በነገራችሁ ላይ እንደዚህ ያሉ ዲኮሮችን ብታዙኝ ባመረ መልኩ ሰርቼ አስደስታችኋለሁ በተመጣጣኝ ዋጋ ፕሮግራማችሁን ፏ....👌 ማረግ የምትፈልጉ ..አለሁላችሁ Dm
@H952503
@H952503
👍2
«اللَّهُمَّ أسْلَمْتُ نَفْسِي إِلَيْكَ، وَفَوَّضْتُ أَمْرِي إِلَيْكَ، وَوَجَّهْتُ وَجْهِي إِلَيْكَ، وَأَلْجَأْتُ ظَهْرِي إِلَيْكَ، رَغْبَةً وَرَهْبَةً إِلَيْكَ، لَا مَلْجَأَ وَلَا مَنْجَا مِنْكَ إِلَّا إِلَيْكَ، آمَنْتُ بِكِتَابِكَ الَّذِي أَنْزَلْتَ وَبِنَبِيِّكَ الَّذِي أَرْسَلْتَ»
🏆1
ፋራወች ሆይ የጀነት ናቹህ !
እናንተ ከሀራም ለመጠበቅ ምታደርጉት ጥረት እንደ ፋራ እያስቆጠራቹህ ያላችሁ ወጣቶች ..ሰርክላቹህ ዚናን እንደኖርማል እያየ እፍረትን እንደኋላ ቀርነት ስለቆጠረ ነውርን እንደእርድና ስላየ ራሳችሁን እንደ ጭምት አትዩ ።
በነሱ ምክኒያት የገነባችሁትን መርህ ያደጋችሁበትን እሴት አትቀይሩ ። እነሱ ስሜታቸውን ሲያተርፉ የአላህን ፍቅር ሰውተው ነው ። በምን ስሌት ነው የአላህን ፍቅር የሸጠ ሰው አራዳ ሊሆን ሚችለው?

👍4