዋቂ ያን ያህል እንደማይጠቅም ይታመናል፡፡ ይህ ስህተት ነው፤ ወተት በማንኛውም እድሜ ላይ ያሉ ሰዎች አያሌ ጠቀሜታ አለው፡፡
🔶🔶 ወተት
👉 “በቀን አንድ ብርጭቆ ወተት!!” በብዙ ዶክተሮች የሚመከር ነው፡፡ ለዘመናት ወተት እጅግ ጤናማ ፈሳሽ ነው፡፡ በውስጡ ያለው ካልሺየም በቀላሉ በሚገኝ ሌላ የምግብ አይነት ውስጥ አይገኝም፡፡ ለሰውነት እድገት እና ጤንነት አስፈላጊ ንጥረ-ነገር ይይዛል፡፡ ወተት የማይወዱ ከሆነ እርጎ፣ አይብ እና ሌሎች የወተት ተዋጽኦ መጠቀም ይቻላል፡፡
👉👉ወተት ምን ጠቀሜታ አለው?
1. ካልሺየም
🔵 ወተት በውስጡ የሚይዘው የካልሺየም መጠን ከፍተኛ ነው፡፡ ለዚህም ነው በቀን አንድ ብርጭቆ ወተት የሚመከረው፡፡
2.አስፈላጊ ንጥረ-ነገሮች
🔵 ሌሎች ንጥረ-ነገሮች እንደ ፕሮቲነተ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ12፣ ዲ፣ ኮሊን፣ ፖታሺየም እና ማግኒዢየም ይይዛል፡፡
3. ከአካላዊ እንቅስቃሴ በኋላ
🔵 ከአካላዊ እንቅስቃሴ በኋላ ወተት መጠጣት አቅምን እና ብርታትን ይጨምራል፡፡ እንዲሁም ለጡንቻ መጠንፈር የሚጠቅም ንጥረ-ነገርም አለው፡፡
4.ክብደት ለመቀነስ
🔵 አዳዲስ ጥናቶች ወተት ውስጥ የሚገኘው ሊኖለኒክ አሲድ ስብን ለማቅለጥ ይረዳል፡፡
5.ለጠንካራ አጥንት
🔵 ወተት ውስጥ ያለው ካልሺየም እና ቫይታሚን ዲ ለአጥንት ጥንካሬ እና ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ሁልጊዜ ወተት መጠጣት የአይንት መሳሳትን እና ኦስቲዮአርትራይቲስን ለመከላከል ይጠቅማል፡፡
6. በሽታ የመከላከል አቅም
🔵 በተለይ ወተት ላይ እርድ ጨምሮ መጠጣት በሽታ የመከላከል አቅምን በመጨመር ወቅቶች ሲቀያየሩ ለመቋቋም ይረዳል፡፡
7.ጉንፋን እና የአፍንጫ መታፈን
🔵 ለጎሮሮ ቁስለት ሙቅ ወተት እንደሚረዳ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ትንሽ ኦቾሎኒ መጨመር በተለይ ለህፃናት ይጠቅማል፡፡
8. ለውብ ቆዳ
🔵 ከድሮ ጀምሮ ወተት በባህላዊ መልኩ ውበትን ለመጠበቅ ይረዳል፡፡ የተለያዩ የፊት ቅባቶች ከወተት ይሰራሉ፡፡ በተለይ ለፊት ጥራት ተመራጭ ነው፡፡
9. ለፀጉር ጤንነት
🔵 ወተት ከሙዝ እና ከማር ጋር በመቀላቀል ፀጉርን መቀባትና ለከ15-20 ደቂቃ ማቆየት፣ መታጠብ ለደረቅ ፀጉር መፍትሔ እንደሆነ ታይቷል፡፡
10.የደም ግፊት
🔵 የላም ወተት በውስጡ በሚይዘው ፖታሺየም የደም ግፊትን ያስተካክላል፡፡

✍#የሽንት #መጠን #መቀነስ #መንስኤዎች
👉 #ዝቅተኛ የሽንት መጠን የታመሙ እና ብዙ ፈሳሾችን ያጡ ሰዎች በተለምዶ የሚያጋጥማቸው የህመም ምልክት ነው። እንዲሁም በሽንት ቱቦ ውስጥ መዘጋት ባላቸው ሰዎች ላይ ይከሰታል ሆኖም ሰውነት በተለያዩ ምክንያቶች የሽንት መጠን ሊቀንስ ይችላል ይህም የተለያዩ ህክምናዎችን ይፈልጋል።የምንሸናው የሽንት መጠን መቀነስ ማለት በ24 ሰአት ውስጥ የምንሸናው ሽንት ከ400 ሚሊ ሊትር በታች በሚሆንበት ወቅት ነው ፡፡
👉 #ምክንያቶቹ ፡-
የምንወስደው የውሀ መጠን አነስተኛ ከሆነ
ከፍተኛ የሆነ ማስመለስ እና ማስቀመጥ ካለ
ለኢንፌክሽን መጋለጥ
የሽንት ትቦ መዘጋት
የደረሰ አደጋ (ጉዳት ካለ)
ለረጅም ጊዜ መዳኒቶችን መውሰድ
የኩላሊ ስራ ማቆም
👉 #ሀኪም ጋር መቼ መሔድ አለብን?
የሰውነት መዛል ካለ
ከፍተኛ የልብ ምት መኖር
እራስን ማዞር
በቂ ፈሳሽ እየወሰዱም የሽንት መጠን መቀነስ ካለ
ወጥ የሆነ የሽንት መጠን መቀነስ ከለ።
ተቅማጥ ወይም ማስመለስ እና ከፍተኛ ትኩሳት ካለ
👉 #ምርመራው ፡-
የደም ምርመራ
አልትራሳውንድ
ሲቲ እስካን
የሽንት ምርመራ
የኩላሊት ተግባር ምርመራ
👉 #ህክምናው
ህክምናው በምርመራው እንደተገኘው ውጤት ሲሆን ይህ ማለት እንደዚህ አይነት ችግር በሚገጥመን ወቅት በደንብ ውሀ በመጠጣት ካለንበት ችግር እራሳችንን እንድናገግም ማድረግ እንችላለን ፡፡