Telegram Web Link
የቀድሞ ክለቡ ዎልቭስ የሀዘን መግለጫ አውጥተዋል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጋቪ፣ ራፋ ሊያኦ፣ አርዳ ጉለር

በኢንስታግራም ገፃቸው

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ክርስቲያኖ ሮናልዶ

የተፈጠረው ነገር የማይታመን ነው... በቅርቡ በብሔራዊ ቡድን ውስጥ አብረን ነበርን፣ ብዙ ሳይቆይ አገባ። ለቤተሰብህ፣ ለሚስትህና ለልጆችህ የላቀ የሀዘን መግለጫዬን እልካለሁ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶችህ እና አድናቂዎችህ ለሁሉም መፅናናትን እመኝላቸኋለሁ። ሁልጊዜም ከእነሱ ጋር በመንፈስ አብረህ እንደምትሆን አውቃለሁ። ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ ፣ ዲዮጎ እና አንድሬ። "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 – በአንፊልድ ባንዲራዎች ዝቅ ተደርገው ተሰቅለዋል!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጆስኮ ግቫርዲዮ፣ ኢልካይ ጉንዶጋን፣ ጆን ስቶንስ

በኢንስታግራም ገፃቸው

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ 💔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🇪🇸ከፖሊስ (የስፔን ሲቪል ጥበቃ - Guardia Civil) የተሰጠ መግለጫ

"ላምቦርጊኒ የተባለችው መኪና፣ ሌላ መኪና ለማለፍ ስትሞክር ጎማዋ በመፈንዳቱ ከመንገድ ወጥታ በእሳት ተያያዘች።

አደጋው በስፔን በዛሞራ ከተማ፣ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከእኩለ ሌሊት በኋላ በ30 ደቂቃ ገደማ ተከስቷል።"

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🇵🇹🎙በቃለ መጠይቅ ከዚህ በፊት ጆታ፡

ሮናልዶ የ2026 የአለም ዋንጫ እንዲያሸንፍ እንደምረዳው ተስፋ አደርጋለሁ ። ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🕊ባርሴሎና ክለብ ለጆታና ለወንድሙ የሀዘን መግለጫ ሰጠ :-

"የባርሴሎና ክለብ የሊቨርፑል ክለብ ተጫዋች ዲዬጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው ማለፉን አስመልክቶ የላቀ የሀዘን መግለጫውን ማስተላለፍ ይፈልጋል። ፈጣሪ ነብሳቹውን በገነት ያኑረው!" ብለዋል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨የሪያል ማድሪድ ክለብ ይፋዊ ገፅ ፦

"የሪያል ማድሪድ ክለብ፣ ፕሬዚዳንቱ እና የዳይሬክተሮች ቦርድ የሊቨርፑል ክለብ ተጫዋች ዲዮጎ ጆታ እና የፔናፊኤል ክለብ ተጫዋች ወንድሙ አንድሬ ሲልቫ በደረሰባቸው አደጋ ህይወታቸው ማለፉን አስመልክቶ ጥልቅ ሀዘናቸውን ገልጸዋል።

የሪያል ማድሪድ ክለብ ለቤተሰባቸው፣ ለወዳጆቻቸው እንዲሁም ለቡድን አጋሮቻቸውና ለክለቦቻቸው የላቀ የሀዘናቸውን ይገልፃሉ።

የሪያል ማድሪድ ክለብ በሁሉም የእግር ኳስ ደጋፊዎች ዘንድ ያለውን ከፍተኛ ሀዘን ተቀላቅሏል።

ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ።🕯🕊"

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አሌሃንድሮ ባልዴ ፤ አራውሆ እና ዲቡ ማርቲኔዝም እንዲሁ በገፃቸው ሀዘናቸውን ገልፀዋል።💔

@DREAM_SPORT
በወልቭስ ቤት የቡድን አጋሩ የነበረው ስፔናዊው አዳማ ትራኦሬም በጓደኛው ህልፈት ሀዘኑን አጋርቷል።💔

@DREAM_SPORT
2025/07/06 15:10:46
Back to Top
HTML Embed Code: