Telegram Web Link
🚨 ግዮከሬስ ወደ አርሰናል

HERE WE GO VERY SOON

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
241🔥34😭23😁11💔5🥰41🤬1🫡1
🇬🇧 አርሰናል 🤝 ሪያል ሶሲዳድ 🇪🇸

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10329🔥8😁5
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
5👍2
🚨 መሀመድ ኩዱስ በዚህ ሰዓት ከቶተንሃም ውጭ ከሌላ ክለብ ጋር እየተነጋገረ አይደለም፣ ተጫዋቹ የቶተንሃምን ዝውውር ይፈልጋል!

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
38👍7🔥4
🚨🔴 ቴሌግራፍ ከወደ ፖርቹጋል አገኘሁት ባለው ምንጭ አርሰናል ግዮከሬስን €69m በሚደርስ ገንዘብ ነው ለማስፈረም የተስማማው! 💰

" SHARE " | @DREAM_SPORT
106🔥9😁7
🔵🔴 በአርሰናል እና ቼልሲ መካከል የማዱዌኬን ዝውውር ለመጨረስ ድርድር በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል!

{Plettigoal}

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍4812😁5🔥3😭2👏1
🔥 ቻትኪ — በኢትዮጵያ ብቸኛው ዓለም አቀፍ ደረጃ የጠበቀ የቤቲንግ ጨዋታ ጣቢያ! 🔥

እስከ 10,000,000 ብር አሸንፈው ይደሰቱ
950% ቦነስ የመጀመሪያ ዲፖዚት ላይ (ክታች ባለው ሊንክ ሲመዘገቡ)
— 100 ብር ያስገቡ 950 ብር ቦነስ ያግኙ!
— 200 ብር ያስገቡ 1,700 ቦነስ ያግኙ!

🎮 ተወዳጅ ጨዋታዎች: Aviator, Jet X, Space XY, Rocket Dice, Comet Crush እና ሌሎች።

🚀 አሁኑኑ ክታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ቦኑሳችሁን ይውሰዱ፦
👉 https://chatki.bet/signup/?promoter_code=KC4128060

Chatki Bet — ትልቅ ይያዙ። ጥቂት ይተዉ።
5
" እግርህ አርሰናልን ሲረግጥ፣ ክለቡ ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ ትረዳለህ "

ማርቲን ዙቢሜንዲ 🗣

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥204😁12319👍5🎉3
ከትናንት ምሽት በኋላ ያለው የአሁኑ ለባሎንዶር ዕድል ያላቸው ተጫዋቾች!

1. ዴምቤሌ (77.5%)
2. ያማል (25%)
3. ቪቲንሃ (11.1%)
.
.
.
11. ሮናልዶ (1.2%)

" SHARE " | @DREAM_SPORT
118😁58🔥9👏8
ያንተ የምንጊዜውም ምርጥ 3 አማካይ?

ዙቢሜንዲ🎙️
◉ ሮድሪ
◎ ፔድሪ
◎ ቡስኬትስ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥9526😁14🥰6👌4👏3
ሙሲያላ ከ4-5 ወራት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ።

      - ፍሎሪያን  ፕሌተንበርግ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔11412😢7😭4
he is coming back to the Premier league 🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥10724😁8🤣2
የዙቢሜንዲ ዝውውር ክፍያ በቀጣይ 5 አመታት ይከፈላል።

አርሰናል ለሪያል ሶሲዳድ በየአመቱ 10 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ ይከፍላል።

" ገና እግርህ የአርሰናልን በር ሲረግጥ ክለቡ ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ ትረዳለህ። አርቴታ ጋር አንድ አካባቢ ማደጋችንና በልጅነታችን አንድ አይነት ክለብ መጫዎታችን ምርጫየን ቀላል አድርጎልኛል "

ማርቲን ዙቢሜንዲ 🗣

" SHARE " | @DREAM_SPORT
100😁26👍9🤣2
"በኢትዮጵያ ብቸኛው ከፍተኛ odd የሚሰጠው ቤት “ WINZA

👉🏻 Itoophiyaa keessatti manni olaanaa qofa

👉🏻 Guriga kaliya ee ku yaala Itoobiya ee bixiya fursada ugu weyn

👉🏻 One and the only betting highest odd in ethiopia

ከፍተኛ odd ከፍተኛ የማሸነፍ ዕድል 🔥🔥

▪️ 24/7 የደንበኞች አገልግሎት
▪️ ፈጣን ክፍያዎች

👉WINZA

Telegram Tiktok
Instagram Facebook

ለማንኛውም ጥያቄ
TELEGRAM 📱 @winzabett
📞 0949740000 / 0907562222
5😁1
ቀጣይ አመት የትኛው የመሃል ጥምረት መሀል ሜዳውን ያደምቃል ?

" SHARE " | @DREAM_SPORT
113👍17🔥13🤣12
ቸልሲ ያከማቸውን የአጥቂ ብዛት ተመልከቱ።

የ 3 ቡድን አጥቂ መገንባት ይቻላል ከዚህ ስብስብ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁6920🥰9👍4🔥4
የክለቦች አለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ምርጥ 11 !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔3713🔥12👍4🤬1
ካንቴ ከአድናቂው ጋር ❤️

Always Smiling. 😊

" SHARE " | @DREAM_SPORT
165🥰16👍7😁7
በእግር ኳስ ውስጥ የአንተ አርአያ ማን ነው?

🗣ባርኮላ:-

ክርስቲያኖ ሮናልዶ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
202🔥22😁12👏9🤬6
ዲያጎ ጆታ በተወለደበት ጎንዶማር የሚገኘው ጎንዶማር አካዳሚ በጆታ ስም ተሰይሟል

ዲያጎ ጆታ አካዳሚ ❤️

"SHARE" || @DREAM_SPORT
202👏9🫡9
2025/07/09 21:14:16
Back to Top
HTML Embed Code: