Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሱናን ቁንጅና የሚያውቀው ስለሱና የሚያውቅ ብቻ ነው ...ወንዶችዬ 🙌

@DinisNesiha
የምትፈልጉ Dm @H952503

ሽቶ /ሰአት/የጂም (የጉዞ Small bag )አሉ አናግሩኝ Delivery ያላችሁበት በነፃ
👍3
ህይወት እንደመስታወት ናት ማየት የምትፈልገውን ነው የምታንፀባርቀው ...ስለዚህ ጥሩ ነገር ላይ እናተኩር መጥፎ እሳቤ ውስጥንም ወደፊትንም ያበላሻልና ....!!

@DinisNesiha
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል


💎 መርከዝ ዳሩል ዒልም ለመጪዉ 2018 ዓ.ል የትምህርት ዘመን  በአዳሪና በተመላላሽ መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ እንገኛለን ።

☑️ በአዳሪ መርኃግብር ለመመዝገብ
📍በአዳሪ ለወንዶች ብቻ
📍 እድሜው ከ10 - 20 ዓመት ባለው የሆነ
📍 ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል
📍 ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ 
📍ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል
📍ከቋሚ በሽታ ነፃ የሆነ

☑️በተመላላሽ መርኃግብር ለመመዝገብ፦

📌 ለወዶችና ለሴቶች
📌 እድሜ ከ7 - 20 ዓመት ባለው የሆነ
📌 ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል
📌 ለመቅራት ፍላጎት ያለዉ 
📌 ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች

🔘 ቁርአን ሒፍዝ  
🔘 ቁርአን በነዘር   
🔘 ቁርአን ሙራጀዓ  
🔘 ቃዒደቱን ኑራኒያ
🔘 ተጅዊድ
🔘 ኪታብ


☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 |+251910034682
+251947224231 |+251970092357

በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫ
በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫ

         የቴሌግራም አድራሻ
🔗https://www.tg-me.com/merkezdarulilm
🔗https://www.tg-me.com/merkez_darulilm

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
👍1
አንድ ቀን ከንግግር መሀል ስማችን ይነሳል....አላህ ይዘንላት ...አላህ ይዘንለት ተብለን እንታለፋለን ...!

@DinisNesiha
..በስተመጨረሻም ጌታችን አላህ ስለሆነ አልሃምዱሊላህ:
ስለማይተወን ስለማይረሳን ስለሚወደን ስለሚሰማን ስለሚያየን እሱስላለን... አልሃምዱሊላህ!!

አላህ ስላለን!
👍3
الحمدلله


ያየህብኝን ስላላሳየህብኝ...
🔥3
ኢላሂዬ ...ሁሉም ሰው ሀጃ አለው ... የኔ ሀጃዬ ሰው ሁሉ ሲረሳኝ አንተ እንዳትተወኝ ነው ...አንተ እንድታወሳኝ ነው ያአላህ...🤲
👍12
اللهم صل وسلم على نبينا محمد.....🌸
💡 ታላቅ የምስራች ለሐበሻ እውቀት ፈላጊዎች!

ከየመን ምድር፣ የኢልም መፍለቂያ ከሆነችበት  ቀዬ፣ ታላቁ ዓሊም እና የተከበሩት ሸይኽ ዐሊይ ብኑ አሕመድ አራ'ዚሒ
فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي
በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት የዳዕዋ ፕሮግራም ቀጠሮ ይዘዋል!

ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው።

ታድያ ፕሮግራሙ መቼ ነው!?
🗓️ ቀን: ጁሙዐ፤መስከረም 2/2018
ሰዓት: ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
💡ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል።

🔗 ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፦⇓⇓
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

💡 بشرى سارة لطلاب العلم في الحبشة!

من أرض اليمن، منبع العلم وموطن الدعوة، يطل علينا فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله تعالى – عبر برنامج دعوي مباشر على تليجرام

📚 الشيخ من كبار علماء اليمن، عُرف بعلمه الغزير ومؤلفاته القيمة ودروسه النّافعة، نسأل الله أن ينفع به الجميع.

🗓️ اليوم: الجمعة
📅 التاريخ: 20 ربيع الأول
الوقت: 9:00 مساءً بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦 | 3:00 مساءً بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹
🌍 سيصاحب البرنامج ترجمة فورية إلى اللغة الأمهرية

📡 يُبث مباشرة عبر قناة “ابن منور” على تليجرام
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
አላህዬ...🤲 ያላገቡ እህቶቼን  ሷሊሁን ,ዘመድ ቤቱ ሲመጣ በደስታ ለበይክ የሚለውን  ቆንጆውን ሀብታሙን ባል ስጥልን...!
👍8
2025/10/22 19:31:18
Back to Top
HTML Embed Code: