✍️ #ንዝረት
⏩ #ንዝረት የምንለው ሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ኔጋቲቪ ቻርጅ እና ፖዘቲቭ ቻርጅ በማይመጣጠንበት ወቅት የሚፈጠርን ንዝረት ነው ፡፡ ይህ ሊሆን የሚችለው ሁለት ነገሮች በሚገናኙበት ጊዜ ኤሌክትሮኖች ከአንድ ቁስ ወደ ሌላው ሲዘዋወር በሚኖረው ሰበቃ ምክንያት ነው፡፡
⏩ #መከላከያ #መንገድ #እና #ይህ #ችግር #ሲያጋጥመን #ማድረግ #ያለብን #ነገሮች
🔹 ከ 2 – 3 ሊትር ውሀ መጠጣት
🔹 በሚነዝረን ጊዜ ወዲያውኑ እንጨት መያዝ
🔹በሙቀት ጊዜ ብረት አስተላላፊዎችን በቀጥታ አለመንካት
🔹 ወዲያውኑ እጅዎን ሙቀት እንዲያገኝ ማድረግ
🔹 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
🔹 ሰውነታችን እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ
🔹አለማጨስ