Telegram Web Link
Yours is the Kingdom
Yours is the Power
Yours is the Glory
13
8
Yahweh, we love You
Yahweh, we love You
Yahweh, we love You
Yahweh, we love You

-Elevation Worship
9
Tell this giant in my face
You're not greater than my faith

- Elevation Worship
10
9🔥1🥰1
You didn't have to die for me
But You did and I won't forget it
You didn't have to set me free
But You did and I won't forget it
👍1
10👍2
14
ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ
የሚሆነው በምድር ዙሪያ
እየከፋ ሲሄድ ጊዜው
መሸሸጊያው እየሱስ ነው
32👍2
“እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ፤ ሁልጊዜ አጠጣዋለሁ፤ ማንም እንዳይጐዳው በሌሊትና በቀን እጠብቀዋለሁ።”
— ኢሳይያስ 27፥3
15🔥6
በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:37

@Daily_kal
13🔥1
🥰158👍2
እርሱን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል
22🙏1
15🥰3👍1
👍113
9
መዝሙረ ዳዊት 27

እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?
2 ክፉዎች፥ አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም፥ ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ፥ እነርሱ ተሰናከሉና ወደቁ።


3 ሠራዊትም ቢሰፍርብኝ ልቤ አይፈራም፤ ሰልፍም ቢነሣብኝ በዚህ እተማመናለሁ


4 እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።
5 በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ሰውሮኛልና፥ በድንኳኑም መሸሸጊያ ሸሽጎኛልና፥ በዓለት ላይ ከፍ ከፍ አድርጎኛልና።
27🙏2👍1
2 ሳሙኤል 7:28፤

ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ አሁንም አንተ አምላክ ነህ፥ ቃልህም እውነት ነው
🥰23🙏15
🔥15👍5😱4
2025/07/10 19:05:09
Back to Top
HTML Embed Code: