🙌
ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَلَمۡ یَلۡبِسُوۤا۟ إِیمَـٰنَهُم بِظُلۡمٍ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ لَهُمُ ٱلۡأَمۡنُ وَهُم مُّهۡتَدُونَ
" እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፤ "
" በደል ብሎ ማለት ... ከሁሉም የሀቅ ባለቤት ላይ ሀቁን ማጉደል ማለት ነው ። በዚህ ላይ ተመስርተን ሺርክ (በአሏህ ላይ ማጋራት) ከአሏህ Uቅ ላይ ማጉደል ነው ። ከአሏህ ላይ ሀቁን ያጐደልክ ጊዜ ደግሞ ያ... ታላቅ በደል ይሆናል ። ለዚህም ... አብዝቶ ወዳንተ መልካም የዋለልህን ... አንተ ወደርሱ መጥፎ ነገር ማድረግህ ከሌላው በደል ይልቅ ታላቅ የሆነ በደልን ፈጽመህበታል ። "
ተፍሲር ኢብኑ ዑሰይሚን ... 📚

🏆4
👌9👏1
👍6🔥1
ሴቶችዬ እየገዛችሁ እረ ወንዶችዬም ..ለእህትህ ..ለሚስትህ ..ግዙ Delivery አለ ..ሽቶ..ሰአት..ቦርሳ የሴቶች አሉ አናግሩኝ ..@H952503
👍3
ኒቃብን ይጠላሉ ...ፂምን ይላጫሉ... ሱሪያቸውን ይጎትታሉ ...
ከዛም ነብዩን እንወዳለን መውሊድ እናክብር ይላሉ የሚገርም እኮ ነው🤔
አላህ ቀልብ ይስጣቸው...!
ከዛም ነብዩን እንወዳለን መውሊድ እናክብር ይላሉ የሚገርም እኮ ነው🤔
አላህ ቀልብ ይስጣቸው...!
👍7
الْحَمْدُ للَّهِ الَّذِي أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا، وَإِلَيْهِ النُّشُورُ ...
አላህ ያከበረውን ማንም ዝቅ አያረገውም
ሰለዚህ ለጌታችሁ ሰትሉ ብቻ መልካም ሁኑ አሏህ ምንዳችሁን አያጠፋም ጀሊሉ መልካም ያድርገን...🤲
ሰለዚህ ለጌታችሁ ሰትሉ ብቻ መልካም ሁኑ አሏህ ምንዳችሁን አያጠፋም ጀሊሉ መልካም ያድርገን...🤲
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአላህ የተመካ አላህ በቂዉ ነው...!!
እንኳን መሠረት የሌለው ...ያልታዘዝኩትን ..ልሰራ ይቅርና አላህ ሱብሀነሁ ወታአላ ባዘዘኝ ረሱል ባስተማሩኝ መንገድ ዲኔ ላይ በበረታሁ ...በገራልኝ ..ጀምአ ሰላት የከበደዉ ሁሉ ...ሂጃብ ማለት ጭንቅላት ላይ ብጣሽ ጨርቅ ማድረግ የመሳላት ሁሉ ...ሀጅነቢ የሆኑ ወንድና ሴት መጨባበጥ ሀላል የሆነ ያክል የተዳፈሩ ...ሱና የሆኑ ተግባሮች በሙሉ የረሱ ሰዎች ናቸው መውሊድን እናክብር ረሱልን እንወዳለን ...መቼም ቢሆን ባልታዘዝነው ...ከሀቢባችን ባልተማርነው ነገር አላህም ለምን አልሰራችሁም ብሎ አይጠይቀንም ፈሊላሂል ሀምድ መቼም ማሰብ የሚችል ...መገናዘብ የሚችል ሁሉም ግልፅ ነው ..ውዴታ በተግባር ነው የሚገለፀው ...አላህ ቀልብ ይስጣቸው ...መጨረሻችንን ያሳምርልን...አሚን ያረብ...🤲
@DinisNesiha
@DinisNesiha
👍5
ልብን
ንፁህ ከሚያደርገው አንዱ
ታማኝነት ነው። ለነፍስህ ታማኝ ሁን
ነቢያቶች ታማኝነት መርህኣቸው ነበር።
መልካም ቀን ..🙌
👍4
Non-muslimochu እንኳን አደረሳችሁ የሚሉን ነገርስ ባንኮችና Ethio tell የሚያሽቃብጡት ነገርስ ...
🔥3
اللهم لا تؤاخذني بما يقولون 🗣
وأجعلني خيرآ مما يظنون
واغفر لي ما لا يعلمون ...🤲
وأجعلني خيرآ مما يظنون
واغفر لي ما لا يعلمون ...🤲
👍1