Telegram Web Link
Survey 🧐

ከሁለቱ ማን የተሻለ ነው ?

ልዊስ ዲያዝ ❤️
ኒኮ ዊልያምስ 👍

" SHARE " | @DREAM_SPORT
325👍192😁3
︎|| OFFICIAL

ሼዝኒ በባርሳ ቤት እሰከ 2027 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል

"SHARE" || @DREAM_SPORT
64🔥12
💔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
139💔36👏8🙏7🕊4🫡3
ኢቤሬች ኤዜ በዚህ ክረምት ክሪስታል ፓላስን የሚለቅ ከሆነ ምርጫው አርሰናል ነው።

- Miguel Delaney

" SHARE " | @DREAM_SPORT
127😁14👍7🎉2
🚨🦁BREAKING: ጋላታሳራይ ቪክቶር ኦስሜንን በቋሚ ውል ለማስፈረም ተቃርበዋል!

{Plettigoal}

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔52😁14👍96🔥2
የፎቶ ግብዣ! 📸 😍

" SHARE " | @DREAM_SPORT
105🔥8🥰5👏3
ራይስ ወይስ ፔድሪ ?

ዙብሜንዲ :- ራይስ

ራይስ ወይስ ካይሲዶ?

ራይስ

ራይስ ወይስ ቪቲኒሀ?

ራይስ

ራይስ ወይስ ሮድሪ?

ራይስ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁371158🤣17🔥14👏5😭4😱1
#OFFICIAL :-

አንጌል ዲማርያ የልጅነት ክለቡ የሆነውን ሮዛሪዩ ሴንትራልን በይፋ ተቀላቅሏል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
70🔥12
አሁኑኑ ይመዝገቡና የ 30 ብር ጉርሻ ያግኙ
Register Now and Get 30 ETB WELCOME BONUS
3
ጋላታሳራይ ለ ቪክቶር ኦሲምሄን ለናፖሊ የ60 ሚሊየን ዩሮ ጥያቄ አቅርቧል።

- yagosabuncuoglu

" SHARE " | @DREAM_SPORT
34👍7😁4😱4
DREAM SPORT
#OFFICIAL :- አንጌል ዲማርያ የልጅነት ክለቡ የሆነውን ሮዛሪዩ ሴንትራልን በይፋ ተቀላቅሏል። " SHARE " | @DREAM_SPORT
አንጄል ዲ ማሪያ ከ18 አመታት በኋላ ወደ የልጅነት ሮዛሪዮ ሴንትራል ከሄደ በኋላ ንግግር ሲያደርግ እንባወን መቆጣጠር አቅቶት አልቅሷል። 🥺

" SHARE " | @DREAM_SPORT
86💔19
ናፖሊ ጋላታሳራይ ለኦስምሄን ያቀረበውን £47.3M ውድቅ አድርገዋል

- Sky italy

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁407👍4
በሚቀጥሉት 48 ስአታት ውስጥ ክርስቲያን ኖርጋርድ በይፋ የአርሰናል ተጫዋች ይሆናል።

[#Ben_Jacobs]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍76😁1915
🔴 አለቃ ቴንሃግ በሊቨርኩሰን ስራቸውን ዛሬ አንድ ብለው ጀምረዋል!

Good luck Erik! 🙌

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍84😁36🫡1714👏3
የብራይተኑ አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰን ሮማ በክረምቱ ማስፈረም ከሚፈልጓቸው ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው።

ሮማዎች የ20 አመቱን አይርላንዳዊ ተጫዋች በውሰት ውል ነው ማስፈረም የሚፈልጉት።

[#Sky_Sport]
40👍8😁2
"ሁሉንም ነገር አሸንፈሀል፣ ያን ሁሉ ጎል አስቆጥረሀል፣ ግን እኔ መቼም ልታሸንፈው የማትችለው ዋንጫ አለኝ፡ ዩሮፓ ሊግ!" 🥰

   ራክቲች| ለሊዮ በአንድ ወቅት!

Happy retirement Ivan! 🙌

" SHARE " | @DREAM_SPORT
139😁64🤬5👍1🥰1
- የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ብሔራዊ መዝሙራቸውን ሲዘምሩ!

ጦርነት ነው እንዴ ሚሄዱት😁

" SHARE " | @DREAM_SPORT
146😁59🫡14🔥12🤣9👍6😱2🤬2👏1
አንቶኒ ኢላንጋ ወደ ኒውካስል

HERE WE GO!

[#Fabrizio_Romano]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
98😱18🔥12👍9👌3
2025/07/08 23:09:03
Back to Top
HTML Embed Code: