Telegram Web Link
የጨዋታ አሰላለፍ !

01:00 | ፒኤስጂ ከ ባየርን ሙኒክ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የቼልሲ ቀጣይ ሲዝን ግምታዊ አሰላለፍ

ከሰማያዊዎቹ ቀጣይ ሲዝን ምን እንጠብቅ ??

" SHARE " | @DREAM_SPORT
● ሙሲያላ ከ3 ወር በኋላ ነው ወደ ቋሚ አሰላለፍ የተመለሰው!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
#UPDATE

- በግል ጉዳዮች ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ተደርሷል፣ ማዱኬ የአርሰናልን ፕሮጀክት ተቀብሏል ።

- በመጪዎቹ ቀናቶች በክለቦቹ መካከል ድርድር ይጀመራል ።

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቼልሲ በ 2022 ለአሜሪካው ባለሀብት ለቶድ ቦሄሊ ከተሸጡ አንስቶ 41 ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

የ 2 ስኳድ ቡድን እንደማለት ነው 🤯

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ ዕሩብ ፍፃሜ

⌚️ ተጀመረ

🇫🇷 ፒኤስጂ 0-0 ባየር ሙኒክ 🇩🇪

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለጆታ እና ወንድሙ ከጨዋታው ጅማሮ በፊት የ 1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት ተደርጎላቸዋል 🙏❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ ዕሩብ ፍፃሜ

⌚️ እረፍት

🇫🇷 ፒኤስጂ 0-0 ባየር ሙኒክ 🇩🇪

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሙሲያላ መጥፎ ጉዳት ሳያስተናግድ አልቀረም ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ኦ ሙሲያላ እግሩ ዞሯል 😭😱

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Pray for Musiala 🙏

" SHARE " | @DREAM_SPORT
መጀመርያም በዕረፍት ጊዜያቸው ይህ ውድድር መኖር አልነበረበትም 😢

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዶናሩማ የሙሲያላን ጉዳት ሲመለከት 😢

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የባየርን ተጫዋቾች የሙሲያላን ጉዳት ሲያዩ 😔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሙሲያላ 😢

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ተጫዋቾች እንኳን አደለም ህይወታቸውን ሲያጡ ሲጎዱ እራሱ ይሰማናል

እግር ኳስ በዚህ ደረጃ ነው ያስተሳሰረን ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/07 21:56:03
Back to Top
HTML Embed Code: