Telegram Web Link
አንቶኒ ኢላንጋ ወደ ኒውካስል

HERE WE GO!

[#Fabrizio_Romano]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
102😱18🔥13👍9👌3
🚨New

አንቶኒ ኤላንጋ ወደ ኒውካስል ዝውውሩ አልቋል !

ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር በ55 ሚሊየን ፓውንድ ኒውካስትሎች ተስማምተዋል !

ከተጫዋቹ ጋርም የረጅም ጊዜ ውል ላይ ከስምምነት ተደርሷል። 🤍🖤

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
63👍2🏆2
🚨 𝙣𝙚𝙬

ናፖሊ ለዳርዊን ኑኔዝ £43ሚሊየን + £4ሚሊየን ፓውንድ ጥያቄ አቅርቧል ሲል DiMarzio ዘግቧል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
64🤣15
Forwarded from Lengo sport
🔥🔥🔥Exclusive 1 week offer 🔥🔥🔥

🎁🎁 Register now and Deposit to ✖️multiply you input

Start winning with Lengo bet. 🏆🏆🏆

Register here 👉 https://www.lengobet.com/promotion/10
4🔥1
🚨⚪️ ሪያል ማድሪድ ጎንዛሎ ጋርሲያን በውሰትም ሆነ ቋሚነት መልቀቅ አይፈልግም!

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👏7115😁8🔥4
● ማንቸስተር ሲቲዎች ዩሊያን አልቫሬዝን ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ነበር በ €14m ከሪቨር ፕሌት ያስፈረሙት!💎

" SHARE " | @DREAM_SPORT
103🔥13👏7🥰52😭1
🏆 ዛሬ በአለም ክለቦች ዋንጫ የሚደረግ ጨዋታ

04:00 | ፍሉሜንሴ ከ ቼልሲ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3314👍3
- የማድሪድ ተጫዋቾች ከዶርትመንድ ጨዋታ በፊት የፔዤን እና ሙኒክን ጨዋታ በባስ ውስጥ ሲመለከቱ ነበር!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁10123🏆6😭3🥰2
Forwarded from ZEWD bet
የዘውድ ቤት ራፍል ቶርናመንት
ዘውድ ቤት በሽልማት ሊያንበሸብሻቹ ነው!
1ኛ እጣ BYD E2
2ኛ እጣ electric motor
3ኛ እጣ laptop
4ኛ እጣ smart TV
5ኛ እጣ smart phone
6ኛ-10ኛ ለያንዳንዳቸው 10,000ብር
የውድድር መስፈርቶች
1. ሁሉንም የዘውድ ቤት የሶሻል ሚዲያዎች መቀላቀል!
2. ወድድሩ ተጀምሮ እስከሚያልቅበት ጊዜ ድረስ ቢያንስ ከ 200ብር ጀምሮ ዲፖዚት አድርጎ መጫወት!
3. ብዙ እጣ ለማግኘት በተደጋጋሚ ዲፓዚት ማድረግ
4. መስፈርቱን ያሟሉ ሰዎች በሙሉ ወደ ሽልማት እጣ ውስጥ ይካተታሉ ከነሱ መካከል እድለኞችን በ እጣ እንለያለን!
(ከሀምሌ 1- ጳጉሜ 5)
ለበለጠ መረጃ
0930226922
www.zewdbet.et
12
ቪክተር ዮኮሬሽ ፖርቹጋላዊቷን ዝነኛ የፊልም አክተር ፍቅረኛውን ለአርሰናል ሲል እንደተዋት እየተዘገበ ነው።

ፍቅራችን እንዲቀጥል ከፈለክ በፖርቹጋል መቆየት አለብህ በማለት ፍቅረኛው አጉየር ብትጠይቀውም ዮኮሬሽ ግን የአርሰናል ዝውውር ከሚቀር አንች ብትቀሪ ይሻላል በሚል መለያየትን መርጧል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁16570👍22🫡18🥰2👌1
በሆንግ ኮንግ የሚገኘው የክሪስ አዲሱ ሙዚየም

" SHARE " | @DREAM_SPORT
78😁15🔥12🥰1
የአለም ክለቦች ዋንጫ ከፍተኛ አሲስት አድራጊዎች

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍5811🔥10
◉ ቨርጂል ቫንዳይክ ዛሬ 34 አመት ሞልቶታል 🎉

◉ ወደ ሊጉ ከተቀላቀለ ጀምሮ ከተከላካዮች እንደሱ ብዙ ጎል ያስቆጠረ ተከላካይ የለም[25] ጎል!

H.B.D Virgil 🇳🇱

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🎉7913😱5🥰3🤬2
ከ11 አመት በፊት በዛሬው እለት ብራዚል እራሷ ባሰናዳችው አለም ዋንጫ በግማሽ ፍፃሜው በጀርመን 7ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ተሸነፉ።

የብራዚል ደጋፊዎች መቼም የማይረሱት ጨዋታ 🥵

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁4311😢6
🥳 ወደ ሎሚ ጌምስ የደስታ ዓለም እንኳን ደህና መጡ!

🎉 አስደናቂ ጨዋታዎቻችን የማያቋርጥ መዝናኛ እና የማሸነፍ እድል ይዘን መጣን።

እየተዝናኑ፣ ፈታ እያሉ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! 🏆🏆🏆

🌟ለመመዝገብ

https://www.tg-me.com/LomiGamesBot?startapp

⬆️ይጫኑ!

🤩 ሲመዘገቡ ነጻ 10 ብር ቦነስ!

🌟🌟 ዕድል ዛሬ ናት! 🌟🌟
2
💡💡💡

🚨🎖 ልዊስ ዲያዝ ያለምንም ቅድመ መስፈርቶች ባርሴሎናን ለመቀላቀል ዝግጁ ነው

ባርሴሎና እሱን ማስመዝገብ እንደሚችሉ ያምናል።

Fabrizio Romano fb

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
55👍7🔥6😁5🕊3
2025/07/10 22:56:21
Back to Top
HTML Embed Code: