Telegram Web Link
ዴቪድ ቤካም በኢንስታግራም ገፁ😅

" SHARE " | @DREAM_SPORT
" ከባድ ግዜ እያሳለፍኩ በነበረ ሰዐት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከጎኔ ነበር፣ ብዙ ረድቶኛል።"

🎙|| ፖል ፖግባ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🔴 ሊቨርፑሎች በዝውውር መስኮቱ አዲስ አጥቂ ብቻ ሳይሆን የግራ ክንፍ ተጫዋች እንደሚያስፈልጋቸው ገልፀዋል።

- እነዚህን ቦታዎች ለመሸፈን ገበያውን በቅርበት እየተከታተሉ ነው ተብሏል።

▪️𝑠𝑘𝑦 𝑠𝑝𝑜𝑟𝑡

" SHARE " | @DREAM_SPORT
︎|| OFFICIAL

ጀማል ሙሲያላ የባየር ሙኒክ አዲሱ 10 ቁጥር ለባሽ ሆኗል 🎩

"SHARE" || @DREAM_SPORT
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ማጥቃቱን ለማጠናከር ኢብሪቺ ኢዜን ለማስፈረም በራዳር ውስጥ ከቶ እየተንቀሳቀሰ ነው ።

አርሰናሎች ከውል ማፍረሻው 68 ሚልየን ፓውንድ በታች ያነሰ ገንዘብ ለመክፈል ይፈልጋሉ።

- David Ornstein

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

- ሊዮኔል ሜሲ ወራቶች ለቀሩት የአለም ዋንጫ ራሱን ለማዘጋጀት ወደ ተፎካካሪ ሊግ ለመመለስ ማቀዱ ተዘገበ !

Estonendul 🇦🇷

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔴 ሀርቪ ኤሊዮት የብዙ ክለቦችን ትኩረት እየሳበ ነው ተብሏል።

-ሊቨርፑልም ተጫዋቹን ለመሸጥ ከ 50 ሚሊየን ፖውንድ በላይ እንደሚፈልግ ተገልጿል።

💬 𝚍𝚊𝚟𝚒𝚍 𝚘𝚛𝚗𝚜𝚝𝚎𝚒𝚗

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🔵 ጃዎ ፔድሮ ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የህክምና ምርመራውን አጠናቋል።

-በዛሬው እለትም በይፋ የ 7 አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተገልጿል።

𝑓𝑎𝑏𝑟𝑖𝑧𝑖𝑜 𝑟𝑜𝑚𝑎𝑛𝑜

" SHARE " | @DREAM_SPORT
➔ ማንቸስተር ሲቲ ከክለቦች አለም ዋንጫ መሰናበቱን ተከትሎ ነገ ጠዋታ ላይ ወደ ማንቸስተር ከተማ እንደሚመለስ ተገልጿል። ✈️ 🏠

" SHARE " | @DREAM_SPORT
⚪️⚫️ኒውካስል ሶስተኛ ማልያቸውን ይፋ አድርገዋል! 🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨ሊቨርፑል ሀርቪ ኤልዬትን ብሎ ለሚመጣ ክለብ ዋጋው ከ€40m በላይ መሆኑን አሳውቀዋል!

- እናም €በ50m የመልሶ መግዛት ውልንም ያካትታሉ!

[David Ornstein]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🟣 በርንሌይ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ሲመለሱ እንዲሁ ዝም ብለው አልተቀመጡም፣ ቀጣይ እንደማይወርዱ ማረጋገጥ ይፈልጋሉ!

- ለዛም በጊዜ የ 7 ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል! 🔓🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨አርሰናል የአጥቂ አማራጫቸውን በማስፋት ወደ ገበያ ወጥተዋል፣ በይበልጥ ሁለገብ የሆነ (Versatile) የመስመር አጥቂ ይፈልጋሉ፣

- እናም ማዱዌኬ፣ ኢዜ፣ እና ሞርጋን ሮጀርስ ዝርዝሩ ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች ናቸው!

{The Athletics}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ሪያል ማድሪድ የካሬራስን ዝውውር በዚ ወር ለመጨረስ እንቅስቃሴ ያደርጋል!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨⚫️🔵 አታላንታ አናሆን ከጄኖዋ በ15 ሚሊየን ዩሮ ቋሚ ክፍያ እና 5 ሚሊየን ዩሮ ተጨማሪ ክፍያ አስፈርመዋል !

የ17 አመቱ የክንፍ ተከላካይ በሚቀጥሉት ቀናት አታላንታን ይቀላቀላል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አንቶኒ ሚላንቦ ወደ ብሬንትፎሮድ

𝙝𝙚𝙧𝙚 𝙬𝙚 𝙜𝙤

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
DREAM SPORT
🚨ታሚ አብርሀም ወደ ቤሽኪታሽ HERE WE GO - FABRIZIO ROMANO "SHARE" || @DREAM_SPORT
ታሚ አብርሃም ወደ ቤሺካቲ ጉዞውን እያረገ ይገኛል !

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/05 08:29:35
Back to Top
HTML Embed Code: