Telegram Web Link
🚨BREAKING

ቼልሲ የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ በመጣሳቸው በዩኤፋ የ31 ሚሊየን ዩሮ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ነገሮችን ማያስተካክሉ ከሆነ ቅጣቱ እስከ 60 ሚሊየን ዩሮ ሊደርስ ይችላል

በተጨማሪ ቪላ የ 11 ሚሊየን ዩሮ እና እንደ ሁኔታዎች እስከ 15 ሚሊየን ዩሮ ሚደርስ ቅጣት ተጥሎባቸዋል::

"SHARE" || @DREAM_SPORT
55🤣22🔥5😁3😢3👏2
DREAM SPORT
Photo
🚨BREAKING

ባርሴሎና የፋይናንሻል ህግ በመጣሳቸው በዩኤፋ የ15 ሚሊየን ዩሮ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

"SHARE" || @DREAM_SPORT
👍69😁33😢11🔥65👏2🥰1
ከባርሴሎና በተጨምሪ እነዚህ ክለቦችም ቅጣት ተጥሎባቸዋል

💰 ቼልሲ: €20M
💰 አስቶን ቪላ: €11M
💰 ሊዮን: €12.5M
💰 ሮማ: €3M

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😱30😁1210👍1
የ አርብ ፌሽታ በ ሃብታም ቤት ዛሬ ነው🎉

ሃብታም ቤት ላይ የምቶዷቸውን ጌሞች ገምታቹ ልንሸልማቹ ነው 🏆

ጨዋታዎቹ አርብ ማታ 2 ሰአት ጀምሮ ይፋ ይደረጋሉ

ዝግጁ ናቹ...አርብ 2 ሰዐት እንገናኝ✌️

———😏❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 🔫———

Habtam.bet

telegram ✈️facebook 👤tiktok📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11
ተራው የዲያዝ ነው 💔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔26621😱1
ይህን ሰው ልትጠላው አትችልም. ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
270💔63👍10🔥5🕊5
አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃ !

ሊቨርፑል ዲዮጎ ጆታ ግብ ባስቆጠረባቸው ጨዋታዎች ተሸንፎ አያውቅም ።

ጆታ በ52 ጨዋታዎች ላይ ግብ ያስቆጠረ ሲሆን በ43ቱ ሊቨርፑል ድል ስቀናው በ9ኙ አቻ መውጣት ችሏል።

የድል መንፈስ ጆታ !❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥18542💔28🕊6😭5👍3
ራፊንሃ➾IG💙❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
102🔥10😁3
- ኸርሊንግ ሀላንድ በ ቻምፒየንስ ሊግ ያለው ስታት! 🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥10215👏9👍2
🚨🗯 ጁቬንትስ ጄደን ሳንቾን በ 25 ሚሊዮን ዩሮ ለመግዛት ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

- አሁን ላይ በኮንትራቱ ዙሪያ ከተጫዋቹ ጋር ንግግር እየተደረገ እንደሆነ ተዘግቧል።

🔊𝚜𝚙𝚘𝚛𝚝𝚖𝚎𝚍𝚒𝚊𝚜𝚎𝚝

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥4812🙏8
የጨዋታ አሰላለፍ !

04:00 | ፍሉሚኔንሴ ከ አል-ሂላል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
22👍6🔥1
አሁኑኑ ይመዝገቡና የ 30 ብር ጉርሻ ያግኙ
Register Now and Get 30 ETB WELCOME BONUS
3
🚨🗯ማንቸስተር ሲቲ ዴንዝል ደምፍሪስን ከኢንተር ሚላን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየታቸው ተዘግቧል።

-ተጫዋቹም በኢንተር ቤት የ 25 ሚሊየን ዩሮ የመልቀቂያ አንቀፅ አለው ተብሏል።

🔊 𝚎𝚕 𝚗𝚊𝚌𝚒𝚘𝚗𝚊𝚕

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥5212🤬10👍8😱1
🚨BREAKING

በርንሌይ ካይል ዋከርን በ5 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ዋከር ለ2 አመት የሚያቆየውን ውል ከመፈረሙ በፊት የህክምና ምርመራውን እያከናወነ ይገኛል::

- DAVID ORNESTEIN

"SHARE" || @DREAM_SPORT
66😱18💔8🔥7😁7
ሜሲ ወይስ ክርስቲያኖ? የትኛውን ነው የምትመርጠው?

🎙ሀንሲ ፍሊክ፡ ሁለቱንም

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🥰230👍35🤬1312🔥3👌3👏1🎉1
📊 ባለፈው የውድድር አመት የራፊንሃ እና የኒኮ ዊሊያምስ ስታቲስቲክስን ንፅፅር

ራፊንሃ፡-

57 ግጥሚያዎች
34 ጎሎች
25 አሲስቶች

ኒኮ ዊሊያምስ:

45 ጨዋታዎች
11 ጎሎች
7 አሲስቶች

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥50😁1614👍5👏1
● የ 40 አመቱ ቲያጎ ሲልቫ ዛሬ በህይወቱ 887ኛ ጨዋታውን ያደርጋል!

Football Legend🙌

#CWC_quarter_final

" SHARE " | @DREAM_SPORT
110🔥16👍4
🚨ካይል ወከር ወደ በርንሌይ

    Here we go

Fabrizio romano

"SHARE" || @DREAM_SPORT
😁117💔3216😱6😭4
2025/07/10 20:55:27
Back to Top
HTML Embed Code: