🚨🔴 ሊቨርፑሎች በዝውውር መስኮቱ አዲስ አጥቂ ብቻ ሳይሆን የግራ ክንፍ ተጫዋች እንደሚያስፈልጋቸው ገልፀዋል።
- እነዚህን ቦታዎች ለመሸፈን ገበያውን በቅርበት እየተከታተሉ ነው ተብሏል።
▪️𝑠𝑘𝑦 𝑠𝑝𝑜𝑟𝑡
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- እነዚህን ቦታዎች ለመሸፈን ገበያውን በቅርበት እየተከታተሉ ነው ተብሏል።
▪️𝑠𝑘𝑦 𝑠𝑝𝑜𝑟𝑡
" SHARE " | @DREAM_SPORT
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ማጥቃቱን ለማጠናከር ኢብሪቺ ኢዜን ለማስፈረም በራዳር ውስጥ ከቶ እየተንቀሳቀሰ ነው ።
አርሰናሎች ከውል ማፍረሻው 68 ሚልየን ፓውንድ በታች ያነሰ ገንዘብ ለመክፈል ይፈልጋሉ።
- David Ornstein
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
- ሊዮኔል ሜሲ ወራቶች ለቀሩት የአለም ዋንጫ ራሱን ለማዘጋጀት ወደ ተፎካካሪ ሊግ ለመመለስ ማቀዱ ተዘገበ !
Estonendul 🇦🇷
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔴 ሀርቪ ኤሊዮት የብዙ ክለቦችን ትኩረት እየሳበ ነው ተብሏል።
-ሊቨርፑልም ተጫዋቹን ለመሸጥ ከ 50 ሚሊየን ፖውንድ በላይ እንደሚፈልግ ተገልጿል።
💬 𝚍𝚊𝚟𝚒𝚍 𝚘𝚛𝚗𝚜𝚝𝚎𝚒𝚗
" SHARE " | @DREAM_SPORT
-ሊቨርፑልም ተጫዋቹን ለመሸጥ ከ 50 ሚሊየን ፖውንድ በላይ እንደሚፈልግ ተገልጿል።
💬 𝚍𝚊𝚟𝚒𝚍 𝚘𝚛𝚗𝚜𝚝𝚎𝚒𝚗
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🔵 ጃዎ ፔድሮ ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የህክምና ምርመራውን አጠናቋል።
-በዛሬው እለትም በይፋ የ 7 አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተገልጿል።
𝑓𝑎𝑏𝑟𝑖𝑧𝑖𝑜 𝑟𝑜𝑚𝑎𝑛𝑜
" SHARE " | @DREAM_SPORT
-በዛሬው እለትም በይፋ የ 7 አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተገልጿል።
𝑓𝑎𝑏𝑟𝑖𝑧𝑖𝑜 𝑟𝑜𝑚𝑎𝑛𝑜
" SHARE " | @DREAM_SPORT
➔ ማንቸስተር ሲቲ ከክለቦች አለም ዋንጫ መሰናበቱን ተከትሎ ነገ ጠዋታ ላይ ወደ ማንቸስተር ከተማ እንደሚመለስ ተገልጿል። ✈️ 🏠
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨ሊቨርፑል ሀርቪ ኤልዬትን ብሎ ለሚመጣ ክለብ ዋጋው ከ€40m በላይ መሆኑን አሳውቀዋል!
- እናም €በ50m የመልሶ መግዛት ውልንም ያካትታሉ!
[David Ornstein]
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- እናም €በ50m የመልሶ መግዛት ውልንም ያካትታሉ!
[David Ornstein]
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🟣 በርንሌይ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ሲመለሱ እንዲሁ ዝም ብለው አልተቀመጡም፣ ቀጣይ እንደማይወርዱ ማረጋገጥ ይፈልጋሉ!
- ለዛም በጊዜ የ 7 ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል! 🔓🔥
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ለዛም በጊዜ የ 7 ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል! 🔓🔥
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨አርሰናል የአጥቂ አማራጫቸውን በማስፋት ወደ ገበያ ወጥተዋል፣ በይበልጥ ሁለገብ የሆነ (Versatile) የመስመር አጥቂ ይፈልጋሉ፣
- እናም ማዱዌኬ፣ ኢዜ፣ እና ሞርጋን ሮጀርስ ዝርዝሩ ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች ናቸው!
{The Athletics}🎖
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- እናም ማዱዌኬ፣ ኢዜ፣ እና ሞርጋን ሮጀርስ ዝርዝሩ ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች ናቸው!
{The Athletics}🎖
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨⚫️🔵 አታላንታ አናሆን ከጄኖዋ በ15 ሚሊየን ዩሮ ቋሚ ክፍያ እና 5 ሚሊየን ዩሮ ተጨማሪ ክፍያ አስፈርመዋል !
የ17 አመቱ የክንፍ ተከላካይ በሚቀጥሉት ቀናት አታላንታን ይቀላቀላል።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
የ17 አመቱ የክንፍ ተከላካይ በሚቀጥሉት ቀናት አታላንታን ይቀላቀላል።
" SHARE " | @DREAM_SPORT