Telegram Web Link
🔴 አለቃ ቴንሃግ በሊቨርኩሰን ስራቸውን ዛሬ አንድ ብለው ጀምረዋል!

Good luck Erik! 🙌

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የብራይተኑ አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰን ሮማ በክረምቱ ማስፈረም ከሚፈልጓቸው ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው።

ሮማዎች የ20 አመቱን አይርላንዳዊ ተጫዋች በውሰት ውል ነው ማስፈረም የሚፈልጉት።

[#Sky_Sport]
"ሁሉንም ነገር አሸንፈሀል፣ ያን ሁሉ ጎል አስቆጥረሀል፣ ግን እኔ መቼም ልታሸንፈው የማትችለው ዋንጫ አለኝ፡ ዩሮፓ ሊግ!" 🥰

   ራክቲች| ለሊዮ በአንድ ወቅት!

Happy retirement Ivan! 🙌

" SHARE " | @DREAM_SPORT
- የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ብሔራዊ መዝሙራቸውን ሲዘምሩ!

ጦርነት ነው እንዴ ሚሄዱት😁

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አንቶኒ ኢላንጋ ወደ ኒውካስል

HERE WE GO!

[#Fabrizio_Romano]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨New

አንቶኒ ኤላንጋ ወደ ኒውካስል ዝውውሩ አልቋል !

ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር በ55 ሚሊየን ፓውንድ ኒውካስትሎች ተስማምተዋል !

ከተጫዋቹ ጋርም የረጅም ጊዜ ውል ላይ ከስምምነት ተደርሷል። 🤍🖤

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 𝙣𝙚𝙬

ናፖሊ ለዳርዊን ኑኔዝ £43ሚሊየን + £4ሚሊየን ፓውንድ ጥያቄ አቅርቧል ሲል DiMarzio ዘግቧል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from Lengo sport
🔥🔥🔥Exclusive 1 week offer 🔥🔥🔥

🎁🎁 Register now and Deposit to ✖️multiply you input

Start winning with Lengo bet. 🏆🏆🏆

Register here 👉 https://www.lengobet.com/promotion/10
🚨⚪️ ሪያል ማድሪድ ጎንዛሎ ጋርሲያን በውሰትም ሆነ ቋሚነት መልቀቅ አይፈልግም!

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
● ማንቸስተር ሲቲዎች ዩሊያን አልቫሬዝን ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ነበር በ €14m ከሪቨር ፕሌት ያስፈረሙት!💎

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🏆 ዛሬ በአለም ክለቦች ዋንጫ የሚደረግ ጨዋታ

04:00 | ፍሉሜንሴ ከ ቼልሲ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
- የማድሪድ ተጫዋቾች ከዶርትመንድ ጨዋታ በፊት የፔዤን እና ሙኒክን ጨዋታ በባስ ውስጥ ሲመለከቱ ነበር!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from ZEWD bet
የዘውድ ቤት ራፍል ቶርናመንት
ዘውድ ቤት በሽልማት ሊያንበሸብሻቹ ነው!
1ኛ እጣ BYD E2
2ኛ እጣ electric motor
3ኛ እጣ laptop
4ኛ እጣ smart TV
5ኛ እጣ smart phone
6ኛ-10ኛ ለያንዳንዳቸው 10,000ብር
የውድድር መስፈርቶች
1. ሁሉንም የዘውድ ቤት የሶሻል ሚዲያዎች መቀላቀል!
2. ወድድሩ ተጀምሮ እስከሚያልቅበት ጊዜ ድረስ ቢያንስ ከ 200ብር ጀምሮ ዲፖዚት አድርጎ መጫወት!
3. ብዙ እጣ ለማግኘት በተደጋጋሚ ዲፓዚት ማድረግ
4. መስፈርቱን ያሟሉ ሰዎች በሙሉ ወደ ሽልማት እጣ ውስጥ ይካተታሉ ከነሱ መካከል እድለኞችን በ እጣ እንለያለን!
(ከሀምሌ 1- ጳጉሜ 5)
ለበለጠ መረጃ
0930226922
www.zewdbet.et
ቪክተር ዮኮሬሽ ፖርቹጋላዊቷን ዝነኛ የፊልም አክተር ፍቅረኛውን ለአርሰናል ሲል እንደተዋት እየተዘገበ ነው።

ፍቅራችን እንዲቀጥል ከፈለክ በፖርቹጋል መቆየት አለብህ በማለት ፍቅረኛው አጉየር ብትጠይቀውም ዮኮሬሽ ግን የአርሰናል ዝውውር ከሚቀር አንች ብትቀሪ ይሻላል በሚል መለያየትን መርጧል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በሆንግ ኮንግ የሚገኘው የክሪስ አዲሱ ሙዚየም

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/08 06:51:01
Back to Top
HTML Embed Code: