ቪክተር ዮኮሬሽ ወደ አርሰናል ጉዞውን ለማድረግ በስፖርቲንግ ሊዝበን ይጠቀምባቸው የነበረውን መሳሪያዎች አስረክቧል።
እቃውን አስተካክሎም ወደ እንግሊዝ ለመብረር ተዘጋጅቷል።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
እቃውን አስተካክሎም ወደ እንግሊዝ ለመብረር ተዘጋጅቷል።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤107😁17👍15🥰5🎉2
ማን ዩናይትድ የብሪያን ምቦሞ ዝውውር ለመጨረስ በዚህ ሳምንት መስራታቸውን ይቀጥላሉ ።
ዩናይትዶች እስካሁን ከብሬንትፎርድ ስምምንነት ላይ ባይደርሱም ድርድራቸውን ይቀጥላሉ፣ ምቦሞም መቀላቀል ሚፈልገው ዩናይትድን ብቻ ነው ።
Fabrizio Romano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዩናይትዶች እስካሁን ከብሬንትፎርድ ስምምንነት ላይ ባይደርሱም ድርድራቸውን ይቀጥላሉ፣ ምቦሞም መቀላቀል ሚፈልገው ዩናይትድን ብቻ ነው ።
Fabrizio Romano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍32❤10🤣10🔥6
ሊያንድሮ ትሮሳርድ ኮንትራቱን ለማደስ የመጀመሪያ ውይይት ቢደረግም አርሰናልን ሊለቅ ይችላል። አርሰናል ወደ €20m የሚጠጋ ዋጋ ሊያወጡለት ይችላሉ።
- sachatavoleri
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- sachatavoleri
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤38💔8
ቼልሲ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስትል በአታላንታ £52M የተገመተውን ጆርጂዮ ስካልቪኒን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።
- CaughtOffside
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- CaughtOffside
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤33😁1
𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ኢቫን ራኪቲች ጫማ ሰቅሏል! 👋
16 ዋንጫዎች አሸንፏል፣ 993 ተጫውቶ፣ 297 የጎል አስተዋፆ አድርጓል።
"Thanks Football" ራኪቲች ❤️
" SHARE " | @DREAM_SPORT
16 ዋንጫዎች አሸንፏል፣ 993 ተጫውቶ፣ 297 የጎል አስተዋፆ አድርጓል።
"Thanks Football" ራኪቲች ❤️
" SHARE " | @DREAM_SPORT
❤138💔15🫡9😭3
ኒውካስትል ቲኖ ለሊቭራሜንቶን የጠየቁትን £80m የሚያሟሉ ከሆነ ለማን ሲቲ ለመሸጥ ፈቃደኛ ይሆናል።
- ፉትቦል ኢንሳይደር
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ፉትቦል ኢንሳይደር
" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁64❤13🔥3🤬3👏1
🚨💣 ኢንተር ማያሚ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ስለ ዴፖል ዝውውር ንግግር ማድረግ ጀምረዋል!
- ተጫዋቹም ለዝውውሩ ክፍት ነው!
[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]🎖
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ተጫዋቹም ለዝውውሩ ክፍት ነው!
[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]🎖
" SHARE " | @DREAM_SPORT
😱36❤18😁8🔥5👏3