ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ..!
ከመካነ ሰላም መስጂድ የሚሰማው ነገር ወላሂ እጅግ ልብ ይሰብራል...💔
ከመካነ ሰላም መስጂድ የሚሰማው ነገር ወላሂ እጅግ ልብ ይሰብራል...💔
👍1🏆1
✊
እኛ ....እኮ
እገሊትኮ ኒቃብ ለበሰች ስንባል....ውይ ድሮ'በሱሪ ነበር ምትሄደው
እገሊትኮ በማዕረግ ተመረቀች.... የምራቹን ነው? ድሮ'ኮ ሰነፍ ተማሪ ነበረች
እገሊትኮ እገሌን አገባች... ጥሩ ሰው ነው አሉ ሲባል... ኧረ ባክሽ ዝምበይ ድሮ'ኮ የለየለት ዱርዬ ነበር
እገሌኮ ኡስታዝ ሆነ...ምን? ያ በቁማር አብዶ የነበረው?
እገሌኮ ልታገባ ነው.... ውይ ድሮ'ኮ የሰፈሩ ወንድ ሁሉ ጓደኛዋ ነበር...
በሰው ለውጥ ለምን ማሻአላህ ደስ ይላል አላህ ይጨምርለት አንልም?
ድሮ'ኮ ድሮ'ኮ ድሮ'ኮ
"በድሮ በሬ ያረሰ የለም" ይላል ያ'ገሬ ሰው
ሰው በነበረበት አይቆይም..... ይለወጣል ይበስላል ያብባል ይስተካከላል.....
እራሳችንን እንገምግም‼
በሰው ስኬት እንደሰት ሲያልፍለት ደስ ይበለን ሲለወጥ ሲሻሻል እናበረታታ ድሮ እንዲህ ነበር እያልን አሁን ያለበትን ስኬት በዜሮ ለማባዛት አንቸኩል በቃ ተለወጠ ተሻሻለ
"ማሻአላህ ደስ ይላል" ማለትን እንልመድ...✌️
Be positive💪
@DinisNesiha

👌7💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚘ቁርአን.....🌸
የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣
የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት...
ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ
የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።🍃
🥀ተጋበዙልኝ🥀
የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣
የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት...
ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ
የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።🍃
🥀ተጋበዙልኝ🥀
👍6
🔥1
ምንም ያህል ብናድግ፣ ብንበስል … ልባችን ግን እንክብካቤና ትኩረት የሚፈልግ ህፃን ሆኖ ይቆያል። የትኛውም የተጨበጨበለት ስኬት ላይ እንድረስ… አብዝተን ለምንወዳቸው ብቻ የምንገልጠው ድካም አለ። አድገናል… ግን ከማይላቀቅ መሻት ጋር ፣ ትኩረት እንዲሰጠው ከሚፈልግ የህፃን ልብ ጋር፣ እንዲለማመጡት ከሚሻ ሩህ ጋር… አድገናል.....🌱
@DinisNesiha
@DinisNesiha
👍1
ትዳር መጣልኝ ...አልኳት
አላህን ያውቃል አለችኝ ...
አዎ አልኳት ምን ማለቷ እንደሆነ ባይገባኝም ...
አግቢው አይበድልሽም አለችኝ...
አልኳት አላህን ማወቅ ግን ምን ማለት ነው..?የሚሰግድ ..የሚቀራ..የሚጾም...?
የሚሰግድለት ጌታው ባንቺ ሀቅ እንደሚተሳሰበው የሚያውቅ፤ያንቺ በሱ ህይወት መግባትሽ ..ኢማኑ እንዲሞላ..ሰላምና መረጋጋት በህይወቱ እንደሚኖር ሰበብ መሆንሽ የገባው...፤አላህ ያንቺን ህይወት ከጀነት ጋር አያይዞ ሲያበቃ ባልሽ የጀሀነም ህይወትን ላለማኖር ከአላህ ጋር ለሚኖረው ሂሳብ ሲል የሚፈራ ነው አላህን የሚያውቅ...የሚባለው! በማለት ቋጨችልኝ እህትዬ ....✌️

👏6
ክብራችሁ እንደ መድሃኒት ነው ሕፃናት ከማይደርሱበት ቦታ አርቃችሁ አስቀምጡት...ሁሉም ግንኙት ላይ ክብር ይቀድማል ያከበረን ያስከብረናል ...ያከበርነው ይከበርልናል ...🙌
@DinisNesiha
@DinisNesiha
የዛሬው ጁምዐ አላህ ሆይ🤲🤲
"ለትጨነቀ ሁሉ መፍትሄን
ለዱዐ ሁሉ ተቀባይነትን
ለህመም ሁሉ ፈውስን
ለወንጀል ሁሉ ምህረትን
ለተቸገረ ሁሉ እሪዝቅን
ለሞተ ሁሉ እዝነትን
እንጠይቅሀለን ያረብ
እንደ እኛ ወንጀል ሳይሆን በእዝነትህ ማረን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን🤲
@DinisNesiha
"ለትጨነቀ ሁሉ መፍትሄን
ለዱዐ ሁሉ ተቀባይነትን
ለህመም ሁሉ ፈውስን
ለወንጀል ሁሉ ምህረትን
ለተቸገረ ሁሉ እሪዝቅን
ለሞተ ሁሉ እዝነትን
እንጠይቅሀለን ያረብ
እንደ እኛ ወንጀል ሳይሆን በእዝነትህ ማረን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን🤲
@DinisNesiha
👍6
Forwarded from HudHud Promotion🕊🕊️
🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ}
ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️
ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
ረበና እንዳንቺ ዉብና የተግራራ ሀያት ያርግልሽ ...የኔ ቆንጆ ጓደኛ ሙሽራ..❤
አልሀምዱሊላህ ኢማን በኒካህ ሞላ....🌸
@DinisNesiha
ረበና እንዳንቺ ዉብና የተግራራ ሀያት ያርግልሽ ...የኔ ቆንጆ ጓደኛ ሙሽራ..❤
አልሀምዱሊላህ ኢማን በኒካህ ሞላ....🌸
@DinisNesiha
👍5