Telegram Web Link
አሁኑኑ ይመዝገቡና የ 30 ብር ጉርሻ ያግኙ
Register Now and Get 30 ETB WELCOME BONUS
🤬123
አንዲ ሮበርትሰን ስለ ጆታ የሰጠው ልብ የሚነካ አስተያየት ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😢141💔3215😭6🫡4
ትሬንት አርኖልድ 🗣

" በጣም የምትሳሳለትን ሰው እንዳጣኸው ለማመን ከአዕምሮህ እና ልብህ ጋር እየታገልክ የሚሰማህን ስሜት ለመግለፅ ቃላቶችን ማግኘት ይከብዳል "

" ዲዮጎ ቤተሰቦችህ ያንተ ሁሉም ነገር ነበሩ። ባለቤትህ፣ ልጆችህ እና እኛ ሁላችብም ልባችን ተሰብሯል "

" ህመሙ እንዳይጎዳኝ ዲዮጎን በሳቁ ላስታውሰው እሞክራለሁ፣ ብዙ ሳቆች እና ብዙ የደስታ ጊዜዎች ነበሩን፣ ምርጥ ጓደኛ እና ምርጥ የቡድን አጋር ነበር "

Forever number 20. Rest in piece Diego

" SHARE " | @DREAM_SPORT
197😢54💔41👍2😭2
︎|| ሊቨርፑል በይፋ ዲያጎ ጆታ ሲለብሰው የነበረውን 20 ቁጥር ጡረታ አውተዋል 🫡

"SHARE" || @DREAM_SPORT
242👏48🔥15🫡15💔12👍1
DREAM SPORT
Photo
︎|| There will be no one like you ❤️

Forever legend DIOGO 20

"SHARE" || @DREAM_SPORT
235👍20😭16🫡3🥰2
ፖርቹጋል እና ስፔን ከዩሮ ጨዋታ በፊት የ 1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት ለዲዮጎ ጆታ አድርገዋል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
109😢28💔19👍5
የቀድሞ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ፒተር ሩፋይ በ61 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞቱ መለየቱ አሁን ተሰምቷል ።

2 ጊዜ ከናይጀሪያ ጋር የዓለም ዋንጫ ውድድር መሳተፍ የቻለው ሩፋይ በ1994 የአፍርካ ዋንጫን ማሳካት ችሎ ነበር ።

በዛሬው ዕለት ብቻ 3 አትሌቶችን በሞት አጥተናል !!

RIP Rufai 🕊

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔167😭2922🥰2
Forwarded from Winball Betting
🔴 የዊንቦል ቴሌግራም ገጽ ፎሎው ያላደረገ ለማሸነፍ እጩ ስለማይሆን ፎሎው ማድረግዎን ያረጋግጡ።

ዊንቦል ካሲኖ  በየሳምንቱ ቅዳሜ ከምሽቱ 2 :00 ሰዓት ጀምሮ  በየ ኣምስት ደቂቃ የሚለቀቁ 10 ጥያቄዎችን ቀድመው  በትክክል ለሚመልሱ እድለኞች 💰💰 ለእያንዳንዳቸው 300ብር  የሚያሸልም ዕድል ይዞላቹ መጥቷል 🎉🎉


🔹 ለማሸነፍ መስፈርት

1. ቴሌግራም ገጻችን ፎሎዉ ማድረግዎን ያረጋግጡ

http://www.tg-me.com/winball_sport_betting

2.መልስ ከ ኮመንት ያስቀምጡ ከ ኣንድ በላይ መልስ ማስቀመጥ ከተሸላሚ ዕጩነት ውጭ ያስደርጋል!

3. መልስ ማስተካከልም ሆነ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት ከአንድ ጊዜ በላይ መመለስ አይቻልም፡፡

 በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
10
⚫️⚪️ አንቶኒ ኤላንጋ ወደ ኒውካስል

[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍85🔥129😱7💔2
I had all and then most of you some and now none of you 🥹

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😢95💔25😭118
ሩበን ኔቬስ በኢንስታግራም 🗣

" ሰው ሲሞት ይረሳል ይላሉ እኔ ግን መቼም አልረሳህም "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😢224😭57💔309👍7
የሳውዲው ክለብ አል ናስር ለ ጋብሬል ማርቲኔሊ £73 ሚልየን ፓውንድ ለማቅረብ ዝግጁ ናቸው ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
93😁43👍14🔥5💔1
- ጋሪዝ ቤል የትውልድ ሀገሩን ክለብ ካርዲፍ ሲቲን ለመግዛት የ40 ሚሊዮን ፓውንድ ጥያቄ አቅርቧል።

🗯 𝚝𝚑𝚎 𝚝𝚒𝚖𝚎𝚜

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥7516😁7👍2😱2
🗣 ብሩኖ ፈርናንዴዝ

ወንድሜ በህይወት እስካለው ድረስ ልጆችህን መንከባከብ እንደማላቆም ቃል ገባልሃለው"🥺

" SHARE " | @DREAM_SPORT
341👍39🫡20
2025/07/10 11:34:13
Back to Top
HTML Embed Code: