Telegram Web Link
የ "ROAD TO 2029" National camping የአራተኛ ቀን ውሎ ስልጠና ሲቀጥል ቡድኑ መንጌ ፕሮጀክት ከተባለ ታዳጊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጓል።

በዛሬው ውሎ ቡድኑ ማረፊያውን እና ስልጠናውን እያደረገበት የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብ/ጀነራል ከበደ ረጋሳ በቦታው ተገኝተው ታዳጊዎቹን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ የማበረታቻ ንግግር ሲያደርጉ ሻለቃ ዶ/ር በተለይ ተካ ስለ ዩኒቨርሲቲው ገለፃ አድርገዋል።

- EFF

" SHARE " | @DREAM_SPORT
⚽️ የአለም ክለቦች ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ !

                   እረፍት

      ⚽️ ሪያል ማድሪድ 0-0 ጁቬንትስ ⚽️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨የ2025/26 የላሊጋ የውድድር አመት የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ይፋ ተደርገዋል

ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና
ማዮርካ ከ ባርሴሎና

"SHARE" || @DREAM_SPORT
El clássico mood...🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ትሬንት የመጀመርያ አሲስቱን ለሪያል ማድሪድ ዛሬ ማድረግ ችሏል ለጋርሲያ ጎል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
⚽️ የአለም ክለቦች ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ !

                   ተጠናቀቀ

      ⚽️ ሪያል ማድሪድ 1-0 ጁቬንትስ ⚽️
⚽️ 54' ጋርሲያ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዲሱ ራውል ጎንዛሌዝ እየተባለ ነው ጎንዛሎ ጋርሲያ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔴 አርሰናል ለማዱዌኬ ውል አቅርቧል ይህም 💯% የተረጋገጠ ነው!

ተጫዋቹ አርሰናል ከያዛቸው አማራጮች መካከል አንዱ ነው!
ያለው ➾ ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ ሲሆን ፋብሪዝዮ በበኩሉ እስካሁን ምንም ውል አልቀረበም ሲል ዘግቧል!

- ይህንን የጋዜጠኞች ፍልሚያ ማን የሚረታ ይመስላችኋል?

" SHARE " | @DREAM_SPORT
︎|| OFFICIAL

ሊል ኦሊቬ ዥሩድን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል

"SHARE" || @DREAM_SPORT
︎|| ቫልቬርዴ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል

"SHARE" || @DREAM_SPORT
የፊፋ የአለም የክለቦች አለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች !

ማን ደግሞ ወደ ሩብ ፍፃሜው ያልፍ ይሆን ?🤔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሌሊት 10 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ አዲሱ የዶርትመንድ ፈራሚ ጆቢ ቤሊንግሃም ቢጫ ካርድ በማየቱ ምክንያት ቀጣይ ከሪያል ማድሪድ ጋር የሚደረገው ጨዋታ በቅጣት ምክንያት የሚያልፈው ይሆናል !

በዚህ አመት ከወንድሙ ቤሊንግሃም ጋር ሲጫወት አናየውም 💔
- ላሊጋ ሁለቱም የኤልክላሲኮ ጨዋታዎች መች እንደሚደረጉ አሳውቋል!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from Lengo sport
🔥🔥🔥Exclusive 1 week offer 🔥🔥🔥

🎁🎁 Register now and Deposit to ✖️multiply you input

Start winning with Lengo bet. 🏆🏆🏆

Register here 👉https://www.lengobet.com/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎖️𝙟𝙪𝙨𝙩 𝙞𝙣 ፡

በባርሳ እና በኒኮ መካከል የነበሩት አለመግባባቶች በሙሉ ተፈትተዋል ፤ ሁሉም ነገር በትክክለኛው አቅጣጫ እየሄደ ነው።

[gerardromero]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🔵 ማንቸስተር ሲቲ የሪኮ ሉዊስን ኮንትራት ለማራዘም ከተጫዋቹ ጋር ንግግር ላይ ናቸው ተብሏል።

- ተጫዋቹ በክለቡ መቆየትን የሚመርጥ ሲሆን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላም ለወደፊቱ ወሳኝ ተጫዋች አድርገው እንደሚያዩት ተገልጿል።

🗯𝚏𝚊𝚋𝚛𝚒𝚣𝚒𝚘 𝚛𝚘𝚖𝚊𝚗𝚘

" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ከእነዚህ ውስጥ ሶስት የመሀል ሜዳ ጥምረት ምረጡ ብትባሉ እነማንን ትመርጣላችሁ ?

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/02 04:23:54
Back to Top
HTML Embed Code: