Telegram Web Link
ልቦች


የሚመኙትን ነገር ይለምናሉ
አላህ ደግሞ በሚሻላት እና በሚበልጠው
ነገር ይመልስላታል።

አላህ በሁሉም ነገር አዋቂ ነውና በአላህ ምርጫዎች ተማመን...✌️



አልሃምዱሊላህ..🌸
@DinisNesiha
💯5
የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጀድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን .....🤲🤗

@DinisNesiha
👍13👏1
ወንድ ልጅ ሴትን መውደዱ ተፈጥሯዊ ነው።

ነገር ግን እሷን መሰተሩና መጠበቁ ደግሞ ወንድነት ነው...✌️

@DinisNesiha
👍10
እኛ በዚህች ዱንያ ላይ ተጓዥ እንግዶች ብንሆን እንጂ ሌላ አይደለንም ከፊላችን ለከፊሎቻችን መንገዱን ቀለል እናድርግ ...✌️

@DinisNesiha
👍3
ለራስሽ ዋጋ ስጪ ....


እውነተኛ መውደድ የሚገለፀው መጀመሪያ ራስን በመውደድ ነው፤ ሰዎች አንችን ከማክበራቸው በፊት አንች ራስሽን አክብሪው... እነሱ ሁኔታሽን አይተው ነው የሚለዋወጡት..

የአንድን ዕቃ ዋጋ የሚያወጣው ሻጩ ነው፤ ካላዋጣው እኮ መቼም አይሸጥም፤ የራስሽን ዋጋ የምታወጭው አንች ነሽ! ቦታሽን እወቂ! ራስሽን ከምንም ነገር በላይ አክብሪው እህቴ!

🤗@DinisNesiha
🔥8
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የስንብት ምክር - 2


ቀደምት ደጋግቻችን ከተከለከለው አልፈው የተፈቀደን እየተጠነቀቁ ይህንን የተከበረ ዲን ወደ ቀጣዩ አስተላልፈውት ሲያበቁ እንደኛ አይነቱ ከንቱ ግን ሐራሙን ይዋኝበት ጀመረ ። አይፃፍበት እና በሰራው አይጠየቅ ይመስል ያሻውን እየሰራና እየከተበ ነፍሱን በፊስቅ ይነክር ገባ !!
بِئْسَ الِاسْمُ الْفُسُوقُ بَعْدَ الْإِيمَانِ

ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡

እውነቴን ነው ! እንደኛ አይነቱ ትውልድ አይዞህ የሚባል ደግ ሳይሆን አጠንክረው ጉዱን ሊነግሩት የሚገባ ከንቱ ነው !!!

በመካከላችንኮ ዳዒ ነው ተብሎ ምስኪን አማኞች ከሚጎርሷት በማጭበርበር እየነጠቀ ለቤት እና ለመኪና የሐራም ሩጫን የሚሯሯጥ አለ !!

ከበዛው አሳፋሪ ጉዳችን ጋር ያለንበት ነገር እኛን እያስደሰተ ከሆነ በርግጥም የሰይጣን መጫወቻ ሆነናል ! ህመሙን የማያውቅ በሽተኛ ሆነናል !! እንዲህ አይነቱ በሽተኛ ደግሞ ፈውሱ የራቀ ነው !!

በሺታችንን ተገንዝበን ወደ ፈውሱ እንቀሳቀስ !
!

አሁንም እውነቴን ነው ! ብዙዎቻችን በጠና የታመመን ቀልብ ተሸክመናል ! ቀልቦቻችንን ሊያክም የሚችለው ብቸኛው መድሃኒት ደግሞ የነቢዩ መንገድ ነው ....

ኢኽላሳችንን እናስተካክል

ለቲላዋ ፣ ለዚክር ግዜ ይኑረን

አይኖቻችንንና ምላሶቻችንን እንጠብቅ !

አሏህ ይመልሰን !

ተሰናባች አጥብቆ ይመክራልና .... ማጥበቄን በደግ ተመልከቱልኝ ... ደግሞም አንደኛው ተመካሪ ራሴው ነኝ
👌1
እህትዬ አረማመድሽን አሳምሪ...ላንቺ ህይወት ተጠያቂ አንቺ ነሽና ...🙌
👍9
ወንጀል ልንሰራ ስንል ተይ ራስሽን አታዋርጂ የምትል ነፍሲያ ካለችን ምንኛ ታደልን .....🙌


@DinisNesiha
💯14👍1
ጠያቂ:- ኡስታዝ የፍርሀት ስሜት ይሰማኛል በራሴ አልተማምንም ምን ላድርግ?

ኡስታዝ:- መቼም በራስህ አትተማመን። በአላህ ብቻ ተማመን እንጂ በራስህ አትተማመን። የአላህ መልእክተኛም(ﷺ) ይህንን ዱአ ያደርጉ ነበር

አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! በእዝነትክ እታገዛለሁ፡፡ ጉዳዩን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድረግልኝ፡፡ ለቅፅ በት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተዎኝ፡፡’

የሸሪአዉ፣ የዲኑ፣ የነብዩ(ﷺ) አስተምህሮ ይሄ ነዉ። መተማመን ያለብን በአላህ ብቻ ነዉ።

በኡስታዝ አህመድ ሼይኽ አደም
https://www.tg-me.com/dinmidea_group
👍5
ቁርአን ስንት ሱራ አለው..?
Anonymous Poll
91%
114
9%
144
የተለየች እሁድ ....በአከባቢያችን የሚገኘው የሂክማ መስጂድ ቀድሞ ከነበረው በተሻለ መልኩ ተደርጎ ሊሰራ መሠረተ ድንጋይ ተጣለ ወላሂ እጅግ የሚያስደስት ነገር ነው መስጂዳችን የአከባቢውን ሰው በተሻለ መልኩ እየቀረፀ ... ልጆችን በጥሩ ተርቢያ ቀርፆ እያሳደገ.. እናቶቻችንን በቂርአት ብቁ እያደረገ ያለ መስጂድ ነው ...ለሙስሊም ከዚህ በላይ ደስታ የለም ከዚህ በላይ ቀሪ ሀብት የለም ...ተከትሎን የሚሄድ ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ነውና ...ሁላችንም የአቅማችንን አሻራ እናውል...
1000654712461..ሂክማ መስጂድ
@DinisNesiha
🔥3
መከራ አይሰነብትም።

   (ኢብኑ ረጀብ)
👏1
በቢስሚላ እንጀምረው

ቀናችን በረካ...ሰላም...ኸይር የተባሉ ሁሉ .... እንዲኖረው 🙌

ሸጋ ሰኞ ለሁላችን...🌸

@DinisNesiha
👍1
​"የትኛውም መልካም ነገር ቢሆን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትጀምረው ምሬትና ችግር ሊገጥምህ ይችላል። ነገር ግን፣ ከቆራጥነት ጋር ከቀጠልክበት ጣፋጭነት እና ደስታን ታገኛለህ።"
....

የሆነ ጊዜ ይመጣል! - የሰው ልጅ
ነገሮችን ማብራራት የሚያቆምበት :

ተወደድኩ ተጠላሁ ብሎ ማሰብ የሚያቆምበት : ሰዎች ተረዱኝ - አልተረዱኝ ብሎ የማይጨነቅበት :

ጠቃሚና ትክክለኛ ሰው ሆኖ ለመገኘት እራሱን
የማያሰቃይበት : በሰዎች ዘንድ ዋጋ ለማግኘት
ብሎ የማይለፋበት - የሆነ ጊዜ ይመጣል።

እራሱን ጓደኛ ያደርግና በዝምታው ውስጥ
ይሰክናል: እራሱንም ሌላውንም ይቅር ብሎ
ከነፍሱ ጋር እርቅ ይፈጥራል : ሌሎችን ማስፈቀድ የሌለበት የነጻነት ህይወት ይጀምራል :

በማይመስሉት መካከል ቁጡብ : በሚወዳቸው መካከልም ነጻ አና ሳቂታ ይሆናል...🙌
👏5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
....ለምትወዱት ጓደኛችሁ ላኩላት 🌸
👌1
ዱኒያ ላይ ኪሱ ላይ ምንም የሌለው ሰው አካውንቱ ላይ ምንም የሌለው ሰው ያፍራል ይጨነቃል...ምድር ትጠበዋለች ..የበታችነት ይሰማዋል ..ከዛ የበለጠ ሊያሳስበን የሚገባው የአኼራ ሳጥኔ ምን ተቀምጦበታል ...ነው !!!
#ኡስታዝ አህመድ ሼይኸ አደም
አላህ ቀልብ ይስጠን 🤲
@DinisNesiha
👍5
#Riminder

አላህ ያለው ነው የሚሆነው ወዳጄ...🙌

@DinisNesiha
🔥1
2025/10/22 03:02:24
Back to Top
HTML Embed Code: