Telegram Web Link
ካንቴ ከአድናቂው ጋር ❤️

Always Smiling. 😊

" SHARE " | @DREAM_SPORT
165🥰16👍7😁7
በእግር ኳስ ውስጥ የአንተ አርአያ ማን ነው?

🗣ባርኮላ:-

ክርስቲያኖ ሮናልዶ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
202🔥22😁12👏9🤬6
ዲያጎ ጆታ በተወለደበት ጎንዶማር የሚገኘው ጎንዶማር አካዳሚ በጆታ ስም ተሰይሟል

ዲያጎ ጆታ አካዳሚ ❤️

"SHARE" || @DREAM_SPORT
202👏9🫡9
💥 “የላሚን ያማል” 850% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ በ Chatki Bet ብቻ! 💥
- active

💸 ሊንኩን ተጭነው ሲመዘገቡ ነፃ 20ብር ያገኛሉ
⚽️ በየቀኑ የኳስ ጨዋታዎች እና
🎰 ተወዳጅ ቨርቿል ጨዋታዎች ላይ ይሳተፉ!
🎯 ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሽልማቶችም አሉ!
— ከፈጣን የ24 ሰዓት ደንበኞች አገልግሎት ጋር

👉 chatki.bet/signup/?promoter_code=AC3934361👈
📩 ከተመዘገቡ በኋላ በቀላሉ @Chatki_11 ላይ “promo” ብለው ብቻ ይጻፉልን!
5👍2🔥1👌1
ሊያስፈርሙት ሲጥሩ የነበሩ ቡድኖችን አርሰናል ወይም ምንም ሲል መልሶላቸዋል ።

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥172😁3125💔6👍4🎉3🤬2
የዘንድሮው የአርሰናል ዝውውር ያስፈራል።ያሰባቸውን ተጫዋቾች ካስፈረመ ለምንም የሚመለስ አይመስልም።

Kepa Arrizabalaga
Martin Zubimendi
Christian Nørgaard
Viktor Gyökeres
Noni Madueke 👀
Rodrygo 👀
Eberechi Eze 👀
Cristhian Mosquera 👀

" SHARE " | @DREAM_SPORT
137🤣64🔥11😁4
የዝላታን የ ማልያ Collection 👕

" SHARE " | @DREAM_SPORT
108👍16😁12🥰4🔥1🤬1
ኒማንያ ቪዲች 🗣

" በህይወቴ ከገጠምኳቸው ተጫዋቾች ፈታኞቹ ልምምድ ላይ የምገጥማቸው ነበሩ። ሮናልዶ፣ ሩኒ፣ ሳሀ "

" ልምምድ ከባድ ነበር፣ ጨዋታ ቀላል ነው "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥13332🥰5👍1
የሊቨርፑል ደጋፊዎች በልዊስ ዲያዝ ተግባር አዝነዋል፣ ዲያዝ በፖርቹጋል በጆታ የቀብር ስነስርዓት ከመገኘት ይልቅ በኮሎምቢያ ከ ዝነኛ አርቲስቶች ጋር መዝናናትን መርጧል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😢151🤬81💔2613😭2😁1
ዲያጎ ጆታ ከህልፈተ ህይወቱ በፊት ኢነስታግራም ላይ የተከታዮቹ ቁጥር 2.8 ሚሊዮን ነበር።ህልፈተ ህይወቱ በተሰማ በ24 ሰዓታት ውስጥ የተከታዮቹ ቁጥር ወደ 4.4 ሚሊዮን መጨመሩ አነጋጋሪ ሁኗል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍108💔5927😭15🙏6😱3🕊2
OFFICIAL

ጆን ዱራን በይፋ ፌነርባቼን በውሰት ተቀላቅሏል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
70😁15👍12🔥4🥰3
🟢🔴 በአርሰናል እና በስፖርቲንግ መካከል ለቪክቶር ግዮከሬስ ሲደረግ የነበረው ድርድር ዛሬ ማታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

[JacobsBen]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
134😁7🔥6🫡2
አሁኑኑ ይመዝገቡና የ 30 ብር ጉርሻ ያግኙ
Register Now and Get 30 ETB WELCOME BONUS
4
ከትላንቱ ድል ቡሀላ በማገገም ላይ 🤙

" SHARE " | @DREAM_SPORT
140👍21🔥17😁1
Just imagine, Rashford as a Barca Attacker. ☠️🥶🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
113🔥28😁21🤬5👍3💔1
ቪክቶር ዮክሬሽ በአርሰናል እና በስፓርቲንግ መካከል ሚደረገው ዝውውር እንዲፋጠን ሲል ወደ 2 ሚሊየን ዩሮ የሚጠጋ ደሞዙን ለመተው ተስማምቷል::

- FABRIZIO ROMANO

"SHARE" || @DREAM_SPORT
😱11363😁18🔥5🤣4👌2😢1
ያንተ አርአያ ማን ነው ?

ሮናልዶ :-

ማራዶና

" SHARE " | @DREAM_SPORT
184😁47🔥12😱9🤣3👏1
አሜሪካ ከ ሜክሲኮ ትላንት ማታ በተደረገ ጨዋታ ለሜክሲኮ ግብ ያስቆጠረው ራውል ጄሚኔዝ የቀድሞ የቡድን አጋሩን ዲያጎ ጆታን ሰለብሬሽን በመጠቀም ጆታን አስታውሶታል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
114💔18
DREAM SPORT
አሜሪካ ከ ሜክሲኮ ትላንት ማታ በተደረገ ጨዋታ ለሜክሲኮ ግብ ያስቆጠረው ራውል ጄሚኔዝ የቀድሞ የቡድን አጋሩን ዲያጎ ጆታን ሰለብሬሽን በመጠቀም ጆታን አስታውሶታል ! " SHARE " | @DREAM_SPORT
ሄሚኔዝ በተጨማሪም በሜክሲኮ ማልያ ላይ የጆታን ስም በማፃፍ ነበረ ከሰለብሬሽኑ ጋር አብሮ ያሳየው !

RIP DIOGO 🕊

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥10036💔9
2025/07/09 22:04:13
Back to Top
HTML Embed Code: