Telegram Web Link
ሩበን ኔቬስ እና ካንሴሎ አዳራቸውንን እንቅልፍ ራሱ አልተኙም፣ የጓደኛቸው ህልፈተ ህይወት እጅጉን የጎዳቸው ሩበን እና ካንሴሎ የትላንት ምሽቱ ጨዋታ እንደተጠናቀቀ ከ 8 ሰአት በላይ የፈጀ የፕሌን በረራ አድርገው ፖርቹጋል መጥተው የቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።

ሩበን ኔቬስ የጓደኛውን የሬሳ ሳጥን ይዞ እስከመሄድ ደርሷል 🙏❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
︎|| ሮናልዶ በጆታ የቀብር ስርዓት ላይ ያልተገኘበት ምክንያት ትክክለኛው ዘገባ

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጆታ ቀብር ላይ ለመገኘት አስቦ የነበረ ቢሆንም በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ያልተገባ ግርግር እንዳይፈጠር በመፍራት አልተገኘም

- MAIL SPORT

"SHARE" || @DREAM_SPORT
BREAKING 🚨

አርሰናል ኖኒ ማዱኬን ለማስፈረም በግል ጉዳዮች ከስምምነት ላይ ለመድረስ እየተቃረቡ ነው ።

ማዱኬ ምንም እንኳ ቼልሲን ለመልቀቅ ባይጠይቅም ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ክፍት መሆኑ ተገልጿል ።

Fabrizio Romano 📰

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💥 “የላሚን ያማል” 850% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ በ Chatki Bet ብቻ! 💥
- active

💸 ሊንኩን ተጭነው ሲመዘገቡ ነፃ 20ብር ያገኛሉ
⚽️ በየቀኑ የኳስ ጨዋታዎች እና
🎰 ተወዳጅ ቨርቿል ጨዋታዎች ላይ ይሳተፉ!
🎯 ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሽልማቶችም አሉ!
— ከፈጣን የ24 ሰዓት ደንበኞች አገልግሎት ጋር

👉 chatki.bet/signup/?promoter_code=AC3934361👈
📩 ከተመዘገቡ በኋላ በቀላሉ @Chatki_11 ላይ “promo” ብለው ብቻ ይጻፉልን!
ራሽፎርድ ባርሳን ለመቀላቀል ደሞዙን ለመቀነስ ዝግጁ ነው።

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔊 ይገምቱ ይሸለሙ


🔘 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ከ ሪያል ማድሪድ  ጨዋታ(የዓለም የክለቦች ዋንጫ 1/4)  ውጤት በትክክል ለገመቱ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ፔጁን ይከተሉ እና ላይክ ያርጉ

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ ምሽት 4 ሰዓት ብቻ ነው።

🟡 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

የሚከተሉት ፔጅ:- @BVBETHIOPIA
የምንጊዜውም የእንግሊዚ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ የቀኝ መስመር ተከላካይ?🤔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ከርዕስ ውጪ

ባልታዛር 18 አመት የሚቆይ ፅኑ እስራት ተፈርዶበታል!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from Lengo sport
💰💰 የ500,000 ብር የሌንጎ በሽበሽ 💰💰

🤑🤑ከ100 ብር ጀምረው ዲፖዚት ሲያደርጉ የራፍል ቲኬት ይደርስዎታል! በዛ ቲኬት የሚያሸልምዎትን እድል አስፍተዋል ማለት ነው! 🤑🤑🤑🤑

ብዙ ዲፖዚት ሲያደርጉ ደግሞ የማሸንፍ እድልዎን ያሰፋሉ

አሁኑኑ ይሳተፉ!

Win Your Share of 500,000 Birr 💰
🎉 Turn your deposits into rewards! 🎉
Deposit 100 Birr or more and automatically earn a raffle ticket to enter our Cash Prize Draw! 🚀
🔥500,000 Birr in prizes up for grabs! 🔥
The more you deposit, the more tickets you get – and the better your chances of winning! 🏆

✔️ 1 Ticket = 1 Chance to win big!
✔️ More Deposits = More Chances to grab your reward!

Act fast! This exciting promo runs until Aug 1, 2025!

🔗 Deposit now and start winning!

👇

https://www.lengobet.com/promotion/15
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የጆታ ቀብር ላይ ያልተገኝበት ምክንያት በቦታው ቢገኝ የጆታ ስንብት እንዳይደበዝዝ በመፍራት እንደሆነ እየተዘገበ ነው።

ትኩረት እሱ ላይ እንዳይሆን ፍራቻ ነውም እየተባለ ነው።

BTW IT makes sense, እንጂ ሮናልዶ ቀብሩ ላይ መገኘት ሊያቅተው አይችልም ላይፈልግ የሚችልበትም ምንም ምክንያት አይኖርም ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
OFFICIAL 🇬🇧

ቼልሲ ጄሚ ጊተንስን በይፋ ከ ዶርትሙንድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

£48 ሚልየን ፓውንድ + 3 ሚልየን ፓውንድ Add ons እየታየ የሚከፍሉ ይሆናል ።

" እንደ ቼልሲ አይነት ታላቅ ክለብ በመቀላቀሌ ደስታ ተሰምቶኛል ብሏል " ጄሚ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
︎|| OFFICIAL

ኖቲንገሀም ኢጎረ ጄሱስን ከቦትፋጎ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል

"SHARE" || @DREAM_SPORT
ኒውካስትሎች በሲዝኑ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ የሜዳ ጨዋታቸው በሴንት ጄምስ ፓርክ ሊቨርፑልን ሲያስተናግዱ ጆታን ለማስታወስ ሲሉ You will never walk alone የሚለውን መዝሙር በመዘመር ከአመታት በፊት የሊቨርፑል ደጋፊዎች በክሪስትያን አትሱ ሞት በአንፊልድ ያደረጉላቸውን ውለታ ለመመለስ እቅድ እያወጡ ነው ።

Such a beautiful thing to see 🤍🖤

" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ሮድሪጎ
- ማዱዌኬ
- ኢዜ

ከአርሰናል ጋር ስማቸው በስፋት የታያያዙ ተጫዋቾች ናቸው ፣ አርሰናል በዝውውር መስኮቱ ማንን የሚያስፈርም ይመስላቹሀል ?

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የጨዋታ አሰላለፍ !

01:00 | ፒኤስጂ ከ ባየርን ሙኒክ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/05 21:41:16
Back to Top
HTML Embed Code: