Telegram Web Link
🚨🇹🇷 ኢንተር እና ጋላታሳራይ አሁን ለሃካን ቻላኖግሉ ዝውውር ንግግር እያረጉ ነው !

ቱርካዊው አማካይ ለዝውውሩ ፍላጎት ስላለው በክለቦች መካከል ንግግር ተጀምሯል።

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቲያጎ ሲልቫ በቀጣይ በአለም የክለቦች አለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የቀድሞ ክለቡን ቼልሲን በተቃራኒ በመሆን የሚገጥም ይሆናል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዣቪ አሎንሶ 🗣

የዲን ሃውሰን ቀይ ካርድ ቀጣይ ጨዋታ ላይ የራሱ ተፅእኖ ይኖረዋል !

ቢሆንም ግን እኛ አንድ ቡድን እንጂ አንድ ተጫዋች አይደለንም ፤ ስለዚህ የሱን ቦታ የሚተካ ተጫዋች እናሰልፋለን !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሪያል ማድሪዶች እስካሁን ከአለም የክለቦች አለም ዋንጫ 85 ሚሊዮን ዮሮ አግኝተዋል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
#ሪከርድ

- ሪያል ማድሪድ ትላንት የሲዝኑን 68ኛ ጨዋታቸውን ነው ያደረጉት ይሄም በክለብ ደረጃ በአንድ ሲዝን የተደረገ ብዙ ጨዋታ ነው!

- ቫልቬርዴ ከ68ቱ በ64ቱ ጨዋታ መሰለፍ ችሏል! 🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🥳 ወደ ሎሚ ጌምስ የደስታ ዓለም እንኳን ደህና መጡ!

🎉 አስደናቂ ጨዋታዎቻችን የማያቋርጥ መዝናኛ እና የማሸነፍ እድል ይዘን መጣን።

እየተዝናኑ፣ ፈታ እያሉ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! 🏆🏆🏆

🌟ለመመዝገብ

https://www.tg-me.com/LomiGamesBot?startapp

⬆️ይጫኑ!

🤩 ሲመዘገቡ ነጻ 10 ብር ቦነስ!

🌟🌟 ዕድል ዛሬ ናት! 🌟🌟
🚨OFFICIAL: ማርቲን ዙቢሜንዲ አርሰናልን በይፋ ተቀላቅሏል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ማርቲን ዙቢሜንዲ ከኬፓ በመቀጠል ሁለተኛ ፈራሚ ሁኖ ነው ለንደን የደረሰው።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በአርሰናል ማሊያ 👌🤩

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨BREAKING

አርሰናል ቪክቶር ዮክሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል::

- FABRIZIO ROMANO

"SHARE" || @DREAM_SPORT
ይህ ነገር እውነት ከሆነ በአመት 40 እና 50 ጎል ማስቆጠር የሚችል ሌላ አጥቂ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የሚከትም ይሆናል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዮኬሬሽ ከአርሰናል ጋር በ 5 አመት ኮንትራት ከስምምነት ላይ ደርሷል።

ዮኬሬሽ አርሰናልን ብቻ ነው ሚፈልገው፣ አርቴታም ለዝውውሩ ገፍቶ እየሰራ ነው ።

David Ornstein

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በአውሮፓ ሊጎች ታሪክ ብዙ ፔናሊቲ በማስቆጠር የቪክተር ዮኬሬሽን 24/25 የሚያክል የለም ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ስለ ቪክቶር ጊዮከሬስ ትልቅ ዜና ተጨማሪ መረጃ።

- ጊዮከሬስ ከአርሰናል ጋር በውል ሙሉ በሙሉ ተስማምቷል፤ እንዲሁም አርሰናልን የመቀላቀል ፍላጎቱን ለስፖርቲንግ አሳውቋል።

- ከሌሎች አማራጮች ጋር ለመነጋገር ፍላጎት የለውም፣ በተቻለ ፍጥነት ከአርሰናል ጋር ሂደቱን ለማስኬድ ብቻ ነው የሚፈልገው።

- ዝውውሩ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው። 💣🇸🇪

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ግዮከሬስ ወደ አርሰናል

HERE WE GO VERY SOON

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🇬🇧 አርሰናል 🤝 ሪያል ሶሲዳድ 🇪🇸

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
2025/07/07 03:04:46
Back to Top
HTML Embed Code: