Telegram Web Link
ሕይወት ተጀምሯል!
👍13
ሕይወት ተጀምሯል!

ምንም አይነት የእኛ ተሳትፎ ሳይጨመርበት በፈጣሪ ፈቃድና በወላጆቻችን ተሳትፎ ሕይወታችን ተጀምሯል፡፡

ይህ የተጀመረ ሕይወት ብዙ እድሎች እና አደራዎችን ይዞ ይመጣል፡፡ እነዚህን እድሎችና አደራዎች በሚገባ በማሰብ፣ በማቀድ፣ በመጀመርና በጥሩ ሁኔታ በማጠናቀቅ መምራት የእኛ ድርሻ ነው፡፡

በሕብረሰቡ መካከል ቀደም ብለው በሚታዩትና ኋላ በቀሩት መካከል ያለው ልዩነት እዚህ ላይ ነው፡፡ ስኬታማዎቹ ያሰቡትን ነገር በቁርጠኝነት ይጀምራሉ፣ የጀመሩትን ደግሞ ካለማቋረጥ ይቀጥላሉ፡፡

ለሕይወታችን እድገት የሚሆኑ ነገሮችን እንዳንጀምር የሚያደርጉን እንቅፋቶች ምን ምን ናቸው? እነዚህን እንቅፋቶችስ እንዴት እንለፋቸው?

አንዳንድ ነገሮችን እየጀመርን እንድናቆም የሚያደርጉን እንቅፋቶች ምን ምን ናቸው? እነዚህን እንቅፋቶችስ እንዴት እንለፋቸው?

ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁ ስልጠና እነዚህንና መሰል ጥያቄዎቻችሁን ይመልሱላችኋል፡፡

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍4310😁1🎉1
ለጤናማ ማንነት . . .

• ፍርሃታችሁን ቀነስ፣ ተስፋቸሁን ጨመር . . .

• ጥላቻሁን ቀነስ፣ ፍቅራችሁን ጨመር . . .

• ጭቅጭቃችሁን ቀነስ፣ ትእግስታችሁን ጨመር . . .

• ምግባችሁን ቀነስ፣ ስፖርታችሁን ጨመር . . .

• ብስጭታችሁን ቀነስ፣ ደስታታችሁን ጨመር . . .

• አሉታዊነታችሁን ቀነስ፣ አዎንታዊነታችሁን ጨመር . . .

• ማውራታችሁን ቀነስ፣ ማድመጣችሁን ጨመር . . .

• ጫጫታችሁን ቀነስ፣ የጸጥታችሁን ጊዜ ጨመር . . .

• የውጪውን ጊዜ ቀነስ፣ የቤተሰብን ጊዜ ጨመር . . .

• ጭንቀታችሁን ቀነስ፣ ጸሎታችሁን ጨመር ማድረግህን አትዘንጉ፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
75👍44🔥4🎉2😁1
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
የብዙ ሰዎች “ጀምሮ የመጨረስ” ጥያቄ!

የማከናውናቸው ተግባሮችና ስራዎች በርካታ በመሆናቸው፣ እነዚህን ተግባሮች ለመጀመር እንዴት መነሳሳቱን (motivation) እንደማገኝ፣ እንዲሁም በምን አይነት ዲሲፕሊን እንደምቀጥልና እንደምጨርስ ከልምምዴ በመነሳት እንዳጋራቸው የሚጠይቁኝ ተከታታዮች በርካታ ናቸው፡፡

እነዚህ ጥያቄዎች ሲጨመቁ የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ፡-

1. አንድን ያሰቡትን ነገር መጀመር እንዴት ይቻላል? (ይህ የmotivation ጥያቄ ነው)

2. አንድን የጀመሩትን ነገር እንዴት ካለማቋረጥ መቀጠል ይቻላል? (ይህ የdiscipline ጥያቄ ነው)

3. አንድን የቀጠሉትን ነገር ታስቦ በተጀመረበት ጥራትና ብቃት እንዴት መጨረስ ይቻላል? (ይህ የfocus ጥያቄ ነው)

ከእነዚህ ተያያዥ ጥያቄዎች በመነሳት . . .

“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”) የተሰኝ ለአራት ቀናት ብቻ የሚቆይ አጭር ስልጠና አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡

• ርእሱ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

ለስልጠናው ፍላጎት ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው link inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ::

@DrEyobmamo
👍3213😁1
ከአምስት አመት በኋላ!

• የዛሬ አምስት አመት በዙሪያችሁ የሚኖሯችሁን አልሚ ወይም አጥፊ ጓደኞች የሚወስነው ዛሬ ያዳበራችሁት አመለካከት ነው፡፡

• የዛሬ አምስት አመት የሚኖራችሁን የፍቅር ወይም የትዳር ግንኙነት አይነት የሚወስነው የዛሬ ወዳጅነት ምርጫችሁ ነው፡፡

• የዛሬ አምስት አመት የሚኖራችሁን እውቀት የሚወስነው ዛሬ የምታነቧቸው መጻሕፍትና የምትወስዷቸው ስልጠናዎች ናቸው፡፡

• የዛሬ አምስት አመት የምትገቡበትን አዲስ የሕይወት ምእራፍ የሚወስነው ዛሬ ለማድረግ የቆረጣችሁት ለውጥ ነው፡፡

• የዛሬ አምስት አመት የምትኖሩትን የኑሮ ጥራት የሚወስነው ዛሬ ያዳበራችሁት ልማድ ነው፡፡

ጥራት ያለው ሕይወት በአንድ ጀንበር አይመጣም፡፡ በአንድ ጀንበር ብቅ ያለ ነገር ካለም ደግሞ በአንድ ጀንበር ጥልቅ ማለቱ ስለማይቀር ጥራትን ዛሬ ጀምረውና በምንም ነገር እንደማይቀለበስ ሆኖ እንዲበቅል ጊዜ ስጠው፡፡

1. የሕይወታችሁን ዋነኛ ራእይና ዓላማ ለይታችሁ እወቁ፡፡

2. የምትመጧቸውን ጓደኞችም ሆኑ የምትውሉበትን ቦታ ከዚያ ዓላማ አንጻር ቃኙት፡፡

3. አብዛኛው አእምሯችሁን የምትመግቡት አመለካከትም ሆነ የእውቀት ዘርፍ ከዋና ዓላማችሁ አንጻር አድርጉት፡፡

4. የየቀን ልምምዳችሁንና ልማዳችሁን ከዋናው ዓላማችሁ አንጻር ቃኙት፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍6123🔥3
ሶስት ቀን ብቻ ቀራችሁ!

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍3115😁1
🎓 የስልጠና እድል!

“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
በ ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

📅 የስልጠና ቀናት: ሚያዚያ 27 , 30 ፣ ግንቦት 4 , 7

🕒 ሰዓት: ከምሽቱ 2፡30 - 4፡30

💻 ስልጠናው የሚካሄደው: በቴሌግራም / Live

📥 በስልጠናው መሳተፈ ከፈለጉ በዚህ 👉 @DrEyobmamo ፍላጎትዎን ይግለጹ!
23👍12😁5
በሕይወት የመኖር ፍርሃት!?

አንዳንድ ሰዎች የሚፈሩት መሞትን ሳይሆን መኖርን ነው፡፡ ከሞት ፍርሃት ይልቅ የመኖር ፍርሃት ስለሚያይልባቸው ራስን እስከማጥፋት ወይም ሞትን እስከመመኘት የሚደርሱትም ለዚያ ነው፡፡

ይህ ሲሆን፣ ለመኖር ካላቸው ድፍረት ይልቅ ለመሞት ያላቸው ድፍረት ይልቃል (መሞትንም ቢፈሩትም)፡፡ ስለሆነም ነገ ሕይወትን ከመጋፈጥ ይልቅ ዛሬ ሞትን መጋፈጥ ይሻላቸዋል፡፡

የኑሮ ገጠመኝን መጋፈጥ ያቃተው፣ የመኖር ጣእም ያጣውና በድብርት የተመታው ማንነታቸው ሕይወትን መጋፈጥ እስከማይችሉ ድረስ ጥላን ስለሚያጠላባቸው ሕይወትን መኖር ይፈሩታል፡፡

ጤናማው የሕይወት አቋም ግን ይህ አይደለም፡፡ ትክክለኛውና ጤናማው የሕይወት አቋም ዓላማን ማወቅ፣ ለዚያ ዓላማ ለመኖር ካለን ግለት የተነሳ ደግሞ ሕይወትንም ሆነ ሞትን እስከማንፈራ ድረስ ቀና ብሎ መኖር ነው፡፡

መልካም እንቅልፍ!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍8030🎉3
ሁሉም ነገር እስኪሟላ አትጠብቁ!
👍3
ሁሉም ነገር እስኪሟላ አትጠብቁ!

ሃሳባችሁን እቅድ አውጡለት፣ እቅዳችሁን ደግሞ ወስኑና ተግብሩት!

አንድን ማድረግ ያሰባችሁትን ነገር ለማድረግ ባቀዳችሁ ቁጥር ያልተሟሉ ነገሮች እያታያችሁ ወደ ኋላ የምትሉ ከሆነ ችግራችሁ በቀላል አማርኛ ሲገለጽ፣ “ሁሉም ነገር እስኪሟላ መጠበቅ” ይባላል፡፡ አንድ እውነታ ግን አለ፣ ሁሉም ነገር እኛ በፈለግነው መንገድ የሚሟላበት ቀን ደግሞ ፈጽሞ አይመጣም፡፡

አንድን ያመናችሁበትን ነገር ባላችሁ አቅም በማቀድና ያላችን የዲሲፕልን ኃይል በመሰብሰብ ራሳችሁን ካዘጋጃችሁ በኋላ፣ “ይህኛውና ያኛው ነገር አልተሟላም” በማለት ለነገ የምታስተላልፉትን አጉል ልማድ መተው አስፈላጊ ነው፡፡

አንድን ነገር ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁ ሶት ነገር ነው፡

1. ጽኑ ፍጎት (passion)

2. እቅድ (plan)

3. አቅርቦት (provision)

የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ካላችሁ፣ ሶስተኛው፣ ማለትም አቅርቦት (provision) ሙሉ ለሙሉ እስኪሟላ ባለመጠበቅ ባላችሁ አቅም በመጀመር ተንቀሳቀሱ፡፡

የዚህን ሂደት በሚገባ ተገንዝባችሁ ያሰባችሁትን ነገር በመጀመር፣ በመቀጠልና በመጨረስ ብቃት እንድታድጉ፣ የተዘጋጀላችሁን ስልጠና መመዝገብን አትርሱ፡፡

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍5216😁4🎉1
ሁለት ቀን ብቻ ቀራችሁ!

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍227😁2
የብዙ ሰዎች “ጀምሮ የመጨረስ” ጥያቄ!

1. አንድን ያሰቡትን ነገር መጀመር እንዴት ይቻላል? (ይህ የmotivation ጥያቄ ነው)

2. አንድን የጀመሩትን ነገር እንዴት ካለማቋረጥ መቀጠል ይቻላል? (ይህ የdiscipline ጥያቄ ነው)

3. አንድን የቀጠሉትን ነገር ታስቦ በተጀመረበት ጥራትና ብቃት እንዴት መጨረስ ይቻላል? (ይህ የfocus ጥያቄ ነው)

ከእነዚህ ተያያዥ ጥያቄዎች በመነሳት . . .

“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”) የተሰኝ ለአራት ቀናት ብቻ የሚቆይ አጭር ስልጠና አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡

• ርእሱ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

ለስልጠናው ፍላጎት ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው link inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ::

@DrEyobmamo
👍367
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
🎓 የስልጠና እድል!

“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
በ ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

📅 የስልጠና ቀናት: ሚያዚያ 27 , 30 ፣ ግንቦት 4 , 7

🕒 ሰዓት: ከምሽቱ 2፡30 - 4፡30

💻 ስልጠናው የሚካሄደው: በቴሌግራም / Live

📥 በስልጠናው መሳተፈ ከፈለጉ በዚህ 👉 @DrEyobmamo ፍላጎትዎን ይግለጹ!
👍298
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ጀምረን የመጨረሳችን ጉዳይ!

ያሰብነውን ነገር የማንጀምረው ለምንድን ነው?

የጀመርነውንስ ነገር የማንጨርሰው ለምንድን ነው?

• ምናልባት አንድን ነገር የምንጀምርበትን ዋና ዓላማ አላወቅነውም ይሆናል!

• ምናልባት ዓላማችንን አውቀን ሳለን የዲሲፐልን ጉድለት ይኖርብን ይሆናል!

• ምናልባት ደግሞ የመጀመር፣ የመቀጠልና ጥጉ ድረስ የመውሰድ ክህሎት ይጎድለን ይሆናል!

• ምናልባት ከራሳችን ጋር ወይም ከሰዎች ጋር የማያስማማ አጉል ባህሪይ አስቸግሮን ይሆናል!

ማንኛውም ሰው አንድን ነገር ካለምክንያት መጀመር አያስቸግረውም!

ማንኛውም ሰው አንድን የጀመረውን ነገር ካለምክንያት መቀጠልና መጨረስ አያስቸግረውም!

በዚህ እውነታ ዙሪያ በመሰልጠን ጀምራችሁ የምትጨርሱ ሰዎች ለመሆን ከፈለጋችሁ ይሀቺ አጭር ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡

• የስልጠናው ርእስ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮበ ማሞ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

ለስልጠናው ፍላጎት ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው link inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ::

@DrEyobmamo
👍349
ጀምሮ የመጨረስ መሰረታዊ ግንዛቤዎች!

አንድን ነገር ለመጀመር . . .

• ለማከናወን የፈለግነውን ዓላማ በግልጽ ማወቅን፣
• ነገሮችን ለነገ ያማስተላለፍ ቁርጠኝነትን እና
• መነሳሳትን ይጠይቃል

አንድን የጀመርነውን ነገር ለመቀጠል . . .

• ፈጣን ውጤትን ባለመጠበቅ መጽናትን፣
• ከፍተኛ የሆነ ዲፕሊንን እና
• ከተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ሃሳቦችን ላለማስተናገድ ትኩረትን መጠበቅን ይጠይቃል፡፡

የቀጠልነውን ነገር ለማጠናቀቅ . . .

• የተጀመረበትን የጥራት ደረጃ አለመልቀቅን፣
• ነገሩ ቢጠናቀቅ የሚሰጠንን ጥቅም ማሰብን እና
• ነገሩ ባይጠናቀቅ የሚያስከትለውን መዘዝ መገንዘብን ይጠይቃል፡፡

ይህንን ስኬታማ ሰዎች የቻሉበትን ጥበብና ዲሲፕሊን ለማደበር የሚያስቻለችሁ ስልጠና ስለተዘጋጀ አያምልጣችሁ፡፡

• የስልጠናው ርእስ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮበ ማሞ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

ለስልጠናው ፍላጎት ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው link inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ::

@DrEyobmamo
18👍17
የልጅነት ጉዳት (childhood trauma)

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ወይም እነዚህን መሰል አጉል ልምምዶች በልጅነታችሁ ካሳለፋችሁ፣ ምናልባት አሁን የምትታገሏቸው የስሜት፣ የስነ-ልቦና ወይም ማሕበራቢ ቀውሶች የእዚያ ሰበብና ውጤት ሊሆን ይችላል፡፡

1. ለእድሜ የማይመጥን ስራን ሰርቶ ማደግ

2. ጨዋታን ተከልክሎ ማደግ

3. በቤተሰብ (በአሳዳጊ) ስድብንና የቃላት ጥቃትን አስተናግዶ ማደግ

4. ከፍተኛ አደጋ አይቶ ማደግ

5. የወሲብ ጥቃትን ወይም ሙከራን አስተናግዶ ማደግ

6. አካላዊ ድብደባን አስተናግዶ ማደግ

7. የጉልበተኛን (bullying) ጥቃት አስተናግዶ ማደግ

እነዚህ የልጅነት ጉዳት (childhood trauma) ልምምዶች አሁን በሚኖረን ስሜት ላይ፣ የፍቅርም ሆነ ማሕበራዊ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ የሆነ ተጽእኖ አላቸው፡፡

ያላችሁ አማራጭ በጉዳዩ ላይ በሚገባ በማጥናት፣ በመማርና እርምጃ በመውሰድ መቅረፍ ነው፡፡

ያንን ማድረግ ካልቻላችሁ ግን የምክር እገዛ ያስፈልጋችኋል፡፡

ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ ጋር በአካል በመገናኘት የግል Counseling, Mentorship, Coaching and Guidance ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?

(በውጪ ሃገር ያላችሁም በTelegram and WhatsApp ከዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡)

ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም አካውንት inbox በማድረግና ፍላጎታችሁን በማሳወቅ የበለጠ መረጃ ማግኘት ትችላላቸሁ፡፡

@DrEyobmamo
👍5810🎉3
አንድ ቀን ብቻ ቀራችሁ!

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍184
መነቃቃት (motivation) እንዲህ እንድንናስብና እንድናገር ያደርገናል

1. እችላለሁ!
2. እጀምራለሁ!
3. እቀጥላለሁ!
4. እጨርሳለሁ!

ክህሎት (skill) እንዲህ እንድናደርግ ያግዘናል

1. እንድናስብ!
2. እንድናቅድ!
3. እንድናደራጅ!
4. እንድንጀምር!

ዲሲፕሊን (discipline) በዚህ መልኩ እንድንቀጥል ያስችለናል

1. የጀመርነውን ነገር እንድንደጋግመው!
2. የተቋረጠውን እንደገና እንድንጀምረው!
3. ችግራችንን በመገምገም እንድናርመው!
4. ከዋናው ዓላማ ባለመውጣት እንድንፈጽመው!

እነዚህን ሂደቶች በሚገባ በመተግበር ወደላቀ ደረጃ ለመድረስ የሚያስችላችሁ ስልጠና ነገ ይጀምራል፡፡

• የስልጠናው ርእስ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮበ ማሞ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

ለስልጠናው ፍላጎት ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው link inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ::

@DrEyobmamo
👍5420
የብዙ ሰዎች “ጀምሮ የመጨረስ” ጥያቄ!

1. አንድን ያሰቡትን ነገር መጀመር እንዴት ይቻላል? (ይህ የmotivation ጥያቄ ነው)

2. አንድን የጀመሩትን ነገር እንዴት ካለማቋረጥ መቀጠል ይቻላል? (ይህ የdiscipline ጥያቄ ነው)

3. አንድን የቀጠሉትን ነገር ታስቦ በተጀመረበት ጥራትና ብቃት እንዴት መጨረስ ይቻላል? (ይህ የfocus ጥያቄ ነው)

ከእነዚህ ተያያዥ ጥያቄዎች በመነሳት . . .

“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”) የተሰኝ ለአራት ቀናት ብቻ የሚቆይ አጭር ስልጠና አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡

• ርእሱ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

ለስልጠናው ፍላጎት ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው link inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ::

@DrEyobmamo
👍4410🎉1
ቴርሞሜትር ነህ ወይስ ቴርሞስታት?
👍12😁1
2025/07/08 19:25:08
Back to Top
HTML Embed Code: