💔116😭19❤13😢3😁1
💔89❤10😢9😭8
በ2020 ከወልቭስ ወደ ሊቨርፑል አቀና ፤ 20 ቁጥር መለያንም መረጠ ፤ በ2024/25 የውድድር አመት ከሊቨርፑል ጋር የቡድኑን 20ኛ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ከፍ ማድረግ ቻለ!
He Made History with number 20, Again rest in peace Diogo💔
@DREAM_SPORT

💔189❤22🫡11👍1
😢141💔32❤15😭6🫡4
ትሬንት አርኖልድ 🗣
" በጣም የምትሳሳለትን ሰው እንዳጣኸው ለማመን ከአዕምሮህ እና ልብህ ጋር እየታገልክ የሚሰማህን ስሜት ለመግለፅ ቃላቶችን ማግኘት ይከብዳል "
" ዲዮጎ ቤተሰቦችህ ያንተ ሁሉም ነገር ነበሩ። ባለቤትህ፣ ልጆችህ እና እኛ ሁላችብም ልባችን ተሰብሯል "
" ህመሙ እንዳይጎዳኝ ዲዮጎን በሳቁ ላስታውሰው እሞክራለሁ፣ ብዙ ሳቆች እና ብዙ የደስታ ጊዜዎች ነበሩን፣ ምርጥ ጓደኛ እና ምርጥ የቡድን አጋር ነበር "
Forever number 20. Rest in piece Diego
" SHARE " | @DREAM_SPORT

❤197😢54💔41👍2😭2