" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤27👍7🔥6
ትላንት በተደረገ የ ሜጀር ሊግ ሶከር ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ ከመመራት ተነስቶ ሞንትሪያልን ሲያሸንፍ የ 8 ጊዜ ባሎንዶር አሸናፊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ 2 ግቦችን አስቆጥሮ እና 1 አሲስት በማድረግ በድሉ ላይ ጉልሁን አስተዋፅኦ አበርክቷል ።
ጎሎቹን ለመመልከት -> SEE GOAL
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጎሎቹን ለመመልከት -> SEE GOAL
" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍83❤19😁11🔥5
867 ግቦች
385 አሲስቶች
1251 G/A
1110 ጨዋታዎች
በእግር ኳስ ታሪክ እንደ ሊዮኔል ሜሲ ብዙ ግብ ላይ ቀጥተኛ አስተዋፅኦ ያደረገ ተጫዋች የለም 🐐
" SHARE " | @DREAM_SPORT
385 አሲስቶች
1251 G/A
1110 ጨዋታዎች
በእግር ኳስ ታሪክ እንደ ሊዮኔል ሜሲ ብዙ ግብ ላይ ቀጥተኛ አስተዋፅኦ ያደረገ ተጫዋች የለም 🐐
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🥰102❤24🔥10😁5
Forwarded from Lengo sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
10% ካሽ ባክ በፈጣን ጨዋታዎች ላይ
አሁኑኑ ሞክሩት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏2❤1
🚨BREAKING
ቶተንሀም ለሊቱን ለማሀመድ ኩዱስ ዝውውር የ50 ሚሊየን ፓውንደ ጥያቄ አቅርበው ውድቅ ተደርጓባቸዋል
ድርድሮች እንደቀጠሉ ናቸው::
- DAVID ORNESTEIN
"SHARE" || @DREAM_SPORT
ቶተንሀም ለሊቱን ለማሀመድ ኩዱስ ዝውውር የ50 ሚሊየን ፓውንደ ጥያቄ አቅርበው ውድቅ ተደርጓባቸዋል
ድርድሮች እንደቀጠሉ ናቸው::
- DAVID ORNESTEIN
"SHARE" || @DREAM_SPORT
😁49❤13🔥5
🚨አርሰናል ለማዱዌኬ የመክፈቻ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል!
- ተጫዋቹም አምስት አመት በሚቆይ ውል ከስምምነት ደርሷል!
{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ተጫዋቹም አምስት አመት በሚቆይ ውል ከስምምነት ደርሷል!
{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖
" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁70❤26💔7
የአለም የክለቦች አለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎችን የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ቡድኖች ፦
-> ቼልሲ 81%
-> ፒኤስጂ 59%
-> ሪያል ማድሪድ 41%
-> ፍሉሜንስ 19%
✍ OPTA
" SHARE " | @DREAM_SPORT
-> ቼልሲ 81%
-> ፒኤስጂ 59%
-> ሪያል ማድሪድ 41%
-> ፍሉሜንስ 19%
✍ OPTA
" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁63👍24❤14✍2
#OTD
ከዛሬ 16 አመት በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ80,000 የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ፊት በይፋ ተዋወቀ !
ቀሪው ታሪክ ነው ....
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ከዛሬ 16 አመት በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ80,000 የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ፊት በይፋ ተዋወቀ !
ቀሪው ታሪክ ነው ....
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥106❤21👍4🥰2🎉1
🚨🇹🇷 ኢንተር እና ጋላታሳራይ አሁን ለሃካን ቻላኖግሉ ዝውውር ንግግር እያረጉ ነው !
ቱርካዊው አማካይ ለዝውውሩ ፍላጎት ስላለው በክለቦች መካከል ንግግር ተጀምሯል።
Fabrizio Romano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቱርካዊው አማካይ ለዝውውሩ ፍላጎት ስላለው በክለቦች መካከል ንግግር ተጀምሯል።
Fabrizio Romano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤38🔥3